Ethiopromotionllc

Ethiopromotionllc Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopromotionllc, Event Planner, 8204 Fenton Street Suite 205, Silver Spring, MD.

Ethio Promotion LLC is an events planning, coordination, consultation and Management Company based on Maryland, USA .Our company services range from creating the idea of events, to consulting, organizing, promoting and conducting events.

11/07/2023
10/14/2022

ETHIO-US 2022 Trade Fair
OCTOBER 14-15
Crown Plaza College park

10/12/2022

Ethio-US 2022 Trade Fair
October 14-15, 2022
Crown Plaza College park

ኢትዮ- አሜሪካ 2021 የንግድ ትርዒትኖቨምበር 5 እና 6 በ ሃያት ረጀንሲ ክሪስታል ሲቲ 2799 Richmond Hwy, Arlington, VA 22202ኢትዮ ፕሮሞሽን እና የኢትዮጵያ ንግድና ...
10/27/2021

ኢትዮ- አሜሪካ 2021 የንግድ ትርዒት
ኖቨምበር 5 እና 6 በ ሃያት ረጀንሲ ክሪስታል ሲቲ
2799 Richmond Hwy, Arlington, VA 22202

ኢትዮ ፕሮሞሽን እና የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋ በመተባበር ያዘጋጁት ኢትዮ- አሜሪካ 2021 የንግድ ትርዒት ኖቬምበር 5 እና 6 ቨርጂኒያ፣ ክሪስታል ሲቲ በሚገኘው ሃያት ሪጀንሲ የኢግዚቢሽን አዳራሽ ውስጥ ይጠብቃችኋል

በዚሁ የንግድ ትርዒት ላይ ከ40 በላይ የኢትዮጵያ አስመጪና ላኪወች፣ አምራች ኩባንያወች እና ሌሎች የንግድ ድርጅቶች ምርትና አገልግሎታቸውን ያስተዋውቃሉ። ከአሜሪካ ኩባንያወች ጋር ይገናኛሉ። የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎቶች ወደ አሜሪካ ገበያ የሚገቡበትን መንገድ ይቀይሳሉ። የንግድ ትርዒቱ ተካፋዮች የቡና፣ የግብርና ምርቶች፣ የቅባት እህሎች፣ ማር፣ አልባሳት፣ የምግብ ግብዓቶች፣ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና ሌሎች ምርቶችን ወደ አሜሪካ ገበያ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው።

ከኢትዮጵያ አስመጪና ላኪወች ጋ ተገናኝታችሁ፣ የጋራ የቢዝነስ ስምምነቶችን ለማድረግ፣ አጋርና የንግድ ወኪል ለመሆን አርብና ቅዳሜ (ኖቬምበር 5 እና 6) የንግድ ትርኢቱ ታዳሚ ከሆኑት የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ አባላት ጋ በተናጠልም ሆነ በጋራ የምትገናሹበት የቢዝነስ መገናኛ መድረክ ተዘጋጅቷል። በአካልም ሆነ ካሉበት ሆነው (በZOOM) ለማግኘት፣ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጭነው በመመዝገብ ቀጠሮ ይያዙ።

https://forms.gle/hhWiA1yyuuBGP1CfA

ቅዳሜ ኖቬምበር 6 ከኢትዮጵያ ባህላዊ የቡና መስተንግዶ ጋ፣ ተወዳጆቹ ድምጻውያን ማሪቱ ለገሰና ግዛቸው ተ/ማርያም (ሊጋባው በየነ) በልዩ የባህል ሙዚቃ ድግስ ይጠብቋችኋል።

ይሄ የንግድ ትርዒት የኢትዮጵያን የንግድ ማህበረሰብ እጅግ ሰፊ ከሆነውና አሜሪካ ነዋሪ ከሆነው የትውልደ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ጋር የሚያገናኝ ትልቅ መድረክ ነውና የ ኖቬምበር 5 እና 6 ቀጠሮውትን በክሪስታል ሲቲ ሃያት ሪጀንሲ ያድርጉ። በዚህ ዝግጅት ላይ ቦታ ይዛችሁ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ አልያም የንግድ ትረኢቱን ስፖንሰር በማድረግ የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
ለጥያቄና ለተጨማሪ ማብራሪያ በኢሜይል [email protected] ይጻፉልን፤ ድረገጻችንን www.ethiopromotionllc.com ይጎብኙ።

ኢትዮ- አሜሪካ 2021 የንግድ ትርዒት
ኖቨምበር 5 እና 6 በ ሃያት ረጀንሲ ክሪስታል ሲቲ

10/24/2021

Register for Business Matching and B2B Event with the Ethiopian Business delegates
Ethio-US 2021 Trade Fair
November 5 and 6
Hyatt Regency Hotel

10/21/2021

Ethio-US 2021 Trade Fair
November 5 and 6
Regency Crystal City

Register for Business Matching and B2B Event with the Ethiopian  Business delegatesEthio-US 2021 Trade Fair November 5 a...
10/20/2021

Register for Business Matching and B2B Event with the Ethiopian Business delegates
Ethio-US 2021 Trade Fair
November 5 and 6
Regency Crystal City

Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Association and Ethio Promotion LLC in coordination with Ethiopian Embassy in Washington DC cordially invites you to

የኢትዮ ማስታወቂያ ድርጅት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላቸሁ እየተመኘ በ Covid ምክንያት ተራዝሞ የነበረውን የንግድ ትርዒት በአዲሱ አመት በ2013 በዚሁ በሀገረ...
09/10/2020

የኢትዮ ማስታወቂያ ድርጅት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላቸሁ እየተመኘ በ Covid ምክንያት ተራዝሞ የነበረውን የንግድ ትርዒት በአዲሱ አመት በ2013 በዚሁ በሀገረ አሜሪካ ዠግጅታቸንን በማጠናቀቅ ላይ እንደምንገኝ በደስታ እየገለጽን የንግድ ትርዒቱን ለማዘጋጀት የተወሰነበትን ግዜና ቦታ በቅርቡ አንደምናሳውቅ በደስታ ነዉ።

Ethio-promotion LLC wishing you a Happy Holiday and a joyful Ethiopian New Year!
We are glad to announce that we are finalizing our preparation for this coming year to organize a trade fair in Washington, DC . Because of COVID, we postponed the event, but here we are now full of hope to resume the event. We will let you know the date-time soon.

03/18/2020
03/12/2020

የኢትዮ-አሜሪካ 2020 የንግድ ትርኢት በዋሽንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው 168 Share Email Facebook Twitter Google+ Viber Linkedin Telegram Pinterest WhatsApp ReddIt Tumblr StumbleUpon VK Digg LINE Ethiopia flag with American flag, 3D rendering አዲስ አበባ፣ ....

03/12/2020

Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © L TV World Click here page Click here twitter account ...

03/12/2020
ETHIO-US 2020 TRADE FAIR
03/12/2020

ETHIO-US 2020 TRADE FAIR

አምራች ኩባንያዎች የአፍሪካ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ የሚፈቅደዉ ህግ ተጠቃሚ አልሆኑም ተባለ TV NEWS TV WORLD

12/24/2019

Address

8204 Fenton Street Suite 205
Silver Spring, MD
20910

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 5pm
Sunday 9am - 5pm

Telephone

+15089041345

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopromotionllc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category

About Ethiopromotionllc

Ethio Promotion LLC is an events planning, coordination, consultation and Management Company based on Washington DC , USA .Our company services range from creating the idea of events, to consulting, organizing, promoting and conducting events ranging in size, purpose and scope of issues. The company has prided it selves in organizing world class events that were successful in providing values to our audience, sponsors and partners. The company strife to exceed expectation and always deliver in it's promises. The management of Ethiopromotion works hard to make sure that consistently plan well organized, researched and efficient events that would achieve the goals and objectives set by our vendors, partners and sponsors. We are committed to providing the best quality event management service in the most costeffective manner.

Nearby event planning services