02/19/2024
አለው ተቀምጬ ዝቅ ካለው ስፍራ
ከፍታ _ ለከፍታ ገበያው ሲደራ
ቁጭ ያለን ለማየት ዝቅታን አትፍራ
አለው ተቀምጬ ዝቅ ካለው ስፍራ
እታይህ ይሆናል ፋኖሴ ሲበራ
ያለውበት ..........😍
ፍሬ🙄