Ethio Buzz Kuwait

Ethio Buzz Kuwait ጌዜ ሳያባክኑ ጉልበት ሳያወጡ ተጨማሪ ገንዘብ ወጪ ሳይዳረጉ ?

Big shout out to my new rising fans! Bazzaa Takle
10/04/2026

Big shout out to my new rising fans! Bazzaa Takle

29/10/2025

የሚከራይ ፓርቲሽን ያለው መሃቡላ ውስጥ ቢደውልልኝ 556 81090

27/08/2025
ባሉበት የአየር ትኬትዎን ከደጆህ አደርሳለው ይዘዙኝ 55681090 ፣ መልካም አዲስ ዓመት ፣ መልካም ጉዞ
27/08/2025

ባሉበት የአየር ትኬትዎን ከደጆህ አደርሳለው ይዘዙኝ 55681090 ፣ መልካም አዲስ ዓመት ፣ መልካም ጉዞ

ክኩዊት አዲስ አበባ የደርሶ መልስ እና የመሄጃ ዋጋ || 40+7 KG
26/08/2025

ክኩዊት አዲስ አበባ
የደርሶ መልስ እና የመሄጃ ዋጋ || 40+7 KG

16/08/2025

መጪው እሮብ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄድ አስተማማኝ ተጓዥ ሰው አለ ፣ ለአዲስ አመት ለቤተሰብ ማድረስ መላክ የምትፈልጉ ማንኛቸውንም እቃ በአስተማማኝ እናደርሳለን ። በዚህ ቁጥር ያግኙኝ ያናግሩኝ 6363 2611

ከኩዌት አዲስ አበባ የደርሶ መልስ እና መሄጃ ዋጋሻንጣ ከእጅ ከሚያዝ ጋር 47 55681090 ወይም 098 378 1470
14/07/2025

ከኩዌት አዲስ አበባ የደርሶ መልስ እና መሄጃ ዋጋ
ሻንጣ ከእጅ ከሚያዝ ጋር 47
55681090 ወይም 098 378 1470

አዲስ ምዕራፍ... በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ያደረግነውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎቻችንን መብትና ደህንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሥምሪቱ እንዲከናወን ከፍተኛ ርብርብ እየተደረ...
11/06/2025

አዲስ ምዕራፍ...

በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ያደረግነውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎቻችንን መብትና ደህንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሥምሪቱ እንዲከናወን ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡ የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ሥራውም በሂደቱ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራበት ይገኛል፡፡

በዚህ መሰረት ከኩዌት መንግስት ጋር የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልንና የቤት ውስጥ ሥራን መሰረት ያደረገ ስምምነት ወደ ተግባር የማሸጋገር ሥራ ተጠናቋል::

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተቀረፀው ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ስምምነቱ የዜጎቻችንን መብት፣ ደህንነት እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ የሥራ ስምሪት እንዲያገኙ ከማስቻሉም በላይ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክር ነው፡፡
ሂደቱ እንዲሳካ አበርክቶ ለነበራችሁ አካላት በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
https://www.facebook.com/share/p/1KPUZNsaNV/

Address

Abu Halifah

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Buzz Kuwait posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Buzz Kuwait:

Share

Category