Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር

Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር The Official Ethiopian DJ Association Page. If u have any question about Ethio DJ please send us a message. https://www.facebook.com/EthioDJ Founded in 2010

Ethiopian DJ Association .

ሙያውን እክብሮ ባለሙያዎችን ያስከበረ !!! የዲጄን ሙያ ከፍ ያለ ደረጃ ያደረሰ ! ለታናናሾቹ ትልቅ Roll model Dj Sheri !!!
18/06/2025

ሙያውን እክብሮ ባለሙያዎችን ያስከበረ !!! የዲጄን ሙያ ከፍ ያለ ደረጃ ያደረሰ ! ለታናናሾቹ ትልቅ Roll model Dj Sheri !!!

06/06/2025

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልእክታችንን እያስተላለፍን በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!!!!!

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ!

የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር !!!!

ዲጄ ሉና 🔥 አዲስ ክስተት       ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ መነጋገርያ የሆነው ዲጄ ሉና ለብዙ ዲጄዎች Motivation እየሆነ ይገኛል !!በተለይ የባህር ማዶ ሙዚቃ ብቻ ለሚያዘወትሩ ዲጄዎች ...
03/06/2025

ዲጄ ሉና 🔥 አዲስ ክስተት

ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ መነጋገርያ የሆነው ዲጄ ሉና ለብዙ ዲጄዎች Motivation እየሆነ ይገኛል !!
በተለይ የባህር ማዶ ሙዚቃ ብቻ ለሚያዘወትሩ ዲጄዎች የአገራችንም ሙዚቃ እንደዲጄ በደንብ Mix ከተሰራ Viral እንደሚወጣና የዲጄውም ስም ከፍ እንደሚል ጥሩ ማሳያ ሆኖ አሳይቷል

ዩትዪቡ ላይ Vol 3 ብሎ በለቀቀው Nonstop ስራው ውስጥ ከ ሚሊዮን በላይ ብዙ እይታ ያገኘ ሲሆን ብዙ የሀገር ውስጥ ሙዚቃ ለቋል ። አንድ ረዝም አመት ከሰራ ዘፋኝ እኩል ትኩረትን ስባል : ብዙ የእንወድሀለን ጥያቄዎችም እየቀረቡለት ሲሆን ባልተለመደ መልኩ ታዋቂ ሰለብሪቲዎችም ሙዚቃወ‍እን እየተጠቀሙበትም እና ቪዲዮ እየሰሩበት ይገኛሉ ። ዘጠናዎቹን(90's) ጨምሮ በጣም የምንወዳቸውን የቆዩ ዘፈኖች ፣ ሚክስ ስላደረጋቸው እንደአዲስ እየተሰሙ ይገኛሉ።

በመጨረሻም ዲጄ ሉና የዲጄውን ኢንደስትሪ ነቃ እንዲል ስላደረከው በኢትዮጲያ ዲጄ ማህበር ስም ክብረት ይስጥልን እንላለን !!!

-

®JOP

በመጀመርያ ዮሀናን  ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም ኤቨንት ኦርጋናይዘሮቹን ዲጄ በነፃነት መድረክ ተሰጥቶት ሲሰራ ተመልካቾች ምስክር የሆኑበት ትልቅ ኮንሰርት ነበር !!! ኮንሰርቱ ላይ የሰራች...
25/05/2025

በመጀመርያ ዮሀናን ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም ኤቨንት ኦርጋናይዘሮቹን ዲጄ በነፃነት መድረክ ተሰጥቶት ሲሰራ ተመልካቾች ምስክር የሆኑበት ትልቅ ኮንሰርት ነበር !!! ኮንሰርቱ ላይ የሰራችሁትን ዲጄዎች በሙሉ በሙያ ማህበራችን ስም ከልብ እናመስግናችዋለን !!! እናንተ ኮርታችሁ ሙያችንን ስላኮራችሁ !!! በቅርብ ቀን ትልቅ ኮንሰርት በዲጄ ብቻ ትመጣላችሁ !!! ዮሀናን እና ኤቨንት ኦርጋናይዘሮቹን በድጋሚ ከልብ እናመሰግናቸዋለን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Djblack Man DJ-Ab Mb Titem Tekle Kiros

ጥሪ እክባሪ ነው ሁላችንም እንዳንቀር !!!!
19/05/2025

ጥሪ እክባሪ ነው ሁላችንም እንዳንቀር !!!!

DJ Phelixyos የሰራውን Orginal አልበም ግንቦት 20 ከ 10፡00 ጀምሮ ቦሌ ካሌብ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ዶዝ ላውንም አልበሙ ከመውጣቱ በፉት ለሁሉም ዲጄዎች ስሙልኝ ብሎ ጠርቷችኃ...
19/05/2025

DJ Phelixyos የሰራውን Orginal አልበም ግንቦት 20 ከ 10፡00 ጀምሮ ቦሌ ካሌብ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ዶዝ ላውንም አልበሙ ከመውጣቱ በፉት ለሁሉም ዲጄዎች ስሙልኝ ብሎ ጠርቷችኃል

12/05/2025
እንደምታቁት ትክክለኛ ሰርግ ላይ ያተኮሩ የሰርግ ሙዚቃዎች ቶሎ ቶሎ አይወጡም  ይህን በማስመልከት በሌሎች የሙዚቃ ስራዎች የምናቀው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ዮናስ ግዛው ወቅቱን በማስመልከት  “ካባሽ ...
28/04/2025

እንደምታቁት ትክክለኛ ሰርግ ላይ ያተኮሩ የሰርግ ሙዚቃዎች ቶሎ ቶሎ አይወጡም ይህን በማስመልከት በሌሎች የሙዚቃ ስራዎች የምናቀው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ዮናስ ግዛው ወቅቱን በማስመልከት “ካባሽ ያምራል” የተሰኘ ቆንጆ የሰርግ ሙዚቃ ለቆልናል! ወቅቱ ሰርግ ነውና የሰርግ ዲጄዎች በደንብ አድምጡት !!

Ethiopian Music : Yonas Gizaw - Kabash Yamral | ዮናስ ግዛው - ካባሽ ያምራል | New Ethiopian Wedding Song 2025 (Official Video)Subscribe: http://goo.gl/vdthqbFacebook ...

የብርቅዬዎች ተወዳጅ የነበረው የቀድሞው ሮሃ ባንድ ሳክስፎን ተጫዋች ዮናስ ድጋፌ aka Simon Libanos  ከዚህ አለም በሞት ተለየ። እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን። ቤተሰቡ እና ለወዳጆቹ...
14/04/2025

የብርቅዬዎች ተወዳጅ የነበረው የቀድሞው ሮሃ ባንድ ሳክስፎን ተጫዋች ዮናስ ድጋፌ aka Simon Libanos ከዚህ አለም በሞት ተለየ። እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን። ቤተሰቡ እና ለወዳጆቹ እንዲሁም ለኢትዮጲያ የሙዚቀኞች ማህበርም መፅናናትን በኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር ስም ከልብ እንመኛለን !!!

ዲጄዎች ከአእምሮ ጉዳት ተጠንቀቁ!! ——————————————————-በዲጄ ስራ የእንቅልፍ እጥረት ፣  የውድድር ጫና፣  በምሰሩበት ቦታ የታዳሚ  ልማዶች መቀየር ፣ የገንዘብ አለመረጋጋት፣ ለእ...
11/04/2025

ዲጄዎች ከአእምሮ ጉዳት ተጠንቀቁ!!
——————————————————-

በዲጄ ስራ የእንቅልፍ እጥረት ፣ የውድድር ጫና፣ በምሰሩበት ቦታ የታዳሚ ልማዶች መቀየር ፣ የገንዘብ አለመረጋጋት፣ ለእምሯዊ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ።
ባናወራም ብዙ ዲጄዎች ከጭንቀት ጋር ይታገላሉ፣ ከስራ ጫና፣ ከማህበራዊ ድህረ ገጽ እይታ ሱስ፣ ወይም ወደፊት የዲጄ ስራ ይኖረኝ ይሆን ብሎ እርግጠኛ አለመሆን ጋር በተያያዘ ጭንቀት ይፈጠራል። ጤናማ ስኬት ጊዜ ያለፈበት በሚመስልበት ኢንዱስትሪ ውስጥ፣ አስመሳይ ሲንድረም የተለመደ ነው፣ እንኳን ለጀማሪ ይቅርና በደንብ ለተሰራጁ ዲጄዎችም እንኳን ሁሌም የጥርጣሬ ጊዜ ያጋጥማቸዋል።
በተለይ የምሽት ህይወት ኢንዱስትሪ ሁልጊዜ በጣም ጤናማ አካባቢ አይደለም . ረጅም ሰዓታት መስራት ፣ የዕፅ እና የመጠጥ ሱሰኝነት እና የተዛባ የእንቅልፍ መርሃ ግብሮች ለአካላዊ እና አእምሯዊ ጤና ጉዳቶች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። በክለብ ስራ ላይ የተሰማሩ ዲጄዎች ብዙውን ጊዜ ሚዛኑን መጠበቅ አስቸጋሪ በሚሆንባቸው ከፍተኛ የጭንቅ አካባቢዎች ውስጥ ይገኛሉ
ስለዚህ የአእምሮ ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጥባቸውን መንገዶች መፈለግ በጣም አስፈላጊ ነው። ድንበሮችን ማዘጋጀት፣ እረፍቶችን መውሰድ እና እራስዎን በሚደግፍ ማህበረሰብ መክበብ የረጅም ጊዜ ስራን ለማስቀጠል ይረዳል። አንዳንድ ዲጄዎች ወደ ቴራፒ፣ የንቃተ ህሊና ልምዶች፣ ወይም የቀን ስራን ለመስራት ወይም ከሌሊት ህይወት አለም ውጭ ለመስራት ፕሮግራሞቻቸውን ያስተካክላሉ ። ዋናው ነገር አእምሮን የሚጎዱ ምልክቶችን ማወቅ እና የዲጄ ስራን ማይረብሽ ንቁ እርምጃዎችን መውሰድ ግድ ስለሚል በጊዜ አስቡበት

/////DJ Jop////

ወንድማችን ዲጄ ሚኪ ( ጎጆ ሚውዚክ ) ዛየን የጥርስ ህክምና !! የሚል የጥርስ ክሊኒክ ኤዳናሞል ወረድ ብሎ location ያለበት ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ ላይ ከፍቷል !!! ሁላችንም የጥርስ ...
04/04/2025

ወንድማችን ዲጄ ሚኪ ( ጎጆ ሚውዚክ ) ዛየን የጥርስ ህክምና !! የሚል የጥርስ ክሊኒክ ኤዳናሞል ወረድ ብሎ location ያለበት ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ ላይ ከፍቷል !!! ሁላችንም የጥርስ ህክምና ሲያስፈልገን ሄደን እንታከም ??? እጅግ በጣም ደስ የሚል ትልቅ አርአያ ነው ለተተኪው ትውልድ !!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category