Helas Tv

Helas Tv Photo,video & lyric

11/12/2025
አህምምምምምምምም ያስብላል
11/12/2025

አህምምምምምምምም ያስብላል

እናት ለምን ታልቅስ..?.. ?ወ/ሮ አበባ ገብሩ ልጃቸው አዶናይን እንዲለቀቅ በእንባ እየጠየቁ ነው!የማኅበራዊ ሚዲያ ኮከብ የሆነው አዶናይ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ፣ እናቱ ወይዘሮ አበባ...
11/12/2025

እናት ለምን ታልቅስ..?.. ?
ወ/ሮ አበባ ገብሩ ልጃቸው አዶናይን እንዲለቀቅ በእንባ እየጠየቁ ነው!

የማኅበራዊ ሚዲያ ኮከብ የሆነው አዶናይ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ፣ እናቱ ወይዘሮ አበባ ገብሩ እያለቀሱ ልጃቸው እንዲለቀቅ ጥያቄ እያቀረቡ ይገኛሉ።

የዓመቱን ምርጥ ቲክቶክ ሰሪ ጨምሮ አራት ሽልማቶችን ካሸነፈ ብዙም ሳይቆይ በተፈጠረው በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ፣ ወይዘሮ አበባ ልጃቸው ምንም ስህተት እንዳልሠራ በመግለጽ ስሜታቸውን ገልጸዋል፡-

“ ልጄ ምንም ስህተት አልሠራም። እባካችሁ፣ ይለቀቅ ዘንድ አድርጉ። በእንባ እየጠየቁ ነው!
@ሄላስ

“መሰገጥ” ማለት በትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ዐውድ ስንፈታው እንደ ያዕቆብ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም ማለት ነው። ቀሲስ ዲበኩሉ በላይለበረከትህ ለሰላምህ ሰግጥ ለየትኛውም ጩኸት ለየትኛውም ማ...
01/12/2025

“መሰገጥ” ማለት በትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ዐውድ ስንፈታው እንደ ያዕቆብ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም ማለት ነው።

ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ

ለበረከትህ ለሰላምህ ሰግጥ ለየትኛውም ጩኸት ለየትኛውም ማወናበድ በረከትህን አታስመልጥ አሳልፈህ አትስጥ

09/11/2025
የምትመለከቷቸው ፊታቸውን ሙሉ ለሙሉ የሸፈኑት  በናይጀሪያ የቦኮሃራም ታጣቂዎች አይደሉም። በትግራይ የሞንጀሪኖ ታጣቂዎች ናቸው። እነዚህ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት  #በመኾኒ አንድን ወጣት በጥይ...
02/09/2025

የምትመለከቷቸው ፊታቸውን ሙሉ ለሙሉ የሸፈኑት በናይጀሪያ የቦኮሃራም ታጣቂዎች አይደሉም። በትግራይ የሞንጀሪኖ ታጣቂዎች ናቸው። እነዚህ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት #በመኾኒ አንድን ወጣት በጥይት አንገቱን መትተው የገደሉ ሲሆን በሌሎች ሁለት ደግሞ የአካል ጉዳት አድርሰውባቸው ጤና ጣቢያ ህክም እያደረጉ ይገኛሉ።

The 2nd death 💀 😭😭😭😭😭😭     Tgray 😡
02/09/2025

The 2nd death 💀
😭😭😭😭😭😭
Tgray 😡

Address

Mekelle
HELASTUBE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Helas Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Helas Tv:

Share