Dogs don't come much mangier than chauvinistic

Dogs don't come much mangier than chauvinistic -- It means that it is difficult, if not impossible, to change the way the person does something when they have been doing it the same way for many years.

In other words, you can't change someone's

18/05/2021

The fact that all Ethiopians are so far living as good in peace with their social needs such as participation, freedom and security is known to most Ethiopians ; and this is based on our desire on the basis of good social relations and human needs theory.

11/04/2021

ለአፋር አትጨነቅ እሱ ያውቅበታል፤
ልቡን ብቻ ይዞ ሲዋደቅ ኖሯል፤
ለመብቱ ይሟገታል ላፈሩ ይሞታል፤
እንኳን የራስ ግዛት ሀገር አስከብሯል፤
ለኢትዮጵያ አንድነት ጮክ ብሎ ዘምሯል፤
ድሮ ፋሽስቶችን ቀጥሎ ባሬን፤
የቅርቡንም ጁንታ ሸኝቷል ዋናውን ፤
ዛሬም ቢሆን ነገ አንድ ነው አቋሙ፤
ሀገርን ማስከበር ባጥንትና ደሙ።
ውስጠ-ወይራ-ሙስጤ-ሙስጤ-ዝያድ ባሬ ፤
ምን እንዳለ አውቀናል ምን እንዳለው ዛሬ።
ምንም ቢገኝ ቢጠፋ ገለልተኛ ዳኛ፤
ለእንዲህ ዓይነት ትዕቢት ቦታ የለም ከእኛ፤
ማንም ቢሆን ቢዟዟር እንደያዘው መጋኛ።
አባዜው ግልፅ ነው የታወቀ ባገር፤
አፋር መች ጠፋው የጉዳዩ ሚስጢር ፤

05/12/2020

ይቺ ዲያብሎስ ስሟ ገዝፎ ነበር
ልክ እንደ " ብላክ ስዋን " በነጮች አጠራር

ትለያለች በሚሏት ውሃን ከወተት
ጥቁር "ዝይ" ምትባል በኛ ባገር ቤት

ካርባዎች ዓመታት ኋላ ሲረጋገጥ
ዋልጌና ወፈፌ ተራ ጋጠ ወጥ

የአዕምሮ ደካማ ቂብ ቂብ ቃጭላም
ያች ወደል አህያ ገጠሬ ሽመር ሻም

ቢሽ ቦሽ ቀባጣሪ ወንዳገረድ ድመት
ከዳተኛ አታላይ ፊክል ፋከር እስስት
ዲዚ ዶዝ ኩርንችት አብረቅርቅ በውሸት

በደንብ ስናውቃት እሷ ውስጠ ባዶ
የፈራነው ለካ ሆነን ነው ከማዶ
በሃሳብ ጎዳና ትውልድ ነጉዶ ነጉዶ
በጠፋ ነፃነት ኑሯችን ተወዶ
በዕለት ጉርስ ፍለጋ ስንዋትት በማልዶ

ስላጣን ነበረ እዱር ያላደገ
በአደብ ያደገ የተመነደገ
ለፍትህ ለእውነት ቁርጠኛ የሆነ መሪ
ሁሉንም ሚያሳትፍ ማንንም መካሪ
ሀገሩን የሚወድ ወገኑን አክባሪ
ላገር ለህዝቦቿ ሚለምን ፈጣሪ

አ ሁ ን ዬ ዬዬ ለለ ም ዝዝ ር
ምም ን ም ው ር ው ር
በእድሜው ልጅ እግር በትህትናው በኩር
አካዳሚክ ስኮላር የይቅርታ ዶክተር
ቅን አዛኙ ሩህሩህ ቦታ ሚሰጥ ለፍቅር
ታጋሽ መልከ መልካም የማያሴር በስውር
ያመራር ቁንጮ የቁርጥ ቀን መራር
ያለም ገፀ-በርከት ባገር ማይደራደር
አምርሮ ባንዷ ቀን ባስራዘጠኝ ህዳር
ግፍ አንጋፎ ኣረገው የበረዶ ክምር

የእርጅና እከካቸው የትዕቢት ልካቸው
በጀግና መሪያችን ተረገፈላቸው

16/10/2020

Sometimes people throw away good things for the sake of something better, but it is at the end they realize that better things are not achieved so easily

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ለተሻለ ነገር ስሉ ጥሩ ነገርን ይጥሉና ነገር ግን መጨረሻ ላይ ያ የጣሉት ጥሩ ነገር ጥሩውና የተሻለው ነገር ደግሞ እንዲህ በቀላሉ እንደማይገኝ ለማወቅ ይገደዳሉ

16/10/2020

Sometimes people throw away good things for the sake of something better, but it is at the end they realize that they've thrpwn away the good one while better things are not achieved so easily

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ለተሻለ ነገር ስሉ ጥሩ ነገርን ይጥሉና ነገር ግን መጨረሻ ላይ ጥሩው ነገር ያ የጣሉት ነገር እንደነበር እና የተሻለው ነገር ደግሞ እንዲህ በቀላሉ እንደማይገኝ ለማወቅ ይገደዳሉ

አለማወቅ ነገሮችን በትክክል መከወንን ለመማር ፍቃደኛ እንዳለመሆን አሳፋሪ አይደለም
11/09/2020

አለማወቅ ነገሮችን በትክክል መከወንን ለመማር ፍቃደኛ እንዳለመሆን አሳፋሪ አይደለም

09/09/2020

الكلاب القديمة لا تأتي أكثر من الشوفينية

Address

Afar
Kembolcha
1000

Telephone

+251911057589

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dogs don't come much mangier than chauvinistic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dogs don't come much mangier than chauvinistic:

Share