Maalala Entertainment.

Maalala Entertainment. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maalala Entertainment., Performance & Event Venue, Hossana.

ኢትዮጵያዊ አማካኝ ጋቶች ፓኖም ለኩዌት ክለብ ፈረመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ወደ ኩዌት ሊግ ማምራቱ ለማወቅ ተችሏል። በሳውዲው ክለብ አል አረቢ ጥሩ ጊዜን ...
09/07/2026

ኢትዮጵያዊ አማካኝ ጋቶች ፓኖም ለኩዌት ክለብ ፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ወደ ኩዌት ሊግ ማምራቱ ለማወቅ ተችሏል።

በሳውዲው ክለብ አል አረቢ ጥሩ ጊዜን በግሉ ያሳለፈው ጋቶች ፓኖም ለኩዌቱ አል ፋሂሊ ክለብ ፊርማውን ማኖር ችሏል።

ጋቶች ፓኖም በክለቡ ለአንድ አመት ለመቆየት ለአል ፋሂሊ ስፖርት ክለብ ፊርማውን አኑሯል።

ጋቶች ፓኖም ከሳምንታት በኃላ ወደ ግብፅ በማቅናት በቅድመ ውድድት ዝግጅት ቡድን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል።

ጋቶች ፓኖም ከሀገራችን ሊግ አልፎ :-

* በሩሲያ
* ኢራቅ
* ግብፅ እና
* ሳውዲ አረቢያ ሊጎች ላይ ባለፉት አመታት ተጫውቶ አሳልፏል።

“ ጭልፊቶቹ “ የሚል መጠርያ ያለው ክለቡ አስር ክለቦች በሚሳተፉበት የሀገሪቱ ሊግ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን 6ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

🚨 ሩብ ፍጻሜ፡ 🇳🇴ኖርዌይ ከ እንግሊዝ 🇬🇧🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷​🇦🇷 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ 🇨🇭🇪🇸 ስፔን ከ ቤልጂየም 🇧🇪
08/07/2026

🚨 ሩብ ፍጻሜ፡
🇳🇴ኖርዌይ ከ እንግሊዝ 🇬🇧
🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷
​🇦🇷 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ 🇨🇭
🇪🇸 ስፔን ከ ቤልጂየም 🇧🇪

እንግሊዝ ሜክሲኮን 3-2 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ አለፈች   | እንግሊዝ በ16 ቡድኖች ዙር ሜክሲኮን 3 ለ 2 በማሸነፍ ወደ 2026 የዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች።በሜክሲኮ ...
06/07/2026

እንግሊዝ ሜክሲኮን 3-2 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ አለፈች

| እንግሊዝ በ16 ቡድኖች ዙር ሜክሲኮን 3 ለ 2 በማሸነፍ ወደ 2026 የዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች።

በሜክሲኮ ሲቲ ስታዲየም በተደረገው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጁድ ቤሊንግሃም ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የእንግሊዝ ድል ቁልፍ ተጫዋች ሆኗል። ሃሪ ኬንም ከፍጹም ቅጣት ምት አንድ ግብ በማስቆጠር የቡድኑን ድል አጠናክሯል።

ለሜክሲኮ በኩል ኩይኖስ እና ራውል ሂሜኔዝ ከፍጹም ቅጣት ምት የተገኙ ግቦችን አስቆጥረዋል።

እንግሊዝ በ54ኛው ደቂቃ ተከላካዩ ጃሬል ኳንሳህ በቀይ ካርድ ከሜዳ በመውጣቱ ቀሪውን ጨዋታ በ10 ተጫዋቾች ብትጫወትም ውጤቱን ጠብቃ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችላለች።

ከአስተናጋጅ ሀገራት አንዷ የሆነችው ሜክሲኮ በቀደሙት አራት ጨዋታዎች ምንም ግብ ሳይቆጠርባት ጠንካራ ጉዞ ብታደርግም፣ በዚህ ሽንፈት ከውድድሩ ተሰናብታለች።

እንግሊዝ በሩብ ፍጻሜው ከኖርዌይ ጋር ለግማሽ ፍጻሜ የሚያበቃ ወሳኝ ፍልሚያ ታደርጋለች።

የታዳጊ ነብሮቹ የዛሬው ቋሚ አሰላለፍ !የሀዲያ ሆሳዕና ከ20 ዓመት በታች ቡድን፣ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 07:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም ከሲዳማ ቡና  ጋር...
30/06/2026

የታዳጊ ነብሮቹ የዛሬው ቋሚ አሰላለፍ !

የሀዲያ ሆሳዕና ከ20 ዓመት በታች ቡድን፣ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 07:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም ከሲዳማ ቡና ጋር ለሚያደርጉት የማጠቃለያ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቋሚ አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል ።

ድል ለታዳጊ ነብሮቹ ! 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ካስመርቃቸው ተማሪዎች አንዷ የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ አበባየሁ ደሳለኝ ከልጇ ጋር
27/06/2026

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ካስመርቃቸው ተማሪዎች አንዷ የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ አበባየሁ ደሳለኝ ከልጇ ጋር

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃግብሮች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎቹን በነገው ዕለት ያስመርቃል። ውድ ተማሪዎቻችን ባለፋት ዓመታት የትምህርት ጉዟችሁን በስኬት አጠናቃችሁ ለደስታ...
26/06/2026

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃግብሮች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎቹን በነገው ዕለት ያስመርቃል።

ውድ ተማሪዎቻችን ባለፋት ዓመታት የትምህርት ጉዟችሁን በስኬት አጠናቃችሁ ለደስታችሁ ቀን ለሆነው የምረቃ ቀን በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

በማህበረሰብ ውስጥ ነን
ጅማ ዩኒቨርሲቲ

ሰበር ዜና፦ የሃዲያ የውበት አምባ—መጨፈራ ሐይቅ በአዲስ መልክ ሊዋብ ነው!​«የተፈጥሮ ስጦታዋ፣ የሆሳዕና እና የሃዲያ ዞን እምብርት የሆነችው ማራኪዋ መጨፈራ ሐይቅ በታላቅ አዲስ ፕሮጀክት ሙ...
26/06/2026

ሰበር ዜና፦ የሃዲያ የውበት አምባ—መጨፈራ ሐይቅ በአዲስ መልክ ሊዋብ ነው!
​«የተፈጥሮ ስጦታዋ፣ የሆሳዕና እና የሃዲያ ዞን እምብርት የሆነችው ማራኪዋ መጨፈራ ሐይቅ በታላቅ አዲስ ፕሮጀክት ሙሉ ለሙሉ ገፅታዋ ሊቀየር... ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁኝ!»

Address

Hossana

Telephone

+251924456034

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maalala Entertainment. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share