Abyssiniawi Event

Abyssiniawi Event we work so hard to make your life easier and precious !!!

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
02/03/2022

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!

መልካም የጥምቀት በዓልHappy Epiphany
18/01/2022

መልካም የጥምቀት በዓል
Happy Epiphany

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስየልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!❤️❤️❤️❤️❤️
06/01/2022

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!❤️❤️❤️❤️❤️

❤️ኢድ ሙባርክ ❤️እንኳን  ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደርሳችሁ 💚 💛ለመላው እስልምና እምነት ተከታዪች  ❤እንኳን ለ 1442 ለኢዳል ፈጥር አደረሳችሁ ❤
12/05/2021

❤️ኢድ ሙባርክ ❤️
እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም አደርሳችሁ

💚
💛ለመላው እስልምና እምነት ተከታዪች
❤እንኳን ለ 1442 ለኢዳል ፈጥር አደረሳችሁ ❤

 #ኢትዮጵያዬ
11/05/2021

#ኢትዮጵያዬ

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች ሁሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላምና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለ...
02/05/2021

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች ሁሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላምና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
12/04/2021

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።

It's my dam!ግድቡ የኔ ነው!
09/04/2021

It's my dam!
ግድቡ የኔ ነው!

🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹ቃል አያስፈልገውም ያወራል ቀለሙ !!!
30/03/2021

🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹
ቃል አያስፈልገውም ያወራል ቀለሙ !!!

 #አዲስ አበባ  #ኢትዮጵያ #አድዋ"ይቺ ናት ሀገሬ ፣ ይቺ ናት ኢትዮጵያ!!ስለመጡ እናመሰግናለን!!!
02/03/2021

#አዲስ አበባ
#ኢትዮጵያ
#አድዋ

"ይቺ ናት ሀገሬ ፣ ይቺ ናት ኢትዮጵያ!!

ስለመጡ እናመሰግናለን!!!

አቢሲኒያዊ ኢቨንት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች አዲሱ አመት የሰላም፣የጤና፣መልካም ዜና የምንሰማበት፣የፍቅር እንዲሁም የብልጽግና እንዲሆንልን ይመኛል።  TO ALL ETHIOPIAN PEOPLEWE...
11/09/2020

አቢሲኒያዊ ኢቨንት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች አዲሱ አመት የሰላም፣የጤና፣መልካም ዜና የምንሰማበት፣የፍቅር እንዲሁም የብልጽግና እንዲሆንልን ይመኛል።
TO ALL ETHIOPIAN PEOPLE
WE WILL BE BACK SOON

ለመላው  #የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !         ☪ኢድ ሙባረክ☪ EVENT በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
24/05/2020

ለመላው #የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

☪ኢድ ሙባረክ☪

EVENT በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

Address

Piyasa
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssiniawi Event posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abyssiniawi Event:

Share

Category