24/04/2025
ማህበሩን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ሥራ እንደቀጠለ ነው...
ማህበሩን በተቀላቀለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ አስተባባሪነት በመምጣት ባለፉት ሁለት አመታት ድንቅ ሥራዎችን አብሮን ሲሠራ የነበረው ታታሪው የማህበራችን አባል ከደቡብ አፍሪካ 7,800 ብር ገቢ በማድረግ ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ በርቱ ብሎናል። እኛም ከልብ እናመሰግናለን! ከመስጠት አትጉደል፣ መልካምነት ይክፈልህ በወጣ ይተካ ብለናል።
ሌሎቻችሁንም እጅ ከምን ብለናል?
ለብዙ አቅመ ደካሞች መከታ የሆነው ማህበር በአሁን ሰዓት እገዛችሁን ይሻል።
ንግድ ባንክ 1000373276409
ቴሌ ብር 0900615876
በጎነትን በፍቅር
t.me/henon_charity_association