
14/07/2022
ዜና ለፓስፖርት ፈላጊዎች
አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን ፓስፖርት አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማደስ
✅1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የትዳር ሁኔታ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
✅2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የትዳር ሁኔታ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
✅3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀድሞ ፖስፖርት ፎቶ ወይም ቁጥር
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
✅4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
✅* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ telebirr 2300
✅🌹🌷🌺❤️🪴
✍️WE REGISTER ONLINE
👉To Register Online in Service Charge Contact Us
🏠ቁጥር 1-አድራሻ፡-ቤቴል ኮምፒውትር ማዕከል ከደ/ብረሃን ሪፍራል ሆፒስታል ፊት ለፊት 2ኛፎቅ ከህብረት ባንክ በላይ ስላሴማዕከል📞/09-70-20-00-14/ 09-12-67-94-62/☎️Office :-011-637-52-58
🏠ቁጥር 2-አድራሻ፡ -ቤቴል ኮምፒውትር ቴክኖሎጄ ማዕከል ደ/ብረሃን ጠባሴ ብራናዮዝ ት/ት ቤት ፊት ለፊት ወይም ከገበርኤል መታጠፊያ ፊት ለፊት2ኛፎቅ 📞09-78-78-37-35/09-70-20-00-13// 09-11-31-34-41/
☎️Office:-011-637-53-43
🔰Please Don't forget to share/እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
Telegram:-https://t.me/BethelJob
https://t.me/bethelgroup
🔴Follow our page
https://www.facebook.com/100570966062604/posts/100594956060205/?app=fbl