70'80'90ዎቹ በባህርዳር

70'80'90ዎቹ በባህርዳር ውቢቷ ባህርዳር እንገናኝ! ከሐምሌ 23-30/ 2015 ዓ.ም ለ1970,80,90ዎቹ የቀድሞ የባህርዳር ነዋሪዎች በተዘጋጀው የትውውቅ ፕሮግራም እንሳተፍ!!! ከሐምሌ 24-30 2015 ዓ.ም
July 31st-August 6th ውቢቷ ባህርዳር እንገናኝ!

06/01/2025
ሀገራችንን  ህዝባችንን ጠብቅልን🤲🤲
06/01/2025

ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቅልን🤲🤲

11/12/2024

እንዴት ሰነበታችሁ? ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የድርጅታችን ቤተሰብ ይሁኑ🙏

https://www.facebook.com/share/1Jh8Cc6ND9/

Real People. Real Communication. Real Result

በቅርብ ሁላችሁንም የሚያሳትፍ ስራ ይዘን እንመጣለን ብለናችሁም አልነበር ቤተሰብ!ድርጅታችን Neff Communication & Event  ከታህሳስ 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሁሌም በየወሩ የመጨ...
08/12/2024

በቅርብ ሁላችሁንም የሚያሳትፍ ስራ ይዘን እንመጣለን ብለናችሁም አልነበር ቤተሰብ!

ድርጅታችን Neff Communication & Event ከታህሳስ 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሁሌም በየወሩ የመጨረሻው እሁድ በአዲስ አበባ የተመረጡ ዋናዋና ጎዳናዎች የሚካሄድ ደማቅ የብስክሌት ፌስቲሻል ይዦላችሁ መጥቷል።

በየትኛውም እድሜና ፆታ የሚገኝ ሰው በነፃ አዎ በነፃ ፌስቲቫሉን መካፈል ይችላል🚴🚵‍♂️

እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ? በድርጅታችን Neff Communication & Event  ሁላችሁንም የሚያሳትፍ ትልቅ ስራ ይዘንላችሁ መጥተናል ቤተሰብ!  በቅርብ ይፋ እናደርጋለን! ሁላችሁም የዚህ ...
21/10/2024

እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ?
በድርጅታችን Neff Communication & Event ሁላችሁንም የሚያሳትፍ ትልቅ ስራ ይዘንላችሁ መጥተናል ቤተሰብ! በቅርብ ይፋ እናደርጋለን!

ሁላችሁም የዚህ መንደር ወዳጆች የድርጅታችን ቤተሰብ እንድትሆኑ እንፈልጋለንና ኮሜንት ውስጥ ባስቀመጥኩት ሊንክ ላይክና ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🙏

እንኳን አደረሰን ቤተሰብ🙏ድርጅታችን Neff Communication & Event መልካም የደመራ እና የመስቀል በአል እንዲሆን ይመኛል!
26/09/2024

እንኳን አደረሰን ቤተሰብ🙏

ድርጅታችን Neff Communication & Event መልካም የደመራ እና የመስቀል በአል እንዲሆን ይመኛል!

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! አዲሱ ጋሻው አባተ, Alex Tesfaw, Milla Assefa, Haile Alemayehu, ...
18/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! አዲሱ ጋሻው አባተ, Alex Tesfaw, Milla Assefa, Haile Alemayehu, መሀመድቢሆነኝ ክፍለጦር

እንኳን አደረሰን!ድርጅታችን Neff Communication & Event  አዲሱ አመት የስኬት እንዲሆንልን ይመኛል!
11/09/2024

እንኳን አደረሰን!
ድርጅታችን Neff Communication & Event አዲሱ አመት የስኬት እንዲሆንልን ይመኛል!

እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ?በርካታ ስኬታማ የሁነትና ኮምዩኒኬሽን ስራዎችን ሲሰራ የቆየው ድርጅታችን ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት 2ኛ ቅርንጫፉን በአዲስአበባ ከፍቷል። በቅርብ በርካታ ስራዎችን ...
05/07/2024

እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ?

በርካታ ስኬታማ የሁነትና ኮምዩኒኬሽን ስራዎችን ሲሰራ የቆየው ድርጅታችን ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት 2ኛ ቅርንጫፉን በአዲስአበባ ከፍቷል። በቅርብ በርካታ ስራዎችን ይዘን የምንቀርብ ሲሆን የዩትዩብ ፔጃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኃል🙏

Share your videos with friends, family, and the world

ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት  በእውቀት እና የረጅም አመት ልምድ ላይ የተመሰረት ፤ ጥራት እና ዘመናዊ አሰራርን በማስቀደም የተለያዩ አለምአቀፍና አገራዊ የኮምዩኒኬሽን እና ሁነት ስራዎችን ...
03/07/2024

ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት

በእውቀት እና የረጅም አመት ልምድ ላይ የተመሰረት ፤ ጥራት እና ዘመናዊ አሰራርን በማስቀደም የተለያዩ አለምአቀፍና አገራዊ የኮምዩኒኬሽን እና ሁነት ስራዎችን በተቀላጠፈ መልኩ በልዩነት ለመስራት የተቋቋመ ድርጅት ነው።

ድርጅቱ የሚሰራቸው ዋናዋና ተግባራት፦

1. አለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን ማዘጋጀት፣ ማማከርና ማስተባበር፤
2. የህዝብ ግንኙነት ሥራዎችን ማከናወን፤
3. ከሁነት ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮምዩኒኬሽን ሥራዎች ጋር የተያያዙ ሥልጠናዎችን መስጠት፣ ማማከር እና ጥናቶችን ማካሄድ፤
4. ለሁነት ዝግጅት አጋዥ የሆኑ ፅሑፎችን አዘጋጅቶና አደራጅቶ ማሰራጨት፤
5. መልዕክቶችን መቅረፅና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ማስተላለፍ፤
6. ለመገናኛ ብዙሃን የሚሆኑ መልዕክቶች አቀራረፅ በተመለከተ ማማከርና ጥናትና ምርምር ማካሄድ፤
7. የሬድዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ፣ስፖቶችን (የቅስቀሳ ማስታወቂያዎችን) ፣ጥናታዊ ፊልሞችን ፣ ድራማዎችን እና ፊልሞችን በማዘጋጀት ማሰራጨት፤
8.የፓናል ውይይቶችን እና ኮንፈረንሶችን ማዘጋጀት ፣
9.የተለያዩ ተቋማትን መልእክቶች በማዘጋጀት በተለያዩ ሚድያዎች ማሰራጨት ፣
9. ኤግዚቢሽን እና ባዛሮችን ማዘጋጀት፣
10. የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እና በተለያዩ የሚድያ አውታሮች ማሰራጨት፣
11. ለፕሮሞሽንና ፊልም የሚሆኑ ባለሙያዎችን ካስቲንግ መስራት!

Communication & Event

📞+251911025819
📧[email protected]

ሰላም ውድ የ70'80'90ዎቹ በባህርዳር ቤተሰቦች!ከሀምሌ 24-30/July 31st - Aug 06 ለአንድ ሳምንት ያዘጋጀነው የመጀመርያው ዓመታዊ ዝግጅታችንን ትናንት ሀምሌ 27 እንግዶቻችንን...
04/08/2023

ሰላም ውድ የ70'80'90ዎቹ በባህርዳር ቤተሰቦች!

ከሀምሌ 24-30/July 31st - Aug 06 ለአንድ ሳምንት ያዘጋጀነው የመጀመርያው ዓመታዊ ዝግጅታችንን ትናንት ሀምሌ 27 እንግዶቻችንን በማማከር ቀሪ መርሀ ግብሮችን ያቋረጥን መሆኑን እናሳውቃለን።

ከተለያየ የአለማችን ክፍል ጥሪያችንን አክብራችሁ ለመጣችሁ ቤተሰቦቻችንን በሙሉ እናመሰግናለን!

ፈጣሪ አገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏

70'80'90ዎቹ በባህርዳር በመጀመርያው ዓመታዊ ዝግጅታችን ካዘጋጀናቸው ሁነቶች መካከል አንዱ የጢስ አባይ ጉብኝት በስኬት ተጠናቋል።  3✌💙🌴🚵‍♂️🏋️‍♂️🚶‍♂️🎶🙌🚵‍♂️
02/08/2023

70'80'90ዎቹ በባህርዳር በመጀመርያው ዓመታዊ ዝግጅታችን ካዘጋጀናቸው ሁነቶች መካከል አንዱ የጢስ አባይ ጉብኝት በስኬት ተጠናቋል።

3✌💙🌴🚵‍♂️🏋️‍♂️🚶‍♂️🎶🙌🚵‍♂️

Address

Bahir Dar

Telephone

+447960977233

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 70'80'90ዎቹ በባህርዳር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to 70'80'90ዎቹ በባህርዳር:

Share

Category