Dibab Promotion & Entertainment plc.

  • Home
  • Dibab Promotion & Entertainment plc.

Dibab Promotion & Entertainment plc. Promoter and event organizer

በገንዘብ ምክንያት ፍቅራችሁን ለተነጠቃችሁ ቆንጆ ግጥም ይኸውላችሁ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
03/11/2024

በገንዘብ ምክንያት ፍቅራችሁን ለተነጠቃችሁ ቆንጆ ግጥም ይኸውላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የዛሬው ግጥሞች ደግሞ እንዴት ደስ ይላሉ....በተለይ ሶስተኛው👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
27/10/2024

የዛሬው ግጥሞች ደግሞ እንዴት ደስ ይላሉ....በተለይ ሶስተኛው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ብዙ ሰዎች እስቲ ዳኒ ግጥም አንብብልን ይሉኛል። እኔም አልሰስትም አነባለሁ። ድምፅህ ግሩም ነውም ይሉኛል። እስቲ እናንተም ስሙና ፍረዱኝ። , , , ...

ግጥም መስማት ለምትወዱ...እነሆ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21/10/2024

ግጥም መስማት ለምትወዱ...እነሆ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ግጥም መስማት ለምትወዱ...Ethiopian Amharic Poem , , , , , , ...

ብዙ ሰዎች እስቲ ዳኒ ግጥም አንብብልን ይሉኛል። እኔም አልሰስትም አነባለሁ። ድምፅህ ግሩም ነውም ይሉኛል። እስቲ እናንተም ስሙና ፍረዱኝ። ይህ ግጥም የበላይ በቀለ ወያ ነው።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇...
13/10/2024

ብዙ ሰዎች እስቲ ዳኒ ግጥም አንብብልን ይሉኛል። እኔም አልሰስትም አነባለሁ። ድምፅህ ግሩም ነውም ይሉኛል። እስቲ እናንተም ስሙና ፍረዱኝ። ይህ ግጥም የበላይ በቀለ ወያ ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ብዙ ሰዎች እስቲ ዳኒ ግጥም አንብብልን ይሉኛል። እኔም አልሰስትም አነባለሁ። ድምፅህ ግሩም ነውም ይሉኛል። እስቲ እናንተም ስሙና ፍረዱኝ። ይህ ግጥም የበላይ በቀለ ወያ ነው። , ...

በአዲስ አበባ ታይቶ የማይታወቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። በዚህም ነዋሪው ያልተጠበቀ ድርጊትን አድርጓል። ቪዲዮውን ሙሉ በመከታተል መረጃውን ይመልከቱ።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
06/10/2024

በአዲስ አበባ ታይቶ የማይታወቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። በዚህም ነዋሪው ያልተጠበቀ ድርጊትን አድርጓል። ቪዲዮውን ሙሉ በመከታተል መረጃውን ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በአዲስ አበባ ታይቶ የማይታወቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። በዚህም ነዋሪው ያልተጠበቀ ድርጊትን አድርጓል። ቪዲዮውን ሙሉ በመከታተል መረጃውን ይመልከቱ። quake addis ababa Ababa...

Live now
29/09/2024

Live now

በህይታችን ውስጥ ያለፉ ክስተቶችን ሌላው ይጠቀምበት ዘንድ የሆድ ሆዳችንን የምናወጋበት የቀጥታ ስርጭት ነው። በስልካችን በመደወል ኑ የሆድ ሆዳችንን እናውጋ! #ዶንኪቲዩብ #ድንቅልጆች #...

ልትሞቱ ነው ብትባሉ በመጨረሻው ሰዓት ምን ታደርጋላችሁ? የተመረኩበትን ቪዲዮ እዩና አስተያየታችሁን ጀባ በሉኝ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
22/09/2024

ልትሞቱ ነው ብትባሉ በመጨረሻው ሰዓት ምን ታደርጋላችሁ? የተመረኩበትን ቪዲዮ እዩና አስተያየታችሁን ጀባ በሉኝ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የብዙ ሰዎች ፍርሀት ሚስጥር እኔንም አስፈርቶኛል። ከፍርሀቴም ጋር ቀጠሮ ይዣለሁ። ቀጠሮውም ደርሷል። መጣሁ ካለኝ ሰዓት ጀምሮ ያደረኩትን ዝግጅት ባለኝ ጥቂት ደቂቃዎች አሳያቹሀለሁ።...

ከእሸቱ መለሰ ሰርቲፊኬት ስወስድ 'አትዘናጋም' አለኝ። ለምን ይሆን? እራሱ እሸቱ መለሰም ቢሆን ሰርፕራይዝ የተደረገበት የምርቃት ዝግጅት ነው። እንዴት? እስከ መጨረሻው ቪዶዮውን ይመልከቱ።👇...
15/09/2024

ከእሸቱ መለሰ ሰርቲፊኬት ስወስድ 'አትዘናጋም' አለኝ። ለምን ይሆን? እራሱ እሸቱ መለሰም ቢሆን ሰርፕራይዝ የተደረገበት የምርቃት ዝግጅት ነው። እንዴት? እስከ መጨረሻው ቪዶዮውን ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ከእሸቱ መለሰ ሰርቲፊኬት ስወስድ 'አትዘናጋም' አለኝ። ለምን ይሆን? እራሱ እሸቱ መለሰም ቢሆን ሰርፕራይዝ የተደረገበት የምርቃት ዝግጅት ነው። እንዴት? እስከ መጨረሻው ቪዶዮውን ይመል.....

በአዲስ አመት አዲስ ቪዲዮ እነሆ። በዚህ ቪዲዮ ከእሸቱ ጋር የተገናኘንበትን 4ኛ አጋጣሚ እና የታዘበኝን ምክንያት አሳያቹሀለው። ሙሉ ቪዲዮውን በመመልከት SUBSCRIBE,LIKE እና SHARE...
11/09/2024

በአዲስ አመት አዲስ ቪዲዮ እነሆ። በዚህ ቪዲዮ ከእሸቱ ጋር የተገናኘንበትን 4ኛ አጋጣሚ እና የታዘበኝን ምክንያት አሳያቹሀለው። ሙሉ ቪዲዮውን በመመልከት SUBSCRIBE,LIKE እና SHARE ያድርጉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ጨምርልኝ ስለው እስምሀለው አለኝ...በዚህ ቪዲዮ ከእሸቱ ጋር የተጋናኘንበትን 4ኛ አጋጣሚ አሳያቹሀለው። ግንኙነታችን ግን ለትዝብት ነው የዳረገኝ። ጨምርልኝ ብለውም እስምሀለው ብሎ ሳቀ...

ይኸው አዲስ ያልተፃፈበት መፅሀፍ እነሆ...ፀሀፊው ደግሞ እናንተ ናችሁ...365 ገፆች የእናንተን ገድል ያወራሉ... ታዲያ ምን ልትፅፉባቸው አሰባችሁ... ብዕራችሁን ከቀለም ጥቀሱና አሁን መ...
11/09/2024

ይኸው አዲስ ያልተፃፈበት መፅሀፍ እነሆ...ፀሀፊው ደግሞ እናንተ ናችሁ...365 ገፆች የእናንተን ገድል ያወራሉ... ታዲያ ምን ልትፅፉባቸው አሰባችሁ... ብዕራችሁን ከቀለም ጥቀሱና አሁን መፃፍ ጀምሩ...ያለጥርጥር አዲሱ አመት የእናንተ የስኬት ዘመን ነው። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
ዳንኤል ቦጋለ

ሁለተኛው ቅርንጫፍ በቅርብ ቀን...Branding....
10/05/2024

ሁለተኛው ቅርንጫፍ በቅርብ ቀን...
Branding....

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dibab Promotion & Entertainment plc. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dibab Promotion & Entertainment plc.:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share