Satanaw habesha

Satanaw habesha Funs

12/05/2021

ዛሬ ማምሻውን አስራኤል ፍልስጤም ጋዛ ውስጥ የሚገኝ ባለ 13 ፎ ህንፃ በሚሳኤል መታ ማውደሟ ተነገረ‼️

በምስራቅ እየሩሳሌም የሚገኙ ፍልስጤማውያንን እስራኤል ማስወጣቷን ተከትሎ በሁለቱ ወገኖችበኩል ያለው ፀብ እየተካረረ የመጣ ሲሆን ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 1:30 ገደማ በፍልስጤሟ ጋዛ ከተማ የሚገኘው ባለ 13 ፎቁ ሀናዲ የመኖርያ ህንፃ በእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በተተኮሰ ሚሳኤል መውደሙ የተነገረ ሲሆን ህንፃው ውስጥ የሚኖሩ ነዋሪዎች ቀድመው አንዲወጡ እስራኤል አስጠንቅቃ ነበር ሲል ጂውሽ ፕሬስ ዘግቧል።
ከህንፃው መውደም ጋር ተያይዞ እስከ አሁን በሰው ዘንድ የደረሰ ጉዳት ሪፖርት አልተደረገም።


18/12/2020
Le pagachin like yansewal
03/02/2020

Le pagachin like yansewal

Ahunesss bezzzaa
01/02/2020

Ahunesss bezzzaa

Weyi gud
01/12/2019

Weyi gud

Zare betam nw yegeremegn endim ayinet seat alech
20/06/2018

Zare betam nw yegeremegn endim ayinet seat alech

2010
11/09/2017

2010

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Satanaw habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Satanaw habesha:

Share