Belladonna Catering & Food Delivery - ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Belladonna Catering & Food Delivery - ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት

Belladonna Catering & Food Delivery - ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት የምሳ-ዕቃ፣ የአገልግል እና የብፌ ምግቦችን እንዲሁም የዶሮ ?

Our company supplies its customers and clientele with:
- catering services for different events,
- take away meals,
- sliced Ethiopian meals (known as agel'gl) for various occasions,
- packed and frozen stew (chicken, beef, lamb and other) for flights,
- packaged spices for households, hotels and travelers,
- packed meals for hiking trips, journeys to monasteries, etc.,
- food delivery in most par

ts of Addis Ababa for take away,
- food delivery for catering services in all parts of Addis and surrounding cities,

We're also happy to prepare you specific meals in accordance with your orders.

03/06/2025
23/04/2025
ለዚህ ሳምንት አዲስ ተከታዮቻችን... Zemen Asnake, Ermias Live, Amanuel Abiy Gebrehanna, Endale Geleta, Rezina Equbamichael, Sisay Ba...
23/04/2025

ለዚህ ሳምንት አዲስ ተከታዮቻችን... Zemen Asnake, Ermias Live, Amanuel Abiy Gebrehanna, Endale Geleta, Rezina Equbamichael, Sisay Basha Nati Man, Yonas Abrham, Meaza Atekelt, የአቦላዉ ንጎሰ የማይከሰሰ, Israel Tewabe, Aynalem Legesse, Yeshiwork Getahun, Gal Tewiye, Abdoulhakim Hassen, Wonde D Prince, Melaku Tefera, Abiy Kebede, Nardos Gebre, Azeb Kassa Liya, Tsi Berhanu, Tg Gmaryam እንኳን በደህና መጣችሁ!

14/04/2025

ልዩ የ2017 ዓ.ም. ፋሲካ ጥቅሎች
--- --- --- --- --- --- --- --- ---

> ቅርጫ (1 መደብ)፦ ብር 10,950
(በአማካይ 17 ኪሎ)

> የሐበሻ ዶሮ + 12 ዕንቁላል
- መጥተው ሲወስዱ፦ ብር 3,000
- ከአይብና እንጀራ ጋር:- ብር 3,800
- ያሉበት ለማድረስ፦ ብር 400

> ክትፎ ቴክአዌይ (2 ዓይነት ክትፎ + 2 ዓይነት አይብ + ጎመን ክትፎ + እንጀራ + ቆጮ)
- ለ5 ሰው፦ ብር 3,500
- ለ10 ሰው፦ ብር 6,900
- ለ15 ሰው፦ ብር 10,200
- ለ20 ሰው፦ ብር 13,400

~ ~ ~~~

ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
------- ------- -------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 800
> አይብ፦ ብር 550

~ ~ ~~~

ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው እስከ 20 በመቶ (20%) ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የጾምና የፍስክ ምግቦችን በአገልግል፣ በቴክአዌይ ዕቃዎችና በላስቲክ አዘጋጅተን እናቀርባለን።

~~~

ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. (ዓርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን።

~~~

መልካም ፋሲካ!

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

0968568656 | 0912675539

የምሳ-ዕቃ፣ የአገልግል እና የብፌ ምግቦችን እንዲሁም የዶሮ ?

ልዩ የ2017 ዓ.ም. ፋሲካ ጥቅሎች--- --- ---   --- --- ---   --- --- ---> ቅርጫ (1 መደብ)፦ ብር 10,950   (በአማካይ 17 ኪሎ)> የሐበሻ ዶሮ + 12 ዕንቁላ...
14/04/2025

ልዩ የ2017 ዓ.ም. ፋሲካ ጥቅሎች
--- --- --- --- --- --- --- --- ---

> ቅርጫ (1 መደብ)፦ ብር 10,950
(በአማካይ 17 ኪሎ)

> የሐበሻ ዶሮ + 12 ዕንቁላል
- መጥተው ሲወስዱ፦ ብር 3,000
- ከአይብና እንጀራ ጋር:- ብር 3,800
- ያሉበት ለማድረስ፦ ብር 400

> ክትፎ ቴክአዌይ (2 ዓይነት ክትፎ + 2 ዓይነት አይብ + ጎመን ክትፎ + እንጀራ + ቆጮ)
- ለ5 ሰው፦ ብር 3,500
- ለ10 ሰው፦ ብር 6,900
- ለ15 ሰው፦ ብር 10,200
- ለ20 ሰው፦ ብር 13,400

~ ~ ~~~

ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
------- ------- -------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 800
> አይብ፦ ብር 550

~ ~ ~~~

ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው እስከ 20 በመቶ (20%) ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የጾምና የፍስክ ምግቦችን በአገልግል፣ በቴክአዌይ ዕቃዎችና በላስቲክ አዘጋጅተን እናቀርባለን።

~~~

ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. (ዓርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን።

~~~

መልካም ፋሲካ!

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

0968568656 | 0912675539

29/03/2025

ከ30 እስከ 10,000 እንግዶችን የሚያስተናግዱ የተለያዩ የጾም ብፌዎችን ቶታል፥ አዲሱ ገበያ በሚገኘው አድራሻችን በመምጣት ወይንም በስልኮቻችን ላይ በመደወል ይዘዙ።

ጥራት ያለው ምግብ ከቀልጣፋ ሠራተኞች ጋር ይዘን ያሉበት ድረስ በመምጣት ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።

0968568656 | 0912675539

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

21/01/2025

የጾምና የፍስክ አገልግሎች

የጾም 2ኛ (ኖርማል) አገልግል
(ምስር ክክ፣ አተር ክክ፣ የሽምብራ ዓሣ፣ ጎመን፣ ቀይ ሥርና ስንግ ቃሪያ)
ለ15 ሰው፦ ብር 2,900
ለ25 ሰው፦ ብር 3,800
ለ35 ሰው፦ ብር 4,500

የጾም 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል
(ምስር ክክ፣ አተር ክክ፣ የሽምብራ ዓሣ፣ ድፍን ምስር፣ ጎመን፣ ቀይ ሥር፣ ፎሶሊያ በካሮት፣ ቺፕስ፣ ሳምቡሳና ስንግ ቃሪያ)
ለ15 ሰው፦ ብር 4,000
ለ25 ሰው፦ ብር 5,100
ለ35 ሰው፦ ብር 6,000

የፍስክ 2ኛ (ኖርማል) አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ዕንቁላል)
ለ15 ሰው፦ ብር 4,000
ለ25 ሰው፦ ብር 5,500
ለ35 ሰው፦ ብር 6,500

የፍስክ 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ሚኒ ሳምቡሳ + ድንች ሮስት + ጥብስ + ሚትቦል + ሩዝ በሥጋ + ዕንቁላል)
ለ15 ሰው፦ ብር 5,500
ለ25 ሰው፦ ብር 7,000
ለ35 ሰው፦ ብር 8,000

የዶሮ አገልግል
(2 የሐበሻ ዶሮ ወጥ [ቀይና አልጫ] + 1 ኪሎ አይብ + 30 ዕንቁላል)
ለ30 ሰው - ብር 7,800

የበግ/የፍየል አገልግል
(ቀይ ሥጋ ወጥ፣ አልጫ ሥጋ ወጥ፣ ጥብስ፣ ጎመን በሥጋ፣ ድንች ሮስትና ዕንቁላል)
ለ30 ሰው፦ ብር 9,000

የክትፎ አገልግል
(ክትፎ (ጥሬ)፣ ክትፎ (ለብለብ)፣ አይብ በሚጥሚጣ፣ ጎመን ክትፎ፣ ጥብስ፣ ጥብስ ፍርፍር፣ ቆጮ፣ ስላይስ ዳቦና እንጀራ)
ለ30 ሰው፦ ብር 14,700

ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን።

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

0968568656 | 0912675539

ልዩ የ2017 ዓ.ም. ገና ፓኬጆች--- --- ---   --- --- ---   --- --- ---> ቅርጫ (1 መደብ)፦ ብር 10,899> የሐበሻ ዶሮ + 12 ዕንቁላል- መጥተው ሲወስዱ፦ ብር ...
31/12/2024

ልዩ የ2017 ዓ.ም. ገና ፓኬጆች
--- --- --- --- --- --- --- --- ---

> ቅርጫ (1 መደብ)፦ ብር 10,899

> የሐበሻ ዶሮ + 12 ዕንቁላል
- መጥተው ሲወስዱ፦ ብር 2,850
- ያሉበት ለማድረስ፦ ብር 3,200
- ከአይብና እንጀራ ጋር:- ብር 3,800

> ክትፎ ቴክአዌይ (2 ዓይነት ክትፎ + 2 ዓይነት አይብ + ጎመን ክትፎ + እንጀራ + ቆጮ)
- ለ5 ሰው፦ ብር 3,000
- ለ10 ሰው፦ 5,900
- ለ15 ሰው፦ 8,700
- ለ20 ሰው፦ 11,400
- ለ25 ሰው፦ 14,000

~~~ ~~~ ~~~

ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
------- ------- -------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 700
> አይብ፦ ብር 400

~~~ ~~~ ~~~

ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው እስከ 20 በመቶ (20%) ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የጾምና የፍስክ ምግቦችን በአገልግል፣ በቴክአዌይ ዕቃዎችና በላስቲክ አዘጋጅተን እናቀርባለን።

~~~

ትዕዛዝ እስከ ታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. (እሑድ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን።

~~~

መልካም ገና!

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

0968568656 | 0912675539

ልዩ የ2017 ዓ.ም. አዲስ ዓመት ፓኬጆች---  ---  ---       ---  ---  ---       ---  ---  ---> የእንቁጣጣሽ ፓኬጅ (1 የሐበሻ ዶሮ ወጥ + 10 ዕንቁላል + ...
03/09/2024

ልዩ የ2017 ዓ.ም. አዲስ ዓመት ፓኬጆች
--- --- --- --- --- --- --- --- ---
> የእንቁጣጣሽ ፓኬጅ (1 የሐበሻ ዶሮ ወጥ + 10 ዕንቁላል + 1 ኪሎ አይብ + 10 እንጀራ + ዲሊቨሪ):- ብር 4,100
> ቅርጫ (1 መደብ) + ዲሊቨሪ፦ ብር 10,499
~~~ ~~~ ~~~
> ክትፎ ቴክአዌይ (2 ዓይነት ክትፎ + 2 ዓይነት አይብ + ጎመን ክትፎ + እንጀራ + ቆጮ)፦ (ለ5 ሰው፦ ብር 2,600 | ለ10 ሰው፦ 5,100 | ለ15 ሰው፦ 7,500 | ለ20 ሰው፦ 9,800 | ለ25 ሰው፦ 12,000 | ለ30 ሰው፦ ብር 14,100)
> ዶሮ ወጥ + 10 ዕንቁላል፦ ብር 2,500
> እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400
~~~ ~~~ ~~~
ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው
------- ------- -------
> የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 700
> አይብ፦ ብር 400
~~~ ~~~ ~~~
ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው እስከ 20 በመቶ (20%) ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የጾምና የፍስክ ምግቦችን በአገልግል፣ በቴክአዌይ ዕቃዎችና በላስቲክ አዘጋጅተን እናቀርባለን።

~~~
ትዕዛዝ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. (ሰኞ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን።
~~~

መልካም አዲስ ዓመት!

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

0968568656 | 0912675539

ቤትዎ ወይንም አዳራሽ ሊያዘጋጁት ያሰቡት ፕሮግራም አለብዎት?ምግብ ለማብሰል በቂ ቦታ፣ ጊዜ ወይንም የሰው ኃይል አጥርዎታል?እንግዲያውስ ቤላዶና ኬተሪንግ ለዝግጅትዎ ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ.....
07/06/2024

ቤትዎ ወይንም አዳራሽ ሊያዘጋጁት ያሰቡት ፕሮግራም አለብዎት?

ምግብ ለማብሰል በቂ ቦታ፣ ጊዜ ወይንም የሰው ኃይል አጥርዎታል?

እንግዲያውስ ቤላዶና ኬተሪንግ ለዝግጅትዎ ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ... ከንፍሮ እስከክትፎ... ከምስር ክክ እስከ ዶሮ ወጥ... ከጎመን እስከ ትሪፓ... ከሳምቡሳ እስከ ላዛኛ... ከሰላጣ እስከ ሮስት... ከውሃ እስከ ጠጅ... ከእንጀራ እስከ ሥጋ ቁርጥ... ከአነባበሮ እስከ ኬክ... ከሁለት እስከ ሃምሳ ዓይነታቸው በርካታ የሆኑ ጣፋጭ ምግቦችና መጠጦችን በብፌ፣ በአገልግልና በቴክአዌይ መልክ አዘጋጅቶ ከነሙሉ የመስተንግዶ አገልግሎት ጋር ለማቅረብ በተጠንቀቅ ይጠብቅዎታል።

ቢሮዋችን ድረስ መምጣት ሳይጠበቅብዎት በስልክ የእንግዳ ብዛት፣ የዝግጅት ቦታና የሚፈልጉትን የምግብ ዓይነት አሳውቀውን ዋጋ መጠየቅ ይችላሉ።

ዝግጅትዎን ለማሳመር አሁኑኑ ይደውሉ።

0968568656 | 0912675539

#ሠርግ #ኒካ #መልስ #ምርቃት #ስብሰባ #ልደት #ሻወር #ክርስትና #ሐዘን #ማሕበር #ለነዳያን #መታሰቢያ #ግብዣ

https://t.me/BelladonnaFS

http://tiktok.com/

https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 07:00 - 22:00
Wednesday 07:00 - 22:00
Thursday 07:00 - 22:00
Friday 07:00 - 22:00
Saturday 07:00 - 22:00
Sunday 07:00 - 22:00

Telephone

+251968568656

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Belladonna Catering & Food Delivery - ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Belladonna Catering & Food Delivery - ቤላዶና የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት:

Share

Category

ስለድርጅታችን

ቤላዶና የምግብ አገልግሎት ጤናማ፣ ጣፋጭ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን ደንበኞቻችን ያሉበት ድረስ በምሳ-ዕቃ፣ በአገልግል ወይም በብፌ መልክ ለማቅረብ ታስቦ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ወደፊት ከምግብ አገልግሎቶቻችን በተጨማሪ የደንበኞቻችንን ህይወት የሚያቀሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለመጀመር እየተዘጋጀን እንገኛለን።