Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር

Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር The Official Ethiopian DJ Association Page. If u have any question about Ethio DJ please send us a message. https://www.facebook.com/EthioDJ Founded in 2010

Ethiopian DJ Association .

Photo Credit  dagi
19/06/2026

Photo Credit dagi

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተዘገበድምጻዊ ሰማኸኝ በለ...
15/06/2026

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተዘገበ

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።

የኢትዮዽያ ዲጄዎች ማህበር ለቤተሰቦቹና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል !!!!

ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!!! የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር !!!
27/05/2026

ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!!! የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር !!!

Thank you so much, Rophnan and Mule B, for choosing me and giving me the opportunity to be part of your work. Even from ...
23/05/2026

Thank you so much, Rophnan and Mule B, for choosing me and giving me the opportunity to be part of your work. Even from Canada, being considered by you truly means a lot to me. I sincerely appreciate the trust and support, and I look forward to giving my very best. 🙏

We arrived Toronto Canada May 23  concert hall@
22/05/2026

We arrived Toronto Canada
May 23 concert hall@

አንዳንድ ሙያዎች ሰዓትን አይከተሉም!  ✅ መልካም የሰራተኞች ቀን ለኢትዮጲያ ዲጄዎች
01/05/2026

አንዳንድ ሙያዎች ሰዓትን አይከተሉም!

✅ መልካም የሰራተኞች ቀን ለኢትዮጲያ ዲጄዎች

በመላው አለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ ~ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ሲል የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር መልእክቱን ያስተላልፋል !
19/03/2026

በመላው አለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ ~ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ሲል የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር መልእክቱን ያስተላልፋል !

የዲጄ ማህበሩ ባለውለታ ለኢንተርናሽናል ዲጄዎቻችን ሸክላ እንዲሁም ለቀረፃ የሸክላ ማጫወቻ የሚያውስልን !!! ኢንተርናሽናል ዲጄዎች ከውጭ ሀገር ሲመጡ በኩራት ጋላሪውን በነፃ የምናስጎበኝበት ...
02/03/2026

የዲጄ ማህበሩ ባለውለታ ለኢንተርናሽናል ዲጄዎቻችን ሸክላ እንዲሁም ለቀረፃ የሸክላ ማጫወቻ የሚያውስልን !!! ኢንተርናሽናል ዲጄዎች ከውጭ ሀገር ሲመጡ በኩራት ጋላሪውን በነፃ የምናስጎበኝበት የሙዚቃ ላይበረሪያችን አብዲ ነጋሽ ደስ ስላለህ ደስ ብሎናል !!! ለደስታህ ምክንያቶች የሆኑትን ሁሉ በታላቁ ሙዚቃ ስም ከልብ እናመሰግናቸዋለን!!!! የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር!!!

የታሪክ ቤት ለታሪክ ሰብሳቢው
"አብዲ አንቲክ" በአልፍሬድ ኢልግ መኖሪያ ቤት ከተመ! ✨

| ​ለሁለት አስርት ዓመታት በግል ጥረቱ የሀገራችንን ታሪክ፣ ባህልና ቅርሶች ሲሰበስብ የቆየው ታታሪው አብዲ ነጋሽ፣ ለቅርሶቹ ማሳያና ማከማቻ የሚሆን ታሪካዊ ስፍራ ማግኘቱን በታላቅ ደስታ አበስሯል።

​አዲሱ የታሪክ መገኛ፦ የአልፍሬድ ኢልግ ቤት

የአፄ ዳግማዊ ምኒልክ አማካሪ የነበሩትና በኢትዮጵያ ዘመናዊ ስልጣኔ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት የስዊዝ ተወላጁ አልፍሬድ ኢልግ (Alfred Ilg) ታሪካዊ መኖሪያ ቤት፣ ከአሁን በኋላ የ"አብዲ አንቲክ ሴንተር" መገኛ ሆኗል።

​🙏 የምስጋና ቃል፦
አብዲ ነጋሽ ይህ ህልሙ እውን እንዲሆን ላገዙት አካላት ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል፦

​ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ረሻድ ከማል እና ምክትላቸው አቶ ይርጋለም ቁምሊት ላሳዩት አርቆ አሳቢነትና ድጋፍ

​ለመንግስት አመራሮች፦
ለሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና የአዲስ አበባ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኂሩት ካሣው ስራው ሰፊ ቦታ እንደሚገባው በማመን ላደረጉት እገዛ ከልብ ❤ አመስግኗል።

​ለጥበብና ለሚዲያ ሰዎች፦
ሠዓሊ አገኘሁ አዳነ፣ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት፣ አቶ ኤሊያስ ዋሲሁን፣ ጋዜጠኛ ውድነህ ዘነበ እና ነቢዩ ዘሪሁን በሂደቱ ውስጥ ከጎኑ ስላልተለዩት ምስጋናውን አቅርቧል።

አብዲ አንቲክ የሀገሪቱን ታሪክ በግሉ በመሰብሰብ ለበርካታ ዲፕሎማቶች፣ መሪዎችና ተመራማሪዎች የቤቱን ደጃፍ ሲከፍት ( በቀን ለ 24 ሰዓታት ) ቆይቷል። አሁን ቅርሶቹ በስጋት ውስጥ ሳይሆኑ፣ በሚመጥናቸው ታሪካዊ ህንጻ ውስጥ መኖራቸው ለቱሪዝም ዘርፉም አዲስ መነቃቃትን ይፈጥራል።

​ #አብዲአንቲክ #አልፍሬድኢልግ #ኢትዮጵያታሪክ #ቅርስ #አዲስአበባ #ጌጡ #ጌጡተመስገን

26/02/2026

RANE SYSTEM ONE support is available now with Serato DJ Pro 4.0.3: https://serato.com/dj/pro/downloads

Experience RANE’s signature tactile precision, from 7.2” high-torque motorized platters to the MAG FOUR crossfader, mapped seamlessly to Serato’s performance tools.

Navigate your library via the 7” HD vertical touchscreen while utilizing dedicated hardware controls for Serato Stems and Stem FX.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian DJ Association - የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category