Ye Babylon Wall

Ye Babylon Wall The art of Prosperity !

06/04/2026

*የ97ቱ የክህደት መምህር!*

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ በነቂስ ወጥቶ የዴሞክራሲ ተስፋን ሰንቆ በነበረበት የ1997ቱ ምርጫ፣ ያንን ታላቅ የሕዝብ አደራና ድምፅ በጠራራ ፀሐይ የሸጠ ግለሰብ ቢኖር ልደቱ አያሌው ነው።

- የቅንጅት መፍረስ፦ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ የተመካበትን ቅንጅትን ከውስጥ በመናድ፣ የወያኔ ተላላኪ በመሆንና የሕዝብን ድምፅ ለግል ጥቅሙ በመለወጥ ረገድ ልደቱ አቻ የለውም።

- የሦስተኛው መንገድ ቁማር፦ ሁልጊዜም "ሦስተኛ መንገድ" እያለ የሚያወራው፣ ሀገር በጭንቅ ውስጥ ባለችበት ሰዓት መሃል ላይ ቆሞ የራሱን የፖለቲካ ትርፍ ለመሰብሰብና መንግስት በፈለገው ጊዜ "ሪዘርቭ" ተጫዋች ሆኖ እንዲያገለግል ነው። ዛሬም የሚሰጠው "ትውልዱን እናድን" ባይ ትንታኔዎች፣ ያንን የድሮውን ክህደት በዘመናዊ ቃላት ለመሸፈን የሚደረግ ከንቱ ጥረት ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye Babylon Wall posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share