12/12/2025
This Saturday, The Urban Center becomes the hub for critical thought and community connection!
ለንባብ እና ለጥበብ ወዳጆች ልዩ የሙሉ ቀን ፕሮግራም አሰናድቷል።
"ሥነ ጽሑፍ እና ነገረ ሐቲት" በሚል ርዕስ በሚካኼደው በዚህ መርሐ ግብር፡-
አዳዲስ እና የቆዩ መጻሕፍትን የሚሸምቱበት።
የመጻሕፍት ልውውጥ (Book Swap)፡ ያነበቡትን መጽሐፍ በሌላ የሚቀያየሩበት!
የፓናል ውይይት፡ ስለ ሥነ ጽሑፍ ጥልቅ ውይይት የሚያደርጉበት ይሆናል።
ይምጡ፤ ይገበያዩ፣ ይለዋወጡ፣ ይወያዩ!
Join us for "Literature and Critique" (ሥነ ጽሑፍ እና ነገረ ሐቲታ) a full-day experience featuring a Book Swap, Book Fair, and a powerful Panel Discussion led by some of the most active voices in Ethiopia's literary scene.
Bring a book to swap, buy a new favorite, and join the conversation that shapes our reading culture.
📍 The Urban Center ( ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል)
🗓 Saturday, Dec 13 (ቅዳሜ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2018 ዓ.ም)
🕙 10:00 AM – 6:00 PM (ከጠዋቱ 4:00 – 12:00)