16/10/2022
Hey You, look around… check out the chair you’re sitting on, the table you’re using, the cloth you’re wearing, the food you ate, eating or will eat, and the music you listen to. From the coffee cup to the jebena, from the houses we live in, the vehicles we move by, they all have one thing in common, they all tell a story, their story as it is narrated by the hands of their makers.
Thus you’re all invited to a Challenge, (a Social Media Challenge) that should you choose to accept and take part in, you might end up with excellent rewards, word on the street is the entrance ticket to Concert. All you need to do is record yourself creating something that you think can express the theme ‘’hands that speak’’ (it can be a product, an artwork, a performance… go as wild as you can) and upload it to any of the popular social media using the main hashtag and the hashtags listed below using the first 43 seconds of Rophnan’s Desse song as a background. Share it and winners get Rophnan’s Entrance Tickets.
ጤና ይስጥልኝ፣ እስቲ ዙሪያዎትን ይመልከቱ…የተቀመጡበትን ወንበር፣ የሚጠቀሙበትን ጠረጴዛ፣ የሚለብሱትን ልብስ፣ የሚመገቡትን ምግብ እንዲሁም የሚያዳምጡትን ሙዚቃ ያስተውሉ። ከቡና ሲኒው እስከ ጀበናችው፣ ከሚኖሩበት ቤቶች፣ የሚንቀሳቀሱበት ተሽከርካሪዎች፣ ሁሉም የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አላቸው፣ ሁሉም ታሪክን ይተርካሉ፣ ታካቸውም በሠሪዎቻቸው ውብ እጆች ተጽፈዋል።
ይህን በማስመልከት በአይነቱ ልዩ የሆነ የማህበራዊ ሚዲያ ውድድር (ቻሌንጅ) ይዘንሎ መተናል (የማህበራዊ ሚዲያ ፈተና)። ይህ በሚል campaign በተዘጋጀው ቻሌንጅ እርሶም ከሚተርኩ እጆች መሀከል እንዲካተቱ ይጋብዞታል። በቻሌንጁ አጓጊ ሽልማቶች ይኖራሉ፣ ውስጥ አዋቂዎች የ Concert መግቢያ ትኬት ነው ይላሉ። ማድረግ ያለብዎት ነገር እንንገራችሁ ''የሚተርኩ እጆች'' የሚለውን ሀሳብ ሊገልጽ ይችላል ብለው የሚያስቡትን ሰራ (ምርት ፣ የጥበብ ስራ ፣ ትርኢት… ወይም ያሻዎትን ይገልፀኛል ብለው ያሰቡትን ስራ) የሮፍናን 'ደሴ' በተሰኘው ሙዚቃ የመጀመሪያውን 43 ሰከንድ እንደ ማጀቢያ ሙዚቃ በመጠቀም ስራዎትን በቪዲዮ ሪኮርድ/ ራሶትን ቀርፀው በመላክ እና ወደ ማንኛውም የ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በመለጠፍ ቻሌንጁን ይቀላቀሉ።
ታድያ እና ከታች የተዘረዘሩትን ሃሽታጎች መጠቀም ያካፍሉት እናም አሸናፊዎች ለሽልማታችሁ ከወዲሁ ተዘጋጁ።
Chewata Awaqis Chewatacon: Ethiopian Gaming Festival