Shine Store

Shine Store Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shine Store, Bridal shop, Hayahulte Mazoria, Addis Ababa.

Teshi
03/05/2022

Teshi

Selams arbete med att stärka musikindustrin i Etiopien uppmärksammas stort i tidningen LinkUp Addis!

Ta del av vår över tjugoåriga resa i reportaget där Selams grundare och VD Teshome Wondimu intervjuas och bla berättar mer om senaste musiksatsningen Muzikawi.

Läs mer på sid 12 och framåt här: linkupaddis.com/publications

01/04/2022

Muzikawi is our newly established music company for Ethiopian creatives. Today we have released our 1st single “Felege” by Balkew Alemu.
Every week from April 1st and throughout the year we will present 16 artists and more than 100 releases! Your support means everything to us. Please listen, comment and follow Muzikawi’s journey through Facebook, Instagram and our Newsletter.
https://linktr.ee/muzikawi

13/02/2022

የወላጅ ሞት የሚያስከትላቸው 10 ለውጦች

| ህይወት ሁሌ እንደሚጠበቀው አይሆንም። የምንወዳቸው ሰዎች ባልተጠበቀ ሰአት ሊሞቱ ይችላሉ። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ በህይወታችን ያሉ ሰዎች እስከሚለዩን ድረስ መስጠት ያለብንን ትክክለኛ ቦታ አለማወቃችን ነው።

የወላጅ ሞት የሚከተሉትን 10 ለውጦች ያስከትላል።

1) የቤተሰብን አስፈላጊነት በደንብ መረዳት- የፈለገ አለመግባባቶች ቢኖሩ የወላጅን ያህል የሚወደን ሰው ማግኘት ያስቸግራል። ከወላጆቻችን ጋር ስንጣላ "እኔ ላንተ ብዬ ነው" ሲሉን አይዋጥልንም። ከሞቱ በኃላ ግን ይገባናል።

2) ለተወሰነ ጊዜ አቅም ማጣት- ከልባችን ውስጥ አንድ ወሳኝ ክፍል እንደጎደለ ይሰማናል። የልባችን የተወሰነ ክፍል አብሯቸው ሰለሚለየን እንደቀድሟችን ልንሆን አንችልም። ህይወትን ጥርት ባለ መልኩ ማየት እስክንጀምር የተወሰነ ጊዜ ይወስድብናል።

3) ብቸኝነት መሰማት- ሀዘኑን ለመርሳት የፈለገ ብንሞክርም አብሮን ይቆያል። ህይወት ፍትሀዊ እንዳልሆነ ይሰማናል። ቀስበቀስ ግን እየተቀበልነው እንሄዳለን።

4) ህመም ይኖርሀል- ሀዘን የሚያስከትለው ህመም የስሜት ብቻ ሳይሆን የአካልም ጭምር ነው። ህመም ሲኖር "ምነው ወላጆቼ በኖሩልና..." የሚል ሀሳብ መምጣቱ አይቀርም።

5) ሰዎች ስለወላጆቻቸው ሲያማርሩ መስማት ያስጠላሀል።

6) ሀዘኑ ሙሉለሙሉ አይጠፋም- አልፎአልፎ እንደመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ሊኖር ይችላል። ሀዘኑ ይቀንሳል። ነገር ግን መቼም ቢሆን አይጠፋም።

7) በአላት መቼም ቢሆን ተመሳሳይ አይሆኑም።

8) በህይወትህ መልካም ነገር ሲያጋጥምህ ደውልላቸው የሚል ስሜት ይገፋሀል። ለመደወል ስልክ ልታወጣም ትችላለህ። እንደሌሉ ስትረዳ ከፍተኛ ሀዘን ይሰማሀል።

9) ስለ እነሱ አዳዲስ ሚስጥሮችን ትሰማለህ- አዲስ የምትሰማውን ነገር እንዴት እንደምትቀበለው ግራ ይገባሀል።

10) ምን ያህል እንደምትወዳቸው ይገባሀል- ይህ እጅግ አሳዛኝ ነው። ሰዎች እስኪለዩን ድረስ ምን ያህል እንደምንወዳቸው አይገባንም።

እድለኛ ሆነህ ወላጆችህ በህይወት ካሉ ዘወትር ጠይቃቸው፤ ጊዜ አብረሀቸው አሳልፍ፤ እንደምታስብላቸው አሳያቸው።

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

01/02/2022
01/02/2022

.... ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠህ ጊዜ ናት።

➭❇️ #ወንድሜ ሆይ...ሠው ለምን ከዳኝ ለምን እኔ እንደወደድኩት እሱም አልወደደኝም ብለህ አትብሠልሠል!

➭እንዴት እኔ ለክፉ ቀኑ የደረስኩለት ሠው በጨለማው የህይወት ጊዜዬ ሸሸኝ ብለህ አትጨናነቅ።

❇️➭ ለምንድነው እኔ ሳከብረው ያላከበረኝ ብለህም በሃሳብ አትናወዝ! ሲያከብሩት የሚያከብር፣ ሲወዱት የሚወድ፣ ክፉ ቀንን አብሮ የሚያሳልፍ ወዳጅ፣ ዘመድ፣ የቅርብ ሠው ማግኘት ብርቅ ሆኗልና ያን ያህል አይድነቅህ!

❇️➭አንተ ግን ከደግነትህ፣
ከመልካምነትህ ከቅንንነትህ ወለምዘለም አትበል፡፡
🕺👉ሠዎችን በነፃ ከመውደድ ውልፍት አትበል፡፡
🕺👉ባይወዱህም ፡፡፡፡ውደዳቸው፣ ቢጠሉህም ቅን አስብላቸው፡፡ መቼም ቢሆን ክፉን አታድርግ !!
🕺👉በክፉ አታሸንፍ! ክፋት ማሠብ ቀላል ነው፤ ከባዱ ነገር የከፉብህን ሠዎች በፍቅር ማቀፍ መቻል ነው፡፡

ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ

የሚሸጥ ምርጥ ቦርሳ
13/02/2020

የሚሸጥ ምርጥ ቦርሳ

21/09/2019

TOUCHDOWN!!!🏈🏈🏈🏈

Get enough energy to play in the NFL with G7Force Liquid Energy. Or at least enough to watch it all weekend 🤪😂🤩

Get 25% off today! 💸💸💸
Code: ENERGY25

The BEST jitter free energy out there 🏃🏽‍♂️

Address

Hayahulte Mazoria
Addis Ababa
12750

Telephone

+251911874805

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shine Store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category