Grand Ethio Eid Expo

Grand Ethio Eid Expo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grand Ethio Eid Expo, Event Planner, addis ababa, Addis Ababa.

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ከመጋቢት 9 እስከ መጋቢት 21 - 2017 በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል።
ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ በተከታዮቹ ሥልክ ቁጥሮች ይደውሉ።
-09-02-02-02-70
-09-02-02-02-97
-09-02-02-02-95
-09-11-40-01-11

የበዓል ዋዜማ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ 💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ🌟ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን...
29/03/2025

የበዓል ዋዜማ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ
💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!

✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ

🌟ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን አሁኑኑ ይቀላቀሉ

የበዓል ዋዜማ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ 💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ🌟ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን...
29/03/2025

የበዓል ዋዜማ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ
💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!

✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ

🌟ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን አሁኑኑ ይጎብኙ

28/03/2025

እንኳን አደረሳችሁ ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀሩትመሸከም እስኪያቅቶ ድረስ ይሸምቱ!

ልዩ ከሆኑ ከ130በላይ ነጋዴዎች እናንተን በሚሊኒየም አደራሽ እየጠበቁ ነው የፈለጉትን ለበዓል አማርጠው ይግዙ።

27/03/2025

ግብይቱ እንደቀጠለ ነው።ለበዓል ሸመታዎ ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ ከመጡ የፈለጉትን ሸምተው ልጆቾን ዘና አድርጋው ይመለሳሉ።የዕለት ተዕለት አስፈላጊ ነገሮችን፣ ልዩ ስጦታዎችን ወይም ወቅታዊ ምርቶችን እየፈለጉ ነው? በሚሊኒየም አዳራሽ ያለው ገበያ ሁሉንም ነገር ይዟል! 🌟

🎯 እንዳያመልጥዎ:

🍳 የወጥ ቤት እቃዎች እና የማብሰያ አስፈላጊ ነገሮች
👗 የሚያምሩ አልባሳት
🛋 የቤት ማስጌጫዎች
🎁 የበዓል ስጦታዎች ለቤተሰብ እና ለጓደኞች
📱 ፈጣን፣አስተማማኝ እና ቀላል በሆነው በቴሌብር ክፍል ።

📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ

🎉 ይምጡ ! ይዝናኑ ! ይሸምቱ ! ይደሰቱ ለበለጠ መረጃ፡ 0902020270 /0902020297
📅፡ ከመጋቢት9 እስከ 21

26/03/2025

የሲርለና በጎ አድራጎት ድርጅት በዒድ ኤክስፖ

26/03/2025

በታላቁ የቁርዐን ወር 3E Event ቁርዐን የሚልቅበትን 11ኛውን የ”ነኑን መድረክ” በሚሊኒየም በማዘጋጀት ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።
ይህን በሚመስል መልኩ አልፎዋል።

24/03/2025

✴️ዒድ ኤክስፖ ሞቅ ደመቅ እንዳለ ቀጥሏል !

🔥 መጥተው ጎበኘተዋል ከሆነ እንደገና ኑ - በየቀኑ ሞቅ ደመቅ እያለ ነው!

✅ መሸከም እስኪከብዶት ድረስ ይሸምቱ

ይምጡ ! ይዝናኑ ! ይሸምቱ ! ይደሰቱ ! 📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ
💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!

ታላቁ የኑን የቁርዐን መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ አልፏል ፣ ከሀገር ውስጥም ከባህር ማዶም ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተሳትፈውበታል። የዚህ ፕሮግራም አጋር በመሆናችን ደስ ብሎናል። የዒድ ግብይቱ ዛ...
24/03/2025

ታላቁ የኑን የቁርዐን መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ አልፏል ፣ ከሀገር ውስጥም ከባህር ማዶም ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተሳትፈውበታል። የዚህ ፕሮግራም አጋር በመሆናችን ደስ ብሎናል። የዒድ ግብይቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።
ይምጡ ፣ ይሸምቱ ፣ ይዝናኑ ይሸለሙ።

በዒድ ኤክስፖ እለተ እሁድ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ 💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ🌟ግራንድ ኢትዮ ...
23/03/2025

በዒድ ኤክስፖ እለተ እሁድ ግብይቱ እንደቀጠለ ነው📍ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ
💳 ባሉበት በቴሌብር በቀላሉ ይክፈሉ!

✨ ዛራውኑ ይጎብኙ ! ሁሉንም በአንድ ቦታ

🌟ግራንድ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖን አሁኑኑ ይቀላቀሉ

በታላቁ የቁርዐን ወር 3E Event ቁርዐን የሚልቅበትን 11ኛውን የ”ኑን መድረክ” በሚሊኒየም አዳራሽ በማዘጋጀት ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። ኑ ቁርዐንን እናልቅ
23/03/2025

በታላቁ የቁርዐን ወር 3E Event ቁርዐን የሚልቅበትን 11ኛውን የ”ኑን መድረክ” በሚሊኒየም አዳራሽ በማዘጋጀት ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።
ኑ ቁርዐንን እናልቅ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251902020270

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grand Ethio Eid Expo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Grand Ethio Eid Expo:

Share

Category