EBRO Media & Communication

EBRO Media & Communication +251118211414

We Are Hiring Fresh Minds! Passionate about motion graphics, branding, and digital media?Ready to join an innovative and...
03/02/2026

We Are Hiring Fresh Minds!

Passionate about motion graphics, branding, and digital media?
Ready to join an innovative and creative team?
EBRO Media and Communication is on the lookout for talented individuals!

📩 Send your CV and portfolio to:
[email protected]

Let’s create impactful stories together.

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎ!በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።መልካም በዓል
07/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎ!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

መልካም በዓል

17/12/2025

Ebro Media & Communication proudly delivered the Akoya Properties × Sheba Miles Partnership Gala Dinner at Skylight Hotel, providing end-to-end program management from strategic planning through full ex*****on.

We congratulate Akoya Group and the Brand Ambassador on a successful and impactful partnership.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ።📌 አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች።​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አ...
17/12/2025

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ።

📌 አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች።

​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል።

​ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት፣ የአየር መንገዱን የሽልማት መርሃ-ግብር (ShebaMiles) ከሪል እስቴት ግብይት ጋር የሚያስተሳስር ስምምነት ተደርጓል።

​​በዚህ ስምምነት መሰረት በአኮያ ፕሮፐርቲስ እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን የሚገዙ ደንበኞች፣ የስታር አሊያንስ (Star Alliance) አባል ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ የጎልድ አባልነት ሽልማት በክብር ያገኛሉ። ይህም ደንበኞች በኢንቨስትመንታቸው ልክ የአየር መንገዱን ጥቅማጥቅሞች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።

ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና የሪል እስቴት ዘርፍ መካከል ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ተመልክቷል።

​በዚሁ መርሃ-ግብር ላይ አኮያ ፕሮፐርቲስ በተለያዩ ፊልሞችና የጥበብ ስራዎቿ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈችውን አርቲስት እፀህይወት አበበን የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ በይፋ አስተዋውቋል። አርቲስቷ የድርጅቱን ገፅታ በመገንባትና የምርት ስሞቹን ለህዝብ በማስተዋወቅ ረገድ ግንባር ቀደም ስራዎችን እንደምትሰራ ተገልጿል።

​​ከ230 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረው አኮያ ግሩፕ፣ በውስጡ የተለያዩ ታላላቅ ድርጅቶችን አቅፎ የያዘ ግዙፍ ተቋም ነው። ከእነዚህም መካከል፦
📍​አኮያ ፕሮፐርቲስ፦ በሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ ቤቶችን የሚያቀርብ፣
📍​አኮያ ኮፊ፦ በቡና ምርትና ኤክስፖርት ላይ የተሰማራ፣
📍​አኮያ ሞተርስ፦ በተሽከርካሪ ግብይት ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ይገኙበታል።

21/11/2025

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች... ፍቅር ናችሁ! ስለነበረን ደስ የሚል ጊዜ እናመሰግናለን!

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋርየፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችንን ከፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እየተዝናናን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደስታ ቋጭተናል። በዚህ ረጅም ጉዞ በየዩኒቨርሲቲው የነበራች...
21/11/2025

የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር

የፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችንን ከፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እየተዝናናን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደስታ ቋጭተናል። በዚህ ረጅም ጉዞ በየዩኒቨርሲቲው የነበራችሁ ተማሪዎች... ፍቅራችሁ እና አብሮነታችሁ ከጠበቅነው በላይ ነበር! እያንዳንዱን የሲኒማ ምሽት ልዩ ስላደረጋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።

ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ... እናመሰግናለን!

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

20/11/2025

ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር በፋንታ ሲኒማ ቱር ላሳለፍነው አዝናኝ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን!

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

19/11/2025

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጫሞ ግቢ ተማሪዎች ጋር በፋንታ ሲኒማ ቱር ላሳለፍነው አዝናኝ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን!

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

19/11/2025

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች ጋር በፋንታ ሲኒማ ቱር ላሳለፍነው አዝናኝ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን!

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ታላቅ ምሽት ነበር እናመሰግናለን!የፋንታ ሲኒማ ቱር በዲላ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው ቆይታ እጅግ አስደሳች እና በደስታ የተሞላ ነበር!የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ላሳያችሁን አስደና...
18/11/2025

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ታላቅ ምሽት ነበር እናመሰግናለን!

የፋንታ ሲኒማ ቱር በዲላ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው ቆይታ እጅግ አስደሳች እና በደስታ የተሞላ ነበር!

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ላሳያችሁን አስደናቂ አቀባበል እና ድባብ ከልብ እናመሰግናለን። በሲኒማ ምሽቱ እና በአዝናኝ ጨዋታዎች አብራችሁን ያሳለፋችሁት ጊዜው የማይረሳ ነበር።

በዝግጅቱ ላይ ለአሸናፊዎች የተዘጋጁትን ሽልማቶች ላሸናፊዎች ተሸልመዋል እንኳን ደስ አላችሁ!

የፋንታ ሲኒማ ቱር ቀጣይ ጉዞውን ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ያደርጋል፤ ሀዋሳዎች ለአስደናቂ ጨዋታዎች፣ ምርጥ ሽልማቶች እና ለማይረሳ የሲኒማ ምሽት ከወዲሁ ተዘጋጁ።

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

ድርብ ደስታ በአርባ ምንጭ! እናመሰግናለን፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ!​​የፋንታ ሲኒማ ቱር ጉዞ የአርባ ምንጩማ ለየት ይላል ከአንድም ሁለት ግቢ በዋናው ግቢ እና በጫሞ ግቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ...
17/11/2025

ድርብ ደስታ በአርባ ምንጭ! እናመሰግናለን፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ!

​የፋንታ ሲኒማ ቱር ጉዞ የአርባ ምንጩማ ለየት ይላል ከአንድም ሁለት ግቢ በዋናው ግቢ እና በጫሞ ግቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተገኙ ያሳላፍነው ጊዜ እጅግ ልዩ ነበር! ከልብ እናመሰግናለን። በአዝናኝ ጨዋታዎች፣ በሲኒማ ምሽት እና በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች ታጅበን በሁለቱም ግቢዎች የማይረሳ ቆይታ አድርገናል።

​በሁለቱም ካምፓሶች ​በተካሄዱት አዝናኝ ጨዋታዎች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

​ጉዞው ይቀጥላል! ደስታው ገና አልተጠናቀቀም። ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአስደናቂ ጨዋታዎች፣ ምርጥ ሽልማቶች እና ለማይረሳ የሲኒማ ምሽት ተዘጋጁ።

እናመሰግናለን፣  ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ!የፋንታ ሲኒማ ቱር የዩኒቨርሲቲ ጉዞችንን ወደ  ውቢቷ ወላይታ በማድረግ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር አዝናኝ ጨዋታዎችን፣ የፋንታን ጣፋጭ መ...
15/11/2025

እናመሰግናለን፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ!

የፋንታ ሲኒማ ቱር የዩኒቨርሲቲ ጉዞችንን ወደ ውቢቷ ወላይታ በማድረግ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር አዝናኝ ጨዋታዎችን፣ የፋንታን ጣፋጭ መጠጦችን እና ሲኒማን በማጋራት አስደናቂ ጊዜ አሳልፈናል።

ለበለጠ አዝናኝና አስደሳች ጊዜ ራስዎን ያዘጋጁ የፋንታ ሲኒማ ቱር ቀጣይ መዳረሻዎቻችን ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ እናደርጋል::

ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ

Address

22 Bata Complex, 1st Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 14:00

Telephone

+251943787808

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EBRO Media & Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EBRO Media & Communication:

Share