Dj teddy decor & party item

Dj teddy decor & party item 🎉 Teddy Event Services
DJ | Decor | Party Equipment Rental
✔ Birthday
✔ Wedding
✔ Baby Shower ሙሉ የድግስ ዝግጅት እናዘጋጃለን

ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ – Teddy Event Service💍 ለሰርግዎ ሙሉ አገልግሎት በአንድ ቦታ! 💍ልዩ ቀንዎን የማይረሳ እና ውብ ለማድረግ Teddy Event Service ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ አ...
21/08/2026

ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ – Teddy Event Service

💍 ለሰርግዎ ሙሉ አገልግሎት በአንድ ቦታ! 💍

ልዩ ቀንዎን የማይረሳ እና ውብ ለማድረግ Teddy Event Service ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ አገልግሎት ይሰጣል።

✨ በፓኬጁ ውስጥ የሚካተቱ አገልግሎቶች፦

🎧 DJ & Sound System

- ሙዚቃ እና DJ አገልግሎት
- የድምፅ ሲስተም / Speakers
- Microphone
- ለሰርግ እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን የሙዚቃ ምርጫ

🌸 Wedding Decoration

- የመድረክ ማስዋብ
- የጀርባ ዲኮር
- የአበባ ማስዋብ
- የመግቢያ ዲኮር
- የጠረጴዛ እና ወንበር ማስዋብ
- ለሙሽሮች ልዩ የፎቶ ቦታ

🪑 የድግስ እቃዎች ኪራይ

- ወንበሮች
- ጠረጴዛዎች
- የምግብ ማቅረቢያ እቃዎች
- Shafing Dish
- ሌሎች የድግስ እቃዎች

💡 Lighting & Special Effects

- የመድረክ መብራት
- Party Lights
- Special Effects
- ለፎቶና ቪዲዮ የሚያምር የመብራት ዝግጅት

👰🤵 ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ
ከDJ እና Sound System ጀምሮ እስከ Decoration እና የድግስ እቃዎች ድረስ ሁሉንም በአንድ ቦታ በማግኘት ጊዜዎን፣ ወጪዎን እና ጥረትዎን ይቀንሱ።

📍 አገልግሎት፦ Addis Ababa እና አካባቢዋ

📞 ለዋጋ፣ ቦታ ማስያዣ እና ተጨማሪ መረጃ ያግኙን።

📩 ለቀጣይ የሰርግዎ ቀን ቀድመው ያስይዙ!
+251911530417
https://t.me/Tedyeventservice

❤️ Teddy Event Service – ልዩ ቀንዎን ልዩ እናደርገዋለን! ❤️

WeddingPackage AddisAbabaWedding WeddingDecor DJ SoundSystem PartyEquipment WeddingRental Ethiopia

20/08/2026
04/08/2026

🎉 TEDDY EVENT SERVICES 🎉
🌟 የሕልምዎን ዝግጅት ወደ እውነት እንቀይራለን! 🌟
ለሠርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃ፣ ለክርስትና ፣ ለኩባንያ ፕሮግራሞች፣ ለሃይማኖታዊ በዓላት እና ለማንኛውም ዝግጅት በአንድ ቦታ ሙሉ አገልግሎት እናቀርባለን።
✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🎧 ፕሮፌሽናል DJ Service
• ዘመናዊ የድምጽ የሲስተም ኪራይ
• የፕሮግራም መሪ
🌸 ዘመናዊ ዲኮር
• የሠርግ ዲኮር
• የልደት ዲኮር
• የምረቃ ዲኮር
• የሽምግልና ዲኮር
• የክርስትና እና ሌሎችም
🍽️ የድግስ እቃዎች ኪራይ
• ጠረጴዛ እና ወንበር
• የጠረጴዛ እና የወንበር ጨርቅ
• ሻፊንግ ዲሽ (Chafing Dish)
• ጁስ ዲስፔንሰር
• ድንኳን
• የኬክ ጠረጴዛ
• የዲኮር እቃዎች
• ሌሎች የድግስ መሳሪያዎች
✨ ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በሰዓቱ አገልግሎት እና የደንበኛ እርካታ የእኛ ቅድሚያ ነው።
📞 ስልክ፦ 0911530417
📍 አዲስ አበባ
TEDDY EVENT SERVICES
"ዝግጅትዎን ውብ፣ ዘመናዊ እና የማይረሳ እናደርገዋለን!"
#ዲኮር

🎉 TEDDY EVENT SERVICES 🎉🌟 የሕልምዎን ዝግጅት ወደ እውነት እንቀይራለን! 🌟ለሠርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃ፣ ለክርስትና ፣ ለኩባንያ ፕሮግራሞች፣ ለሃይማኖታዊ በዓላት እና ለማንኛውም ...
30/07/2026

🎉 TEDDY EVENT SERVICES 🎉
🌟 የሕልምዎን ዝግጅት ወደ እውነት እንቀይራለን! 🌟
ለሠርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃ፣ ለክርስትና ፣ ለኩባንያ ፕሮግራሞች፣ ለሃይማኖታዊ በዓላት እና ለማንኛውም ዝግጅት በአንድ ቦታ ሙሉ አገልግሎት እናቀርባለን።
✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🎧 ፕሮፌሽናል DJ Service
• ዘመናዊ የድምጽ የሲስተም ኪራይ
• የፕሮግራም መሪ
🌸 ዘመናዊ ዲኮር
• የሠርግ ዲኮር
• የልደት ዲኮር
• የምረቃ ዲኮር
• የሽምግልና ዲኮር
• የክርስትና እና ሌሎችም
🍽️ የድግስ እቃዎች ኪራይ
• ጠረጴዛ እና ወንበር
• የጠረጴዛ እና የወንበር ጨርቅ
• ሻፊንግ ዲሽ (Chafing Dish)
• ጁስ ዲስፔንሰር
• ድንኳን
• የኬክ ጠረጴዛ
• የዲኮር እቃዎች
• ሌሎች የድግስ መሳሪያዎች
✨ ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በሰዓቱ አገልግሎት እና የደንበኛ እርካታ የእኛ ቅድሚያ ነው።
📞 ስልክ፦ 0911530417
📍 አዲስ አበባ
TEDDY EVENT SERVICES
"ዝግጅትዎን ውብ፣ ዘመናዊ እና የማይረሳ እናደርገዋለን!"
#ዲኮር Graduation Event AddisAbaba TeddyEventServices

shafingdish
17/07/2026

shafingdish

Graduation decorClass of 2026
07/07/2026

Graduation decor
Class of 2026

🌹ኪዳነምህረት እናቴ🌹 #ኪዳነምህረት
22/06/2026

🌹ኪዳነምህረት እናቴ🌹
#ኪዳነምህረት

🎉 የድግስዎን ሁኔታ ከፍ አድርጉ! 🎉በተለያዩ መጠንና ዲዛይን ያላቸው ጣባዎች (Tables) አሁን ለኪራይ ተዘጋጅተዋል!✅ ለሰርግ✅ ለልደት✅ ለክርስትና✅ ለኮርፖሬት ዝግጅቶች💎 ንፁህና ዘመናዊ...
29/05/2026

🎉 የድግስዎን ሁኔታ ከፍ አድርጉ! 🎉
በተለያዩ መጠንና ዲዛይን ያላቸው ጣባዎች (Tables) አሁን ለኪራይ ተዘጋጅተዋል!
✅ ለሰርግ
✅ ለልደት
✅ ለክርስትና
✅ ለኮርፖሬት ዝግጅቶች
💎 ንፁህና ዘመናዊ ዲዛይን
💎 በተለያዩ መጠን (ትንሽ፣ መካከለኛ፣ ትልቅ)
💎 በቀና እና በተመጣጣኝ ዋጋ
📍 በአዲስ አበባ እና አካባቢዎች
👉 አሁን ይደውሉ / ዲኤም (DM) ያድርጉ
👉 ቀድሞ ቦታ ይያዙ – እድሉን አትዘግዩ!
📞 +251911530417

🙏 ውድ ደንበኞቻችን 🙏በዚህ የፆም ወቅት ወደ ፈጣሪያችን በመቀርብ በፀሎት እና በመንፈሳዊ ጊዜ ላይ ነበርን።ስለዚህ ለተደወሉልን ስልኮች ፈጣን ምላሽ ማልሰጥ ካልቻልን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለ...
13/04/2026

🙏 ውድ ደንበኞቻችን 🙏

በዚህ የፆም ወቅት ወደ ፈጣሪያችን በመቀርብ በፀሎት እና በመንፈሳዊ ጊዜ ላይ ነበርን።
ስለዚህ ለተደወሉልን ስልኮች ፈጣን ምላሽ ማልሰጥ ካልቻልን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

🎉 እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ! 🎉
በዚህ የበዓል ጊዜ ሰላም፣ ፍቅር እና ደስታ እንመኛለን 💫

ከዚህ በኋላ
👉 Teddy Event Services ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው!

✔ DJ አገልግሎት
✔ ዲኮሬሽን
✔ የድግስ እቃዎች ኪራይ

ለሚመጡ ማንኛውም ፕሮግራሞች
👉 በተሻለ ጥራት እና በፕሮፌሽናል አገልግሎት እንጠብቃችኋለን! 🔥

📞 0911530417
📍 አዲስ አበባ

🙏 እናመሰግናለን ስለ ድጋፋችሁ እና ስለ ትዕግስታችሁ!

 #ቴዲእስፒከርኪራይ  #ቴዲሞንታርቦኪራይ  #ቴዲዲጄዲኮርእናየድግስእቃዎች  #ቴዲወንበርእናጠረቤዛኪራይ  #ቴዲየሽምግልናዲኮር  #ቴዲፎቶናቪዲዮ        #ቴዲየክርስትናዲኮር  #ቴዲየልደትዲኮር...
04/12/2025

#ቴዲእስፒከርኪራይ
#ቴዲሞንታርቦኪራይ
#ቴዲዲጄዲኮርእናየድግስእቃዎች
#ቴዲወንበርእናጠረቤዛኪራይ
#ቴዲየሽምግልናዲኮር
#ቴዲፎቶናቪዲዮ



#ቴዲየክርስትናዲኮር
#ቴዲየልደትዲኮር
#ቴዲዲኮር
#ቴዲበአጭርደቂቃየሚሰራዲኮር

#ቴዲቀለልያሉየሽምግልናዲኮሮች
#ቴዲየሙሽራእናየሚዜወንበርኪራይ

#ቴዲዲጄ
#ቴዲየድግስእቃዎችኪራይ
#ቴዲየድንኳንኪራይ
#ቴዲድስትኪራይ
#ቴዲዲጄዲኮር
#ቴዲ
#ቴዲየሰርግዲኮር
#ቴዲየድግስእቃ
#ቴዲለየትያለዲኮር
#ቴዲቀላልየዲኮርአሰራር
#ቴዲኬክ
#ቴዲየሙሽራመዉጫዲኮር
✳️ሁሉም ያለዉ ቴዲጋ ነዉ 👌
📱0911530417
#ቴዲዲጄዲኮርእናየድግስእቃዎች

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dj teddy decor & party item posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dj teddy decor & party item:

Shortcuts

Share

Category