ሎዛ ኹነቶች-Loza Events

ሎዛ ኹነቶች-Loza Events ሎዛ ኹነቶች ሠርጎችን፣ ልደቶችን፣ጋዜጣዊ መግለጫዎችን፣ የሚዲያ ንቅናቄዎችን፣ስብሰባዎችን፣ ምረቃዎችን፣ሙት ዓመት መታሰቢያዎችን ወዘተ ያዘጋጃል።

06/05/2026

ዘማሪ በርሱፈቃድ ነው አሉ ቀጣዩ ሙሽራ
ማነው ባለ ተራ እየተባለ ተዘመረ
0939111115
ሎዛ አስተባብሮታል ከጎንደር

06/05/2026

ዘማሪ በርሱፈቃድ አንዳርጋቸው
09 39 11 11 15
በጎንደሩ ሠርግ ላይ
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ጉርሻ page

05/05/2026

ከስዊዘርላንድ የመጡ ሙሽሮች በጎንደር
part 5

03/05/2026

ሎዛ ኢቨንት part 4
ከስዊዘርላንድ ጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ ተሞሸሩ
FYI Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) እፎይ ኦርቶዶክስ Effoy Orthodox የገብርኤል ልጅ ሎዛ ኹነቶች-Loza Events Andicall Andicall Andicall ጉርሻ page ያሬድ ዘልደታ ያያ

02/05/2026

ሎዛ ኢቨንት (ሎዛ ኦርቶዶክሳዊ ኹነቶች አዘጋጅ) ከስዊዘርላንድ
=======================================
ክፍል 3
ከጀኔቫ የመጡ ሙሽሮችን ይዞ ጎንደር ተገኝቷል። የሠርጉ ዋዜማ። እንዲህ ደምቋል። ሠርጉ በጉጉት ይጠበቃል።

02/05/2026

ዳስ ጣል ብሏል
ጎንደር ላይ ዳስ ጥለናል
የፍቄን እና የወሰንን ሠርግ ከጀኔባ ወደ ጎንደር ደብረቦርሃን ሥላሴ በሥርዓተ ቤተክርስቲያን ለሞሞሸር ጎንደር ተገኝተናል።
ለኦርቶዶክሳዊ ዝግጅትዎ ሎዛ ይሁን ምርጫዎ

01/05/2026

ሎዛ ኢቨንት
ከጀኔቭ ስዊዘርላንድ የመጡ ሙሽሮችን በዚህ መልኩ ሊሞሽራቸው ጎንደር ገብቷል እንኳን ደስ አላችሁ
ፍቄ እና ወሰን
Andicall Andicall Andicall Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) የገብርኤል ልጅ ሎዛ ኹነቶች-Loza Events FYI እፎይ ኦርቶዶክስ Effoy Orthodox

30/04/2026

ሙሽሮቹ ስለሎዛ ኢቨንት የሰጡት ምስክርነት
==============================

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ብቻ በልዩነት ኹነቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ስመጥሩ እና ቀዳሚው ተቋም ሎዛ ኦርቶዶክሳዊ ኹነቶች አዘጋጅ ነው።

ሎዛ እንዲህ ይላል

ለኦርቶዶክሳዊ ዝግጅትዎ
ሎዛ ይኹን ምርጫዎ!!!
"ሎዛ
አያውቅም ዋዛ"
=================

ኹነቶችን እናዘጋጃለን፤ እናማክራለን፤ እናስተዳድራለን፤

ዓላማችን ፦ እናንተን ማገልገል ነው!!!

👉 በየቦታው የተገቡ ቃል ኪዳን ሰነዶችን ተከታትሎ ሰብስቦ ያስረክባል፤
👉 ልደቶችን ( የሕፃናትን፣ የወጣንያንን፣የማዕከላውያንን፣ የአረጋውያንን)
👉 ጥምቀተ ክርስትናዎችን
👉 ሠርጎችን / በተክሊልና በቁርባን/
👉 የጋብቻ በዓላትን ( ፭ኛ ፤ ፲ኛ ፤ ፳፭ኛ ዓመት ወዘተ )
👉መዝሙር ምረቃ
👉 መጽሐፍ ምረቃ
👉 ቤት ምረቃ
👉 ስብሰባዎች
👉 ፓናል ውይይቶች
👉 ሲምፖዚየሞች
👉 የተማሪዎች ምረቃ
👉 የነዳያን ምገባዎች
👉 ዝክሮችን
👉 ቤተክርስቲያን ምረቃ
👉 ጋዜጣዊ መግለጫዎችን
👉 ጉባዔዎችን
👉 ጉዞዎችን
👉 ሩጫዎችን
👉 የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብሮችን
👉 በጎ አድራጎት መርሃግብሮችን
👉 ቀብር ሥነ ሥርዓቶችን
👉 ሙት ዓመት መታሰቢያዎችን
👉 የሐውልት ምርቃቶችን
ከሙሉ ፓከኬጃቸው ጋር በሙሉ ወይም በከፊል በማካተት እናዘጋጃለን ፤( ቪዲዮ፣ ፎቶ፣ ዲኮር፣ አዳራሽ፣ ምግብ፣ የድግሥ ዕቃዎችን፣ ድንኳን፣ የድምጽ መሳሪያዎች ወዘተ) እናገለግልዎታለን፤ ድካምዎትን እንደክማለን፤ ሸክመዎትን እንሸከማለን።

ይዘዙን!

ለመለጠ መረጃ
0939111115
0944251725
0951515168
[email protected]
Tiktok
Dani Ortho
ጉርሻ page
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ድምፅ
Poetry for the Soul

28/04/2026

ሎዛ አያውቅም ዋዛ!
ሐመልማለ ወርቅ ሠርጉ በእልልታ ቀለጠ
============
09 39 11 11 15
ለኦርቶዶክሳዊ ዝግጅትዎ
ሎዛ ይሁን ምርጫዎ

27/04/2026

መምህር ብርሃኑ ተስፋዬ ተሞሸረ!
=====================
ሎዛ ኢቨንት ሠርጉን በማማከር እና በመምራት መርሐግብሩን አድምቋል።
ለኦርቶዶክሳዊ ዝግጅትዎ ሎዛ ይሁን ምርጫዎ
09 39 11 11 15
ሎዛ
አያውቅም ዋዛ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939111115

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሎዛ ኹነቶች-Loza Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሎዛ ኹነቶች-Loza Events:

Share

Category