Tewahedo Expo

Tewahedo Expo ሀገራዊ እና አለምአቀፋዊ የሆኑ የእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ክውኖች ዘመኑን በዋጀ መልኩ እንደ አምላክ ፈቃድ ትውልድ እንዲያውቀው እና ለአለም ማድረስ

12/01/2025
ታላቁ የጥምቀት ኤክስፖ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በኤግዚቢሽን ማዕከል ከነገ ጥር 3 2017ዓ-ም እስከ ጥር 9 2017ዓ-ም ድረስ በታላቅ ድምቀት ይካሔዳልይህ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ቅዳ...
10/01/2025

ታላቁ የጥምቀት ኤክስፖ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በኤግዚቢሽን ማዕከል
ከነገ ጥር 3 2017ዓ-ም እስከ ጥር 9 2017ዓ-ም ድረስ በታላቅ ድምቀት ይካሔዳል
ይህ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ቅዳሜ ጥር 3-2017ዓ-ም ጥሪ የተደረገላቸው የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃነ ጳጳሳት እና አገልጋይ፣ የደብራት ገዳማት አስተዳደሮች፣ መምህራን እና ዘማሪያን አርቲስቶች የተለያዩ የሚዲያ አካላት እና በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የሚከፈት ይሆናል
በዚህ ልዩ የጥምቀት ኤክስፖ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ላይ ልዩ ልዩ ምርቶችን በታላቅ ቅናሽ ያቀረቡ አምራች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚገኙበት ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ በምሽቱ መርሃ ግብር ላይ ከ10:00 ጀምሮ የዝማሬ እና የኪነ ጥበባዊ ስነ ግጥሞች ይቀርባሉ
በተለይም እሁድ ከ10:00 ሰአት ጀምሮ ልዩ የህጻናት መርሃ ግብር የተዘጋጀ በመሆኑ በእለቱ ልጆቻችሁን ይዛቹህ በመምጣት ከትልቅ ስነ ምግባር ጋር ትልቅ እውቀትን ሸምተው እሚሔዱበት መርሃ ግብር በመሆኑ ሁሉም ወላጅ ቤተሰብ ልጆቻቸውን ይዘው እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 8:00 ሰአት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 10:00 ድረስ በልዩ መርሃ ግብር የሰ/ት/ቤቶች የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል
ከ10:00-1:30 ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች እና የኪነ ጥበብ ስራዎች በተጋባዥ ማህበራት እና በዝግጅት ክፍሉ የሚቀርብ ይሆናል
ሁላችሁም ከጥር 3-9 በኤግዚቢሽን ማዕከል በመገኘት እንድትጐበኙ እንድትገዙ መንፈሳችሁን እንድታድሱ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewahedo Expo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tewahedo Expo:

Share

Category