07/08/2025
ሰላም ውድ የዓመትባል ኢቨንትስ ቤተሰቦች✌️
ዘወትር ሀሙስ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በተወዳጁ ብስራት ሬዲዮ 101.1 “ኢቨንት ፕላስ” የተሰኘ የመዝናኛና የመረጃ ፕሮግራም ጀምረናል።
ፕሮግራማችን ከተጀመረ ሁለት ወራትን አስቆጥሯል። ቀስ በቀስም በርካታ አድማጮችን እያገኘ መጥቷል።
#ኢቨንት+ የሬዲዮ ፕሮግራም!!!
እነሆ የዛሬውም በሰአቱ ይጠብቃችኋል።
የክረምቱን ምሽት ከኛ ጋ ትወዱታላችሁ!
ለማንኛውም መረጃ፣ ሀሳብ፣ ጥቆማ ወይም አስተያየት
በዚህኛው የፌስቡክ ገፃችን አሊያም በ 0970700066 መልዕክቶችን አስቀምጡልን።
ኢቨንቶችን እንድንሰራላችሁ ከፈለጋችሁ ደውሉልን።
ማንኛውንም ኢቨንት ወደ አመትበዓል ደረጃ አሳድገን እንደግሰዋለን!!
በአካል ልታገኙን ከፈለጋችሁ ቢሮአችን ቦሌ ደምበል ፊት ለፊት በሚገኘው ማርክ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ ነው።
+