Habesha Addis Media ሐበሻ አዲስ ሚዲያ

Habesha Addis Media ሐበሻ አዲስ ሚዲያ 🔥ሐበሻ አዲስ🔥 የዜና እና የመዝናኛ ኘሮግራም የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን🙏https://linktw.in/bzgOAd

🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥መልካም አዲስ ዓመት🔥የበዓል ስጦታ ነዉ ተጋበዙልኝ🙏
05/09/2026

🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥መልካም አዲስ ዓመት🔥የበዓል ስጦታ ነዉ ተጋበዙልኝ🙏

የድምፃዊ መስፍን ኡልማ አዲስ የአውደዓመት/የአዲስ ዓመት የባህል ሙዚቃ ክሊፕ "አውደዓመት ይሁን ይሁን"። ...

🔥ተለቀቀ🔥ይሄን አንጀት አርስ🔥አምባሰል🔥 ተጋበዙልኝ🙏በHs Entertainment ዩቱብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ያድምጡ‼️
29/08/2026

🔥ተለቀቀ🔥ይሄን አንጀት አርስ🔥አምባሰል🔥 ተጋበዙልኝ🙏በHs Entertainment ዩቱብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ያድምጡ‼️

እንኳን ወደ HS Entertainment የዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ!በአርቲስት መሐመድ ኮይስ (Moham...

02/08/2026

🔥🔥🔥BREAKING 🔥🔥🔥
የኢትዮጵያ ቅኝቶች Ep የሙዚቃ አልበም በአንጋፋዉ ድምፃዊ መሐመድ ኮይስ ለአዲስ ዓመት እና ለአልበም መዳረሻ የተመረጡ 6 ምርጥ ሙዚቃዎችን ያካተተ ለስለስ ያሉ እና ወዝወዝ የምትሉበትን ለቀደመዉ ዘመን ማስታወሻ ለትዉሉዱ ስጦታ ይሆን ዘንድ በቅርብ ቀን በHs Entertainment ዩቱብ ቻናል ወደ እናተ ይደርሳል ሲለቀቅ በቅድሚያ እንዲ ደርሶት ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ሰብስክራብ በማድርግ ቤተሰብ እንድት ሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን እናመሰግናለን🙏‼️
https://youtu.be/DaaGcJf11ZI?si=uakCEqei7x9eWthM

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ቤቱ ተገኝተን ዛሬ ጠዋት ከቤት ወደ ከህክምና እየወሰዱት እያለ ደገት እንዳረፍ ከቤተሰብ ከልጁ ሰምተናል ።ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ)...
15/06/2026

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ቤቱ ተገኝተን ዛሬ ጠዋት ከቤት ወደ ከህክምና እየወሰዱት እያለ ደገት እንዳረፍ ከቤተሰብ ከልጁ ሰምተናል ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) የሰዉነቱን ክብደት ለመቀነስ የህክምና ክትት እየተደረገለት ነበረ በተጨማሪም በአንዳንድ የጤና ችግሮች በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ሐበሻ አዲስ ሚዲያ አረጋግጦል።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።

ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም
ሐበሻ አዲስ ሚዲያ ዩቱብ
https://youtube.com/?si=__YlHKRYUEFcdWVX

🔴ሰበር ሐበሻ አዲስ ዜና🔴
23/04/2026

🔴ሰበር ሐበሻ አዲስ ዜና🔴

የተባባሰዉ የኢራን እና አሜሪካ ጦርነት በትግራይ ተወላጆች ላይ በወልቃይት በደል መፈንቀል መንግስት ህወሃት ታዬ ደንደአ ፍርድ ቤት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Addis Media ሐበሻ አዲስ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share