SmartGuzo

SmartGuzo Ethiopia’s #1 marketplace for bus ticket booking and payment.

Book anytime, anywhere, from any phone using SmartGuzo Passenger App , www.smartguzo.com or Call center.

   #ቢያንስ ይማሩ  #ልበ ብርቱ ልጆችን እንደግፍ #ትምርህርት ነገን በተስፋ ያሳያል፤ ቢያንስ ይማሩ! "As we prepare our children for a new school year, let...
14/08/2024

#ቢያንስ ይማሩ
#ልበ ብርቱ ልጆችን እንደግፍ
#ትምርህርት ነገን በተስፋ ያሳያል፤ ቢያንስ ይማሩ!

"As we prepare our children for a new school year, let's remember those who need a little extra help. Your contribution can make a significant impact in a child's education.
hashtag one child
hashtag support and attempt is appreciated !
us in supporting our future leaders.
, call or text for any details

Ubuntu Mind Excellence Alelign Tiruye Fekadu Yehuwalashet
Mhiret Teshale Rose Mestika

🔥ተለቋል  በህይወታችን ውስጥ የምንጠብቃቸው የህይወት ውጤቶች  በተግባር መሬት ላይ እንዳይታዩና  እና እንዳይከናወኑ ያደረጉ ብዙ ምክኛቶች እንዳሉ ልናስብ እንችላለን፡፡ አብዛኛው ምልከታችን ...
12/07/2024

🔥ተለቋል
በህይወታችን ውስጥ የምንጠብቃቸው የህይወት ውጤቶች በተግባር መሬት ላይ እንዳይታዩና እና እንዳይከናወኑ ያደረጉ ብዙ ምክኛቶች እንዳሉ ልናስብ እንችላለን፡፡
አብዛኛው ምልከታችን የተለመደና የምንፈልገውን ለውጥም ለማምጣትም ጭምር የማያግዙ በመሆናቸው ህይወታችን ዛሬም በማንፈልገው መንገድ በመጓዝ ላይ ሊሆን ይችላል፡፡
ምናልባት ያልተደረዳናችውና ያላየናቸው ሌሎች ምክያቶች ይኖራሉ ብለብ ስንቶቻችን አስብን እናውቃለን ?
ከራሳች ቅርብ ያለ ፤ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ሌላ ጉዳይ መኖሩንስ ???
ይህ ቪዲዩ ይህንን ይመልስለናል! ሙሉውን ይከታተሉት !

#ኡቡንቱ
#ለማረፍም
#ለማትረፍም

  !ከምረቃ በኋላ ያለውን ትልቁን ፈተና  .... #ስራ መቀጠር !  ?https://www.youtube.com/watch?v=6r27eXu8RXw&t=36s
10/07/2024

!
ከምረቃ በኋላ ያለውን ትልቁን ፈተና .... #ስራ መቀጠር !
?
https://www.youtube.com/watch?v=6r27eXu8RXw&t=36s

**Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...

  NOW | ሸጋ ቅዳሜ ....ተለቋል!🛑🆕ካልነገሯችሁ .........አትጨነቁ! ፤ ከወንድወሰን እንዳለ ጋር  #በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ   our media https://www.youtube.com/w...
06/07/2024

NOW | ሸጋ ቅዳሜ ....ተለቋል!
🛑🆕ካልነገሯችሁ .........አትጨነቁ! ፤ ከወንድወሰን እንዳለ ጋር
#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ
our media
https://www.youtube.com/watch?v=-r5AISPsxBk

#ኡቡንቱ
Alelign Tiruye Dawit Tamerat Ubuntu Mind Excellence

**Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...

  _እንዴት ነው ?  ምን ያህል የህይወት ልምድ ወስደንበት እናውቃለን ???? #እነሆ _ራሚ_የህይወት_ትምህርት_ከኳስ_ሜዳ  #በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ !https://www.youtube.com/wa...
17/06/2024

_እንዴት ነው ?
ምን ያህል የህይወት ልምድ ወስደንበት እናውቃለን ????
#እነሆ _ራሚ_የህይወት_ትምህርት_ከኳስ_ሜዳ
#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ !
https://www.youtube.com/watch?v=60v1Lsvq3xk

   #በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ  #ሰብአዊነት ይለምልም ! #ለማረፍም  #ለማትረፍም በስብክራይብ በማድረግ  #ይቀላቀሉን https://youtu.be/e8CZ95EoEEM  ሙሉውን ቪዲዩ ቅዳሜ በኡቡን...
12/06/2024



#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ
#ሰብአዊነት ይለምልም !
#ለማረፍም
#ለማትረፍም
በስብክራይብ በማድረግ #ይቀላቀሉን
https://youtu.be/e8CZ95EoEEM

ሙሉውን ቪዲዩ ቅዳሜ በኡቡንቱ ሚዲያ ይጠብቁን !

**Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...

 #መልካም ሰበር ዜና አለን!ኡቡንቱ በራሳችን ዩቲዩብ መጥተናል !የስጋ ዘመዳችን በመሆኖዎ ደስ ይለናል ! #ሰውነት ይለምልም  #በፍቅር የተቀረጸ  #ኡቡንቱ  #እኔ ያለሁን ባንተ/ቺ ነው
08/06/2024

#መልካም ሰበር ዜና አለን!
ኡቡንቱ በራሳችን ዩቲዩብ መጥተናል !
የስጋ ዘመዳችን በመሆኖዎ ደስ ይለናል !
#ሰውነት ይለምልም
#በፍቅር የተቀረጸ
#ኡቡንቱ
#እኔ ያለሁን ባንተ/ቺ ነው

**Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...

አንተስ ስለአንተ ምን ትላለህ ? አንቺሽ ስለ አንቺ ምን ትያለሽ?___________________________________________________ሰዎች ትልቅ ነገር አለህ ወይም የለህም ይሉሃ...
14/04/2024

አንተስ ስለአንተ ምን ትላለህ ? አንቺሽ ስለ አንቺ ምን ትያለሽ?
___________________________________________________
ሰዎች ትልቅ ነገር አለህ ወይም የለህም ይሉሃል፡፡ ሰዎች አርአያ ሊያደርጉህም ወይም የ ስንፍና ማሳያም እንደሆንክ ሊነግሩህ ይችላሉ፤ ቤተሰቦችህ አንተ ልዩ ልጅ እንደሆንክ ይነግሩሃል፤ ወዳጆቼ ናቸው ያልካቸው ደሞ ኪሳራ ነክ ብልውክም ይሆናል ! በጎ ! #አንተስ ስለአንተ #ምን ትላለህ ???
ሰዎች በጣም ወብና የሚያስደንቅ ውበት ባለቤት ነሽ ይሁሻል፤ ሁሉ የሚፈልግሽ የብዙዎች ምኞት ና ጸሎት ነሽ ሊሉሽም ይችላሉ፡፡ ወይ ደሞ የማትጠቂምና ትርጉም የሌለሽ ነሽ ይሉሽ ይሆናል፡፡ አንቺስ ወደ ልብሽ ብርሃን ገብተሽ ስታይ ምን ይታይሻል ? #አንቺስ ስለአንቺ #ምን ትያለሽ ?
ሰዎች ከአንተ ጋር መሆን እንደሚያረጋጋቸው፤ ትልቅ ሃሴትን እንደሚሰጣቸው ይነግሩሃል፤ አንተስ ለአንተ የእርጋታ ና የሃሴትህ ምንጭ ሆነሃል ? > አንተስ ስለ አንተ ምን ትላለህ ?
ሰዎች ጠንካራ መንፈሳዊነትና ትጋት እንዳለሽ ፤ ያንቺ ትጋት ፈጣሪ እንዲሰጣቸው እንደሚመኙም ይነግሩሻል፡፡ ያ ትጋትሽ የተመዘነ ትርጉምና የህይወት እረፍት ሰጥቶሻል ? አርፈሽ ራሳሽን ማየት ችለሻል ?
ጥያቄው ውጫዊው ገንቢም ይሁን ገንቢ ያልሆነ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ወደ ራሳችን ውስጥ ስንመለከት ከልባችን ጓዳ የሚፈልቀው ምንድ ነው ? ወደ ራሳችንን ስንመለከት ምን ይታየናል ?
የጥልቅ ማንነታችን ምላሽ ነገ ልናመጣ ያለውን ውጤትና የነገ ትልማችንን የመወሰን አቅሙ ከሰዎች አስተያየት የበለጠ ተጻእኖ አለው !
ሰው ባሪያ ነኝ ብሎ ካመነ አለም ተሰብስቦ የንግስና ወንበር ላይ አስቀምጦ ሊያነግሰው አይችልም ! #በንጉስ ወንበር የተቀመጠ ጎስቋላ ባሪያ ከመሆን የዘለለ ትርጉም አይኖረውም!
ሰው ከልቡ ንጉስነትን ካመነ ደሞ የትኛውንም አይነት ዋጋ ከፍሎ አላማውን ማሳካት የሚችል ድንቅ ፍጥረት ነው ! ያመነውን ለመሆን የሚችል ትልቅ ስጦታና አቅም አለውና !
ጥያቄው ውስጤ ያለው የልቤ ሃሳብ ምን እያለ ነው ? እኔ ለራሴ ማነኝ ? የሚለውን መመለስ ነው !
#የብዙዎችንን ህይወት ከራሳችን ማንነት የራቀ እና እንግዳ መሆኑ በራሱ እንግዳ ነገር ነው !
ለምን ጊዜ ወስደው ስለራሳችን ማንነት፤ አቅም ፤ መክሊት፤ የህይወት አላማ ና ትርጉም ለመረዳት አንወስንም !
!
8ኛ ዙር ስልጠና ከኡቡንቱ ማይንድ ኤክስለንስ ሊጀመር ነው ! Ubuntu Mind Excellence
#በአካላም #በኦንላይንም አማራጭ !

የተስተካከለ ህይወት ይገባዎታል !
#ለማረፍም
#ለማትረፍም
ይመዝገቡ !
https://lnkd.in/ei4KvHP2
ወይም በ0934859047 !

30/07/2023




Address

Tenagnework Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00
Sunday 09:00 - 16:00

Telephone

+251975383138

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SmartGuzo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SmartGuzo:

Share