ቢክራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ

ቢክራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ አላማችን በሀላል ላጤዎችን ጥንዶች ማድረግና ያላገቡትን ማጋ?
(1)

ሴቲቱ (አንዱን) ደፍሮኛል ብላ ልጇን ታቅፋ ፍርድ ቤት ከሰሰችና ዳኛው መስቀለኛም ጨረቀኛም ጥያቄ ጠየቃት:: መጀመሪያ አፏጨ:: በጣም እየተጠራጠርኩት ቢሆንም ጉዱን ልየው ብዬ ሄድኩ:: ከላይ...
25/06/2024

ሴቲቱ (አንዱን) ደፍሮኛል ብላ ልጇን ታቅፋ ፍርድ ቤት ከሰሰችና ዳኛው መስቀለኛም ጨረቀኛም ጥያቄ ጠየቃት:: መጀመሪያ አፏጨ:: በጣም እየተጠራጠርኩት ቢሆንም ጉዱን ልየው ብዬ ሄድኩ:: ከላይ ያለውን ልብስ አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: የስረኛውንም አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: ተኚ ሲለኝም ጉዱን ልየው ብዬ ብተኛ ጉድ አደረገኝ አለች::

Tap አድርጉ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን አደረግን:: Solana አውርዱ ሲለንም ጉዱን እንየው ብለን አወረድን:: ቴሌግራም, ትዊተር, ምናምን ለይኩ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን ለየክን:: እጃችሁንም እግራችሁንም ስቀሉ ሲለን ሰቀልን:: ከሶላና ጋር ተጣልተው Powered by Community ይላል:: ያው የኃይሌና የጉልበቴ ምንጭ ሕዝቡ ነው ማለቱ ነው:: እኔም አውቶማቲክ ላይ ጥጄው እንዴት እዚህ እንደደረሰ እራሱ ይወቅ:: ሲመስለኝ ሲመስለኝ በእኔ Referral የገቡ በሺዎች የሚገመቱ አሉ:: እነርሱ በደበደቡ ቁጥር ለእኔ የድለላ ኮሚሽን እያሰበልኝ ነው:: ጉዱን ልየው ብዬ ትቼው ይቆጥራል:: (Abdulkadir Nuredin)

እናንተም ግቡና አስቆጥሩ 👉 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1385102788

😣
05/05/2024

😣

በእንግሊዝ ለ20 ዓመታት ባሏን ስትደበድብ የነበረችው ሚስት በአራት ዓመት እስር እንድትቀጣ ተወሰነ በእንግሊዝ የሶስት ሴት ልጆች እናት እና የፍትህ ሚኒስቴር ከፍተኛ ስራ አስኪያጅ የሆናችው ...
14/03/2023

በእንግሊዝ ለ20 ዓመታት ባሏን ስትደበድብ የነበረችው ሚስት በአራት ዓመት እስር እንድትቀጣ ተወሰነ

በእንግሊዝ የሶስት ሴት ልጆች እናት እና የፍትህ ሚኒስቴር ከፍተኛ ስራ አስኪያጅ የሆናችው ሺሪ ስፔንሰር ለ20 ዓመታት ያህል ባለቤቷን ሪቻርድ ትደበድበው እንደነበር በማስረጃ ተረጋግጧል።የ46 አመቱ እንግሊዛዊ በሚስቱ የደረሰባትን ጉዳት ለመደበቅ ሜካፕ ይጠቀም እንደነበር ገልጿል።

ሪቻርድ ለልጆቹ ብሎ ትዳሩን መፍታት ባይፈልግም የደረሰበትን በሙሉ ግን በቪዲዮ ማስረጃ አስደግፏል።ፊት ላይ ምራቅ መተፋት እንዲሁም ሸሪ በእጇ የያዘችውን ማንኛውም ነገር ጠርሙስ፣ ሞባይል እና የቲቪ ሪሞትን ወርውራ ትመታው ነበር። አንድ ጊዜ የቤቱ ወለል ላይ ተጸዳዳች እናም እንዲያጸዳው አስገድዳዋለች።

በልጆች የመጫወቻ ክፍል ውስጥ ባለው የደህንነት ካሜራ በተገኘው ምስል መሰረት በቢላ ስታስፈራራው፣ ወለሉ ላይ ስትጎትተውና ስትደበድበው ያሳያል።የሪቻርድ ጓደኞች ሼሪ እንዲህ ዓይነት ነገር ታደርጋለች ብለው እንደማይጠብቁና ሁኔታ እንዳስገረማቸው ገልፀዋል።ጉዳዩ ለፖሊስ የደረሰው በሪቻርድ ጓደኛ አማካይነት ነው።

ሸሪ በዩናይትድ ኪንግደም ሃል ክራውን ፍርድ ቤት የአራት አመት እስራት የተፈረደባት ሲሆን የቀረበባትን የወንጀል ክስ አምናለች።

Via ዳጉ ጆርናል

የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል አሰፈሪው ትንቢት | ስለ   2015 ስለ አዳስ አበባ | Sheh husen jibril tinbit | ‎
13/03/2023

የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል አሰፈሪው ትንቢት | ስለ 2015 ስለ አዳስ አበባ | Sheh husen jibril tinbit | ‎

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል | ስለ ዶ/ር አቢይ እጣፈንታ| አስፈሪ ትንቢት ስለ አ/አበባ| Sheh husen jibril tinbit | ‎ የ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ስለ...

13/03/2023
ባል ከሚስት ምን ሊደብቅ ይችላል
05/03/2023

ባል ከሚስት ምን ሊደብቅ ይችላል

ሼህ ሁሴን ጅብሪል የ አማራ ጠላቶች ያስጠነቀቁበት አስደንጋጭ ትንቢት ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! sheh husen jibril (tinbit)
05/03/2023

ሼህ ሁሴን ጅብሪል የ አማራ ጠላቶች ያስጠነቀቁበት አስደንጋጭ ትንቢት ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! sheh husen jibril (tinbit)

አሰላሙ...

04/03/2023

ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ፤ እንኳን ወደ ተወዳጁ ...

ሼህ ሁሴን ጅብሪል የ አማራ ጠላቶች ያስጠነቀቁበት አስደንጋጭ ትንቢት ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! sheh husen jibril (tinbit) https://youtu.be/7rzG3Z8P7w0
04/03/2023

ሼህ ሁሴን ጅብሪል የ አማራ ጠላቶች ያስጠነቀቁበት አስደንጋጭ ትንቢት ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! sheh husen jibril (tinbit) https://youtu.be/7rzG3Z8P7w0

16/02/2023

ሰላም ቢክራዎች እንዴት ናችሁ? የሁልጊዜ ተከታታያችሁ ነኝ።
ይህ ታሪክ በጣም የምወደው በጣም የምሳሳለት የአክስቴ ልጅ ታሪክ ነው። የምቻላችሁ ከሆነ ይህንን አጭር ፅሁፍ ፖስት በማድረግ እንዲትተባበሩት ነበር።

በፍቅር 2 ዓመት አብራኝ የቆየች በጣም የማፈቅራት ጓደኛ አለችኝ። እሷም በጣም እንደምታፈቅረኝ በተደጋጋሚ ትነግረኛለች። ፕሮሚስ ቀለበትም ያደረኩላት በፍቅር ዓመት እንኳን ሳይሞላን ነበር። ከ2 ዓመት ቆይታ በኃላ ግንኙነት እንድናረግ ጠየኳት እስከ ምንጋባበት እለት ድረስ በፍፁም አለችኝ። እንድጠይቃትም የገፋፋችኝ እሷ ነበረች። እልህ ይዞኝ ስጠይቃት በጭራሽ አይሆንም አለችኝ።

እሺ በቃ ለመጋባት እንወስንና አሁን ከአንድ 2 ወር በኃላ እንጋባ ስላትም በጭራሽ አይሆንም ጊዜ ያስፈልገኛል አለችኝ።

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ እኔ ውሳኔን ለመወሰን ከብዶኛል ወንድማዊ ምክራችሁን አጋሩኝ🙏🙏

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቢክራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share