Walia Daily Events

Walia Daily Events Walia Daily news(WDN) ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ እውነተኛ ዜናዎችንና መረጃዎችን የሚያገኙበት የሁላችን ማህበራዊ ሚዲያ ነው፡፡

06/10/2024
የአማኑኤል አሞፅ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ-ክፍል -1ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ::subsceibe ማድረግ 🌹ሳይረሳ
06/07/2024

የአማኑኤል አሞፅ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ-ክፍል -1
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ::subsceibe ማድረግ 🌹ሳይረሳ

የአማኑኤል አሞጽ እውነተኛ የህይወት ታሪክ

ተለቀቀ #ይብዛልህ ምስጋናዬ/ዘማሪት አስቴር መሰለ /ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ.Subscribe, like, share...
02/05/2024

ተለቀቀ #ይብዛልህ ምስጋናዬ/ዘማሪት አስቴር መሰለ /
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ.
Subscribe, like, share...

የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡

ጁኒየር  ሲገለጥ በፍቅር በአንድ ቤት የሚኖሩ እንስሳት ልዩ ፍቅር ለሰው ልጅ ሲያስተምሩ….ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮን ይመልከቱ
27/12/2023

ጁኒየር ሲገለጥ
በፍቅር በአንድ ቤት የሚኖሩ እንስሳት ልዩ ፍቅር ለሰው ልጅ ሲያስተምሩ….
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮን ይመልከቱ

https://youtu.be/kmAGmfluPKUበፍቅር በአንድ ቤት የሚኖሩ እንስሳት ልዩ ፍቅር ለሰው ልጅ ሲያስተምሩ…..

https://youtu.be/yqsopON6pMYስደተኛው ብሄራዊ ቡድን ማረፊያውአባቱን የገደለው ልጅየሶማሊያው ጎርፍ አደጋ
07/11/2023

https://youtu.be/yqsopON6pMY
ስደተኛው ብሄራዊ ቡድን ማረፊያው
አባቱን የገደለው ልጅ
የሶማሊያው ጎርፍ አደጋ

https://youtu.be/yqsopON6pMYየተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡

https://youtu.be/ZH6Josh1FDgሊንኩን ወይም ምስሉን በመጫን ሙሉ መረጃዉነ ማግኘት ይችላሉ
19/10/2023

https://youtu.be/ZH6Josh1FDg
ሊንኩን ወይም ምስሉን በመጫን ሙሉ መረጃዉነ ማግኘት ይችላሉ

https://youtu.be/ZH6Josh1FDgየተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡

https://youtu.be/v1wv6CzgyKwሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ፣ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
13/10/2023

https://youtu.be/v1wv6CzgyKw
ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ፣ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡https://youtu.be/v1wv6CzgyKw

https://youtu.be/OI1qpE3UEL8ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ!!
07/10/2023

https://youtu.be/OI1qpE3UEL8
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ!!

የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡https://youtu.be/OI1qpE3UEL8

https://youtu.be/em1Vzl4938g?si=aT2Udk5SDP64A7Guሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ!!
07/10/2023

https://youtu.be/em1Vzl4938g?si=aT2Udk5SDP64A7Gu
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ!!

የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ነገር ግን ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ይዘን እንቀርባለን፡፡subscribe,like,share and comment በማድረግ በተሰብ ይሁኑ፡፡https://youtu.be/em1Vzl4938g

ኢሬቻ: የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እሴት!ማህፀነ ለምለም የሆነችው ኢትዮጵያ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ አይናችንን ገለጥ አድርገን ብናስተውል ተነግረው የማያልቁ ውብ ባህሎች አሏት።ከየትኛውም...
06/10/2023

ኢሬቻ: የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እሴት!

ማህፀነ ለምለም የሆነችው ኢትዮጵያ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ አይናችንን ገለጥ አድርገን ብናስተውል ተነግረው የማያልቁ ውብ ባህሎች አሏት።

ከየትኛውም ጫፍ ያሉ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እንደ ወርቅ ውድ ዋጋ ያላቸው፣ ነገር ግን መጠቀም በሚገባን ልክ ያልተጠቀምንባቸው የኢትዮጵያ ሀብት ናቸው።

የመስከረም ወር ለኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት ተስፋ የሚሰነቅበት እና በርካታ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩበት ልዩ ወር ነው።

ከእነዚህ ውብ በዓላት መካከል በዋነኛነት በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ የሚከበረው የኢሬቻ አንዱ ነው።

የፆታ፣ የእድሜ፣ የሀይማኖት እና መሰል ልዩነቶች ሳይገድቡት ይቅር በመባባል፣ በአብሮነት እንዲሁም ከክረምት ወደ በጋ፣ ከጨለማ ወደ ብርሀን፣ በወንዝ ሙላት ከመለያየት ወደ አንድነት፣ ከዘመን ወደ ዘመን ያሸጋገረውን ፈጣሪ እያመሰገነ በሰላምና በፍቅር የሚያከብረው ኢሬቻ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ትርጉም አለው።

ኢሬቻ ከኦሮሞ ህዝብ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችም አምረውና ደምቀው የሚያከብሩት፣ ህብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊነት የሚጎላበት፣ የተለያዩ አገራት ቱሪስቶችም የሚታደሙበት፣ ሰላምና አንድነት የሚንፀባረቅበት የጋራ እሴታችን ነው።

በኢሬቻ ቂም በይቅርታ ይሻራል፣ ጨለማ ለብርሀን እጁን ይሰጣል፣ የተለያየ ይገናኛል፣ የተጣላ ይታረቃል፣ ጥላቻ ቦታውን ያጣል ወንድማማችነት፣ እህትማማችነት እና አብሮነት ይነግሳል።

በባህላዊ አልባሳት ደምቆና ተውቦ፣ የለመለመ ቄጤማ እና አበባ ተይዞ፣ "መሬሆ" በሚል ዝማሬ ፈጣሪ የሚመሰገንበትና የሚለመንበት የምስጋና ዕለት የሆነው ኢሬቻ ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ ወንድማማችነት እና መሰል መገለጫዎቹ ሳይበረዙ ከትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገር ሁላችንም የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል!

እንኳን ለ2016 ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ!

Address

Addis Ababa
ZETEMIAN

Telephone

+251904955650

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia Daily Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Walia Daily Events:

Share