13/08/2023
genuine events
ጉራማይሌ ውበት
በሚል ስያሜ
ለ3 ተከታታይ ቀናት ከነሀሴ 19-21 ለሚያዘጋጀው
👉 አሸንዳ
👉 ሻደይ
👉 አሸንድዬ እንዲሁም
👉 ሶለል በአላትን ምክንያት ማድረግ
በጊዮን ሆቴል በአይነቱ ልዩ የሆነ
👉የበአል ፌስቲቫል
👉የፋሽን ትርኢት እና
👉ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ተዘጋጅቷል
በመሆኑም በዚሁ ዝግጅት ላይ በእነዚህ 4 በአላት ላይ የተመሰረቱ አልባሳትን በመልበስና በመዋብ ለሚቀርቡ ቆነጃጀትና ወጣት ሴቶች የፎቶ ቻሌንጅ አዘጋጅቶ ለአሸናፊዎች ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቷል ።
በመሆኑም ይህንን እድል በመጠቀም በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ፎቶዎቻችሁን ፖስት ያድርጉ ይወዳደሩ
ለተጨመሪ መረጃ
👉0900696572
👉0946662186
👉0943239898 ያናግሩን
https://t.me/genuineventpo
https://t.me/Genuinevents
You can view and join right away.