አዲስ ነገር /Addis Neger

አዲስ ነገር /Addis Neger አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል። በተጨማሪም gእየተዝናኑ ይማሩበታል።

09/09/2022
09/09/2022
07/09/2022
01/09/2022
24/07/2022

Cristiano Ronaldo is the Only Player In History Of Football to win All Of The 5 Champions League Titles being the Top Scorer Of The Competition.
Ronaldo also contributed for more than 50% Of The Goals in these 5 UCL Titles. Unreal From The GOAT 🐐👑

ማክሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይ...
22/09/2020

ማክሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ
ስለ ባርሴሎና ፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣አርሰናል ፣ቼልሲ ፣ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት!
https://t.me/joinchat/AAAAAEol8twU8I6L-BAwMA

ሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ...
14/09/2020

ሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ
ስለ ባርሴሎና ፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣አርሰናል ፣ቼልሲ ፣ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት

https://t.me/joinchat/AAAAAEol8twU8I6L-BAwMA

ሀሙስ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይር...
10/09/2020

ሀሙስ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ
ስለ ባርሴሎና ፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣አርሰናል ፣ቼልሲ ፣ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት

https://t.me/joinchat/AAAAAEol8twU8I6L-BAwMA

09/09/2020

🚹 ጤናማ የደም ግፊት መጠን ― 120/80
🚹 ጤናማ የደም ሥኳር መጠን ― ከ 70 እስከ 120
🚹 ጤናማ የልብ ምት በደቂቃ ― ከ 60 እስከ 80
🚹 ጤናማ የኮሌስትሮል መጠን በሚሊ-ግራም ― 200
🚹 ጤናማ የሰውነት ክብደት ከቁመት ጋር ያለው ንጽጽር (BMI) ― ከ 20 እስከ 25
🚹 ሰውነታችን በሳምንት ውስጥ የሚያስፈልገው የእንቅስቃሴ መጠን በደቂቃ ― 150 ደቂቃ
🚹 በቀን ውስጥ የሚያስፈልገን የመጠጥ ውሃ መጠን በሊትር ― ከ 2 እስከ 3 ሊትር
🚹 በቀን ውስጥ ማግኘት ያለብን የእንቅልፍ ሠዓት ― ከ 7 እስከ 9 ሠዓት

“ጤና ይብዛልዎት”
Source_ Doctor honeliat
ምርጥ መጣጥፎች
ሼርርርር

ረቡዕ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይር...
09/09/2020

ረቡዕ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ
ስለ ባርሴሎና ፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣አርሰናል ፣ቼልሲ ፣ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት

https://t.me/joinchat/AAAAAEol8twU8I6L-BAwMA

ማክሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይ...
08/09/2020

ማክሰኞ የወጡ የዝውውር ዜናዎችና መረጃዎችን ያንብቡ - Latest Transfer News Update!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማድረግዎን አይርሱ

ስለ ባርሴሎና ፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣አርሰናል ፣ቼልሲ ፣ሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት!

https://t.me/joinchat/AAAAAEol8twU8I6L-BAwMA

20/06/2020

✍️ #የጥቁር #አዝሙድ 32 #የጤና #ጥቅሞች
*******************************

♥♥ #ጥቁሩ #ሀኪም ♥♥

👉👉1ኛ. #ለእርጋታ

📌 አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሲኒ ቡና ውስጥ ጨምሮ መጠጣት፡፡ የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል፡፡

👉👉 2ኛ. #ለሳልና #ለአስም

📌በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት፣ ሁለት ማንኪያ በሙቅ ውኃ ውስጥ ጨምሮ እንፋሎቱን መሳብ ይረዳል፡፡

👉👉 3ኛ. #የመጫጫንና #ስንፍናን #ለማስወገድ

📌 አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ብርቱካን ጭማቂ ውስጥ ጨምሮ ጧት ጧት ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ ልዩነቱን ያገኙታል፡፡

👉👉 4ኛ. #የማስታወስ #ችሎታንና ፈጣን የግንዛቤ አቅምን ለማጎልበት አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት፣ 100 ሚሊ ሊትር የፈላ ናእናእ (Nena) ተክል ጋር ተቀላቅሎ ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ፡፡

👉👉 5ኛ. #ለኩላሊት #ጠጠር (የስኳር ሕመም ያለባቸው ማርን መተው ነው) ሩብ ኪሎ ጥሬ ጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ኪሎ ንጹሕ ማር ማዘጋጀት፡፡ ጥቁር አዝሙድን በሚገባ መፍጨትና ከማር ጋር ቀይጦ በሚገባ ማዋሀድ፡፡ ከዚያም ሁለት ማንኪያ ከቅይጡ ቀንሶ በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውኃ ውስጥ ጨምሮ በጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሻይ ማንኪያ በማከል በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡

👉👉 6ኛ. #ለብሩሕ #ገጽና #ለውበት

📌 አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር አዋሕዶ ፊትን መቀባት አንድ ሰዓት ቆይቶ በውኃና በሳሙና መታጠብ ልዩነቱን በጉልህ ያገኙታል፡፡

👉👉 7ኛ. #ከበሽታ #ሁሉ #ለመጠበቅ

📌አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ማንኪያ ማር ጋር አዋሕዶ ያለማቋረጥ ጧት ጧት መውሰድ በጣም ጤናማ ያደርጎታል።

👉👉 8ኛ. #በጭንና #ጭን መካከል የቆዳ መቆጣት ሲያጋጥም በቅድሚያ አካባቢውን በውኃና በሳሙና በሚገባ ማጠብ፣ ቀጥሎ በሚገባ ማድረቅና በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማታ ቀብቶ ማደርና ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይህንኑ መፈጸም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ውጤቱን ያዩታል፡፡

👉👉 9ኛ. #ለልብና #ለደም #ሥሮች #ሕመም

📌የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከትኩስ መጠጥ ጋር በተከታታይ መውሰድ ስብን ለማሟሟትና የደም ሥሮችን ለማስፋትይረዳል፡፡

👉👉 10ኛ. #ለለምጽና #ለመሳሰሉት

📌ተጠቂውን የሰውነት ክፍል በቱፋሕ (ፖም) ወይም አፕል ኮምጣጤ ማሸት ከዚያም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለ15 ቀናት መቀባት፡፡

👉👉 11ኛ. #ለቁርጥማት #ሮማቲዝምና #የጀርባ #ሕመም

📌 የተወሰነ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጥቂቱ በማሞቅ የታመመውን አካል አጥንትን ዘልቆ እስኪሰማ ድረስ በዘይቱ በደንብ መታሸት በቀን ሦስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጠጣት፡፡

👉👉 12ኛ. #ለራስ #ምታት

📌በጥቁር አዝሙድ ዘይት ግንባርንና በጆሮ አካባቢ ያለውን አካል ማሸት ለሦስት ተከታታይ ቀናት አንድ ሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡

👉👉 13ኛ. #ለጨጓራና #ለአሲድ

📌አንድ ኩባያ ወተት የአንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሦስት ጊዜ መውሰድ፡፡ ከሦስት ቀናት በኋላ በሽታው ሙሉ በሙሉ ይወገዳል፡፡

👉👉 14ኛ. #ለራስ #ማዞርና #ለጆሮ #ሕመም

📌 አንድ ጠብታ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጆሮ ውስጥ መጨመር በሻይ መልክ አዘጋጅቶ መጠጣት፡፡

👉👉 15ኛ. #ለቆዳ #መቀረፍ

📌 በዚህ አይነቱ ሕመም የተጠቃው የአካል ክፍል በጥቁር አዝሙድ ዘይት መቀባት ሕመሙ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መቀጠል፡፡

👉👉 16ኛ. #ለቡግር

📌 ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት የሰሊጥ ዘይትና አንድ ማንኪያ የስንዴ ዱቄት ጨምሮ በአንድነት መለወስ ማታ ማታ ተቀብቶ ማደርና ጠዋት ለብ ባለ ውኃና በሳሙና መታጠብ፡፡

👉👉 17ኛ. #ለስብራት #አፋጣኝ #ጥገና

📌 የምስርና የሽንኩርት ሾርባ፣ ቅቅል እንቁላል፣ አንድ ትልቅ ማንኪያ የደቀቀ ጥቁር አዝሙድ በአንድነት ቀላቅሎ ቢያንስ አንድ ቀን ወስዶ በቀጣዩ ቀን አርፎ እንደገና በሁለተኛው ቀን መውሰድ፤ ስብራቱ የዘመናዊ ሕክምና በጀሶ ከታሰረ በኋላ በአቅራቢያ ያለውን አካል በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማሸት፤ እስሩ ከተፈታ በኋላ ደግሞ ለብ ባለ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በየቀኑ ማሸት ነው፡፡

👉👉 18ኛ. #ለጠባሳና #ለመሳሰሉት

📌አንድ እፍኝ ጥቁር አዝሙድ በሚገባ ማፍላት የተጎዳውን አካል ማጠብና ለሩብ ሰዓት በተዘጋጀው ፍል ጥቁር አዝሙድ ውስጥ መንከር፡፡ አካሉን ማንቀሳቀስ፡፡ ሳይሸፈን አድካሚ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ መቆየት፡፡ ከመኝታ በፊት በየቀኑ ይህን መደጋገም፡፡

👉👉 19ኛ. #ለደም #ብዛት

📌ትኩስ መጠጥ ባሰኘው መጠን ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠብታዎችን ጨምሮ መጠጣት፡፡ በተጨማሪም ገላውን ጥቁር አዝሙድ በመቀባት ቢያንስ በየሳምንቱ አንድ ጊዜ የፀሐይ ሙቀት ቢወስዱ።

👉👉 20ኛ. #ለኩላሊት #ኢንፌክሽን

📌የጥቁር አዝሙድ ዱቄት በወይራ ዘይት ለውሶ ሕመም በሚሰማበት ቦታ መለጠፍ፤ በተጨማሪም አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ በየቀኑ በባዶ ሆድ ለአንድ ሳምንት ጥሬውን መቃም፣ ከዚያ በኋላ ኢንፌክሽኑ ይወገዳል፡፡

👉👉 21ኛ. #ለሐሞት #ከረጢት

📌 አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ማንኪያ የተፈጨ ሬት፣ አንድ ኩባያ ማር ጋር መለወስና ጧትና ማታ መብላት፡፡ ፊትዎ ቅላት እስኪያሳይና ችግሩ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መፈጸም፡፡ በየዕለቱ በባዶ ሆድ አንድ ሲኒ የወይራ ዘይት መጠጣት አይርሱ፡፡

👉👉 22ኛ. #ለልብና #ለደም #ዝውውር #ችግር

📌የልብ ሕመምተኛ ሰው በማናቸውም ወቅት እንደ ምግብም፣ እንደመጠጥም እንደአስፈላጊነቱ መውሰድ ይኖርበታል

👉👉 22ኛ. #ለልብና #ለደም #ዝውውር #ችግር

📌 የልብ ሕመምተኛ ሰው በማናቸውም ወቅት እንደ ምግብም፣ እንደመጠጥም እንደአስፈላጊነቱ መውሰድ ይኖርበታል፡፡

👉 👉23ኛ. #ለትውከት

📌 ጥቁር አዝሙድ ከቅርንፉድ ጋር በደንብ ማፍላት ማጣፈጫዎች ሳይጨምሩ በቀን ሦስት ጊዜ መጠጣት፡፡ ሁለተኛ ዙር መጠጣት አያስፈልግም፡፡

👉👉 24ኛ. #ለቃርና #ለመሳሰሉት

📌 የተወሰኑ የጥቁር አዝሙድ ቅባት ጠብታዎች በአንድ ኩባያ ትኩስ ወተት ውስጥ ጨምሮ በማር አጣፍጦ መጠጣት፡፡ የቃር ስሜትዎ እንዳልነበር ሆኖ ይጠፋል፡፡ በእንግሊዘኛ (Lettuce) የተሰኘውን ተክል በብዛት መብላትንም አይዘንጉ፡፡

👉👉 25ኛ. #ለዓይን #በሽታ

📌 በጥቁር አዝሙድ ዘይት በዓይንና በጆሮ መካከል ያለውን የሰውነት አካል ከመኝታ በፊት ማሸት በማናቸውም ትኩስ መጠጥ ውስጥ አልያም የሥራ ሥር ጭማቂ እንደ ካሮት
የመሳሰሉት ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ጨምሮ መጠጣት ነው፡፡

👉👉 26ኛ. #የምግብ #ፍላጎትን #ለማሳደግ

📌 ከምግብ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ቀደም ብሎ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ቅመሙን በጥርሶችዎ ማድቀቅ፣ ከዚያም ጥቂት ኮምጣጤ ጠብታዎች የተቀላቀለበት አንድ ስኒ ቀዝቃዛ ውኃ ያወራርዱት፡፡

👉👉27ኛ. #ለቅማልና #ለቅጫም

📌 ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት በኮምጣጤ ለውሶ ለመታ በሚያገለግል መልኩ ማዘጋጀት ፀጉርን ተላጭቶ መቀባት አሊያም ቆዳው ድረስ ዘልቆ እንዲገባ ማድረግና ለሩብ ሰዓት ለፀሐይ ማጋለጥ፡፡ ከአምስት ሰዓታት በኋላ መታጠብ፡፡ ለአንድ ሳምንት ያህል ይህንኑ ደጋግሞ መፈጸም፡

👉👉 28ኛ. #ለጥርስ፣ #ለቶንስልና #ለጉሮሮ #ሕመም

📌 የጥቁር አዝሙድ አፍልቶ መጉመጥመጥና ለጉሮሮ ችግር እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ አንድ ማንኪያ አዘጋጅቶ ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ጨምሮ መጠጣትና በዘይቱም የጉሮሮን ውጫዊ አካል መቀባት በውስጥ ደግሞ መንጋጋን መቀባት፡፡

👉👉 29ኛ. #ከደም #ላይ #ኮሊስትሮን ( #ስብን) #ለማስወገድ

📌 አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዱቄት አንድ ማንኪያ የእኸሊ ቅጠል ከአንድ ስኒ ንጹሕ ማር ጋር ለውሶ በባዶ ሆድ መብላት፡፡

👉👉 30ኛ. #ለሽንት #መታቀብ #ችግር

ከእምብርት በታች ያለውን የሰውነት አካል በጥቁር አዝሙድ ቅባት ከመኝታ በፊት ማሸት፡፡ አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በአንድ ኩባያ ውኃ አፍልቶ በማር አጣፍጦ ከመኝታ በፊት በእለቱ መጠጣት፡፡

👉👉 31ኛ. #ፊት #ላይ #እንደ #ቡጉር ክብ ሆኖ ለሚወጣ አተርን ያክል ጠጣር ነገር (WATER) በሽታ በሽታው የሰፈረበትን አካባቢ በረጅላ (Purslane) ተክል በሚገባ ማሸት ከዚያም የጥቁር አዝሙድ ዘይት 15 ቀናት መቀባት በቀን ሦስት ጊዜ አንድ አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት መጠጣት፡፡

👉👉 32ኛ. #ለሚያስነጥስ3

📌 ከባሕር ዛፍ የተጨመቀ ዘይት 40% ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር ደባልቆ በሁለቱም አፍንጫ በቀን ሦስት አራት ጊዜ ጠብታ ማድረግ ነው፡፡

********************************************
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፣
👉👉 http://tiny.cc/gf606y
✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809

እንዳትዘናጉ!' ዴክሳሜታሶን ' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታሙሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ የሚረዳ ነው እንጂ መድሃኒቱ ከኮቪድ-19 ሙሉ በሙሉ የሚፈውስ አይደለም።መድሃኒቱ በ...
17/06/2020

እንዳትዘናጉ!

' ዴክሳሜታሶን ' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታሙሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ የሚረዳ ነው እንጂ መድሃኒቱ ከኮቪድ-19 ሙሉ በሙሉ የሚፈውስ አይደለም።

መድሃኒቱ በተለይም በመተንፈሻ መሳሪያዎች (ቬንትሌተር) እና ኦክሲጅን ድጋፍ የሚተነፍሱ ታማሚዎችን የመሞት እድል ይቀንሳል የተባለ ነው።

በተጨማሪ መድሃኒቱ በከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች እገዛና ምክር እንዲሁም 'በጥብቅ ድጋፍ' የሚወሰድ መሆኑ ነው የጤና ባለሞያዎች የሚስጠነቅቁት።

በአሁን ሰዓት በዓለም ላይ ለኮሮና ቫይረስ ፍቱን የሆነ ፈዋሽ መድሃኒት የለም፤ አልተገኘም። የምርምር ስራዎችን ግን እንደቀጠሉ ናቸው።

አሁን ላይ ብቸኛው ይህን ፈታኝ ወቅት የምንሻገርበት መፍትሄ እና ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽን የምንተርፍበት መንገድ የጤና ባለሞያዎችን ምክር ማድመጥ ብቻ ነው።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913997797

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ነገር /Addis Neger posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.