
20/01/2025
እንኳን ለጥምቀቱ አደረሳችሁ!
ሁሌም ጥምቀት በመጣቁጥር ድምቀታችን የሆነው
የይሁኔ በላይ ዘገሊላ የተሰኘው ሙዚቃ ከተለቀቀ 20 አመት ሞላው።
የገረመኝ ይሁኔ YOUTUBE ከከፈተ ከ13 አመት በላይ ነው
የዚህ Music video እይታ ደግሞ በ13 አመት ውስጥ 14M WOW 👌
link comment ላይ አስቀምጫለሁ ተጋበዙልኝ።🙏