Amex entertainment

Amex entertainment we post best videos ever

No word🙄
15/01/2024

No word🙄

11/11/2023

አላሙዲ አላሙዲ እዛው ቀረ ሳውዲ በጣም ያሳዝናል

አላሙደመ የሀገር ባለውለታችን ከአብይ ጋር ተገናኝተዋል 🥰 ተመልከቱ ጠቅ በማረግ
11/11/2023

አላሙደመ የሀገር ባለውለታችን ከአብይ ጋር ተገናኝተዋል 🥰 ተመልከቱ ጠቅ በማረግ

Edited by VideoGuru:https://videoguru.page.link/Best

ዘንድሮ ለመሞትም Advertisement እየተሰራ ነው ሚሞተው 😂😂ያለ ጨለማ ብርሃን ያለ ስቃይ ስኬት የለምየምን ተስፉ መቁረጥ ነውብንሄድ ይሻለናል ሚሉ ሰዎች ቢሄዱ ይሻላቸዋል መሰለኝ ,የቤት...
29/10/2023

ዘንድሮ ለመሞትም Advertisement እየተሰራ ነው ሚሞተው 😂😂

ያለ ጨለማ ብርሃን
ያለ ስቃይ ስኬት የለም
የምን ተስፉ መቁረጥ ነው

ብንሄድ ይሻለናል ሚሉ ሰዎች ቢሄዱ ይሻላቸዋል መሰለኝ ,የቤት ክራይ የሌለበት, የቀለብ ወጪ የሌለበት , የልጅ ወጪ የሌለበት ሰዉ ,የኑሮ ወድነት ማያሳስበዉ ሰዉ, ምን ሆነ ምን ይከፋዋል ስንቱ ጎዳና ያለ ሰዉ ብርድ ፀሀይ ሚፈራረቅበት ምግብ እንኳን በቅጡ ማያገኝ ሰው እንኳን ተስፋ አድርጎ ሲኖር ,ደበረኝ, እናቴ ተቆጣችኝ ምናምን እያሉ ብንሄድ ይሻለናል ካሉ እንግዲ መልካም ጉዞ 😂😂

እንደዉም ራሱን ለማጥፋት ያሰበም ሆነ ራሱን ያጠፋ በህግ መጠየቅ አለበት!! ደፋር ኑሮ ዉድነቱን ለማን ጥላቹ ነዉ ምትሞቱት😂😂

😂😂
29/10/2023

😂😂

ኤል ክላሲኮ በማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀOnly 2 players in Real Madrid history have scored 13 goals in their first 13 games. Cristiano ...
29/10/2023

ኤል ክላሲኮ በማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

Only 2 players in Real Madrid history have scored 13 goals in their first 13 games. Cristiano Ronaldo & Jude Bellingham.



| በተጠባቂው የኤል ክላሲኮ 11ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ባርሴሎናን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ተመልሷል።

ኢልካይ ጉንዶጋን ከእረፍት በፊት ባርሴሎናን ቀዳሚ ማድረግ ቢችልም ጁድ ቤሊንግሀም ከእረፍት መልስ ለሪያል ማድሪድ ባስቆጠራቸው 2 ግቦች ማድሪዶች ከኋላ ተነስተው ማሸነፍ ችለዋል ።

ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች አስራ ሦስት ማድረስ ችሏል።

ሪያል ማድሪድ በ28 ነጥብ ሊጉን ሲመራ ባርሴሎና በአንፃሩ በ24 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል::

An injury time winner in his first El Clásico...

Jude Bellingham continues to exceed the wildest of expectations at Real Madrid 💫

Hattrick for NketiahArsenal 5-0 Sheffield UnitedKaka-Jos Jnr🔥 አርሰናል በሜዳዉ ሼፊልድን 5ለ0 አሸነፈ🔴 አርሰናል 5 -0 ሼፊልድ ዩናይትድ ⚪️⚽️ ኒኪታህ...
29/10/2023

Hattrick for Nketiah

Arsenal 5-0 Sheffield United

Kaka-Jos Jnr

🔥 አርሰናል በሜዳዉ ሼፊልድን 5ለ0 አሸነፈ

🔴 አርሰናል 5 -0 ሼፊልድ ዩናይትድ ⚪️

⚽️ ኒኪታህ
⚽️ ኒኪታህ
⚽️ ኒኪታህ
⚽️ ቬይራ (P)
⚽️ ቶሚያሱ

Photo courtesy

የ16 ሚሊዮን ብር እድለኛ አፋልጉኝ   | 20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ይህ እጣ ባሳለፍነው ጷግሜ 2015 ዓም እጣው የወጣ ሲሆን 1820259 ደግሞ የመጀመሪያ እድለኛ ቁጥር እንደሆነ በወቅ...
29/10/2023

የ16 ሚሊዮን ብር እድለኛ አፋልጉኝ

| 20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ይህ እጣ ባሳለፍነው ጷግሜ 2015 ዓም እጣው የወጣ ሲሆን 1820259 ደግሞ የመጀመሪያ እድለኛ ቁጥር እንደሆነ በወቅቱ ተገልጿል።

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳድር ኮሙንኬሽን ዳይሬክተር አቶ ቴድሮስ ንዋይ እንዳሉት "ባሳለፍነው ጷግሜ ላይ የወጣው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ አሸናፊ እስካሁን አልመጣም" ብለዋል።

ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳድሩ ይህን አሸናፊ እድለኛ እስከ ቀጣዩ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ካልመጣ ወይም ካልመጣች ገንዘቡ ለመንግሥት ገቢ ይሆናልም ብለዋል።

20 ሚሊዮን ብር ከሚያሸልመው እጣ ቁጥር ውስጥ አንድ እጣ ያላው አንድ ሰው መጥቶ አራት ሚሊዮን ብሩን ወስዷል ያሉት አቶ ቴዎድሮስ 16 ሚሊዮን ብር የሚያሸልም ሶስት እጣዎች ያለው ወይም ያላት ሰው እስካሁን አልመጡም ሲሉም አክለዋል።

ሎተሪ እጣ ቆርጠው ቲኬቱን ደግመው እጣው ስለመውጣቱ እና አለመውጣቱን የማያረጋግጡ የሎተሪ ደንበኞች ስለሚኖሩ እጃቸው ላይ ያለውን ሎተሪ በድጋሚ እንዲያስተያዩም አቶ ቴድሮስ አሳስበዋል።

ከሶስት ዓመት በፊት አንድ የ20 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ተሸላሚ ግለሰብ የሽልማት ጊዜው ሊያበቃ አምስት ቀናት ብቻ ሲቀረው መጥቶ እጁ ላይ በተገኘው ሶስት ሎተሪዎች መሰረት 16 ሚሊዮን ብሩን መውሰዱ ይታወሳል። Tube

የእናትዋ ጎንደር እና የካሲናው ጎጃም ሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል😭😭😭ሰው ለካ የሚኖረው በተስፋ ነው❗️   | አንድ ቀን ቢሮ ውስጥ ከስቱዲዮ ወጦ ብቻየን ...
29/10/2023

የእናትዋ ጎንደር እና የካሲናው ጎጃም ሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል😭😭😭

ሰው ለካ የሚኖረው በተስፋ ነው❗️

| አንድ ቀን ቢሮ ውስጥ ከስቱዲዮ ወጦ ብቻየን አገኘኝና የተወደደ ሰላምታውን ሰጥቶኝ ተቀመጠ።

ትንሽ ቆይቶ "Man ~ ይቺ የምኖራት ዕድሜ በልጄ ምክንያት የተሰጠችኝ እንደሆነች ታውቃለህ ?" አለኝ።

"እንዴት?!" አልሁት

"ወደ ህንድ ሀገር ለህክምና እንደምሄድ ሳውቅ በህይወት እንደማልመለስ ልቤ ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር። ጓደኛዬ ነፍሰ ጡር እንደሆነች ስትነግረኝ ውስጤ ተለወጠ። ታክሜ በሕይወት ተመልሼ ልጄን እንደማይ እርግጠኛ ሆንሁ። ይሄው አሁን በየቀኑ ሳያት ዕድሜ ትጨምርልኛለች" አለኝ።

እኔም በእምነቱ በተስፋው በጣም ተደነቅሁ።

ዛሬ ግን እሥራኤል ደከመ ከዚህ በላይ በተስፋ አልቀጠለም፤ በሕክምና ሳለ ሆስፒታል ውስጥ አረፈ።

ዕረፍተ ነፍስ ያድልህ❗️😭😭😭
የታደለ ሮባ ኢትዮጵያ
የአስቻለው ፈጠነ እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም
የአንድ ሴት ልጅ አባት ነው።

የሙዚቃዎች አቀናባሪ እሥራኤል መስፍን ሥርዓተ ቀብሩ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2016ዓ.ም በ9:00 ሰዓት የካ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ሚሌኒየም ፓርክ ውስጥ ይፈፀማል ።

ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔
ወንድምህ አበበ ጥላሁን

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amex entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category