Dj Speedy ዲጄ ስፒዲ

Dj Speedy ዲጄ ስፒዲ One Good Thing 'bout Music, When You Hear It, You Feel No Pain. So Hit Me With ♬♪♯MuZiቃ♯♪♬
☞selambaye

የፊታችን  #ቅዳሜ ጃንዋሪ 10 በከተማችን ካልጋሪ አዲስ የሆነውን የሐበሻ የምግብ ቤት እንመርቃለን 🎊🎀   🎀🎊 -ˋˏ ✄- - - ─ 🇪🇹୨🎀ৎ🇪🇷 ─ - - - ♡⁠እንዲሁም የገናን በዓል ምክን...
01/06/2026

የፊታችን #ቅዳሜ ጃንዋሪ 10 በከተማችን ካልጋሪ አዲስ የሆነውን የሐበሻ የምግብ ቤት እንመርቃለን
🎊🎀 🎀🎊
-ˋˏ ✄- - - ─ 🇪🇹୨🎀ৎ🇪🇷 ─ - - - ♡⁠
እንዲሁም የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ፤ ሁላችንም እንደ ያኔው ምርጡ ዘመን በአሪፍ ሰብሰብ ብለን እየበላን ፣ እየጠጣን ፣ እየደነስን እና እየተደሰትን እንድንጨዋወት በማሰብ ፤ ሁላችሁም በአክብሮት🙏🏾 እና 🫶🏾 በፍቅር ተጋብዛቹሃል … #እንዳትቀሩ ‼️
*ੈ✩‧₊˚༺☆༻*ੈ✩‧₊˚༺☆༻*ੈ✩‧₊˚
📍 #አድራሻ ‐ 1330 15 አቬንዩ ሳውስ.ዌስት
*ੈ✩‧₊˚༺☆༻*ੈ✩‧₊˚༺☆༻*ੈ✩‧₊˚
🫕 ማዕድ ብፌ ‐ 🍲 🥘
🎼 ሙዚቃ ‐ 🎧 Dj Speedy ዲጄ ስፒዲ 🎚️
‧₊˚ 𝄞₊˚⊹⋆˚࿔♫⋆˚࿔⨾✮💿✮˚.⋆♪ ༘⋆‧₊˚𝄞₊˚⊹
#ሼር🍶🍺🍸💃🏽🪩🕺🍷🍹🥃 #ይደረግ
‧₊˚ 𝄞₊˚⊹⋆˚࿔♫⋆˚࿔⨾✮💿✮˚.⋆♪ ༘⋆‧₊˚𝄞₊˚⊹

11/21/2025

የሊቀ መላእክት ረድኤቱ እና ምልጃው አይለየን 🤲🏽 #አሜን 😇 እንኳን አደረሰን ⛪
⚖️†🪽
⚖️†🪽

ይበራል በክንፉ

ይበራል በክንፉ ምልጃው ፈጣን ነው
ያምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው
ያሳደገኝ መልዐክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው

ከፊቴ ቀደመ ደመናን ዘርግቶ
እንዳልደናቀፍ ጉርባዎቼን ሞልቶ
ዛሬ ላለሁበት ብርቱ ጉልበት ሆነኝ
ሰው ለመባል በቃው ሚካኤል ደገፈኝ

በእናቴ እቅፍ ገብቼ መቅደሱ
አለው እስከ ዛሬ አጥሮኝ በመንፈሱ
የህይውቴን ሰልፎች አለፍኩ ከርሱጋራ
ተጽፏል በልቤ የሚካኤል ስራ

በዙረያዬ ተክሎ የእሳት ምሰሶውን
ጽድቅ እየመገበኝ አሳደገኝ ልጁን
ያምልኬ ምስጋና ዘውትር እያስጠናኝ
እርሱ ነው ሚካኤል በመዝሙር የሞላኝ

ፊት ለፊት ተተክሎ ከተናሿ መንደር
ይሰማኝ ነበረ ቅኔው ሲደረደር
ይውስደኛል ደጁ እየ ቀሰቀሰ
ታላቁን በረከት በውስጤ አፈሰሰ

ሲኬምን እንዳላይ ክንፎቹን ጋረደ
መራኝ ወደሂዎት መዳኔን ወደደ
የ ሙሀብ ቋንቋ ከ አፌ ላይ አጥፍቶ
በፀጋው ቃል ቃኘኜ በበረከት ሞልቷ

ኖቬምበር 18  #ልደቴ ነው (48ኛ ዓመት) 🍰 🎂🕯️ኖቬምበር 18  #ካናዳ የገባሁበት ቀን ነው (22ኛ ዓመት) 🇰🇪 🛫 ✈️ 🛬 🇨🇦ኖቬምበር 15 ከ  ጋር የተጋባንበት ቀን ነው (10ኛ ዓመት...
11/19/2025

ኖቬምበር 18 #ልደቴ ነው (48ኛ ዓመት) 🍰 🎂🕯️
ኖቬምበር 18 #ካናዳ የገባሁበት ቀን ነው (22ኛ ዓመት) 🇰🇪 🛫 ✈️ 🛬 🇨🇦
ኖቬምበር 15 ከ ጋር የተጋባንበት ቀን ነው (10ኛ ዓመት) 🥂🍾🤵🏾‍♂️💍👰🏻‍♀️💐💒
ኖቬምበር በጣም በቅርበት የማውቃቸው የብዙ ወዳጆቼም ሆነ የልጆቻቸው ፣ እንዲሁም የቤተሰቦቻቸው የትውልድ ወር ነው 🥳🎊🎉
🤭 ሕዳር #ሲታጠን'ም ነው 🗑️🚮🔥💨🌫️⚕️
#ኖቬምበር ለእኔ አሪፍ ፣ ልዩ ፣ መልካም እና ከልብ የምወደው ቀና ወር ፤ ይህ #ሕዳር የተባለው ነው
🥰N❤️‍🔥O💞V💖E💕M💝B💓E💘R❣️😍
ጤነኛ ሆነን ፣ እድሜ ጨምረን ፣ በሕይወት ቆይተን ፣ ኖረን ፣ አግብተን ፣ ወልደን ፣ ከብደን ፣ ተባዝተን ፣ ደስተኞች ሆነን ፣ ብዙ ጥሩም ፣ መጥፎም አሳልፈን እና እዚህ ድረስ ደርሰን ፣ አሁንም #አለን! ወደፊትም #እንኖራለን!
ይህን ሁሉ መልካም ነገር ፣ በበረከቱ ላደረገልን ፣
#ቅዱስ (3) #እግዚአብሔር ለዘላም ይክበር ! ይመስገን ! ሃሌሉያ #አሜን !

Indeed ... "Life is so beautiful"
መቆየት ፣ መሰንበት ፣ መኖር ደጉ 🤲🏽 †መስገን
🤲🏽 Thanks & Praise to the 🤲🏽 the 🤲🏽 🤲🏽 🤲🏽

Most 📸 by - Keleta 🖼️
& Worku - FLA⚡H 📸 + 🎥

🎼

በሳቅ ፣ በጨዋታ ፣ በደስታ ፣ በሀዘን ፣
ባለፉት አመታት ፤ ስንቱን አሳለፍን ።
ስንት ደስታ አየን ፤ ስንት አየን መከራ ፣
ሲፈራረቁብን ፤ በተራ ፣ በተራ ።

ደቂቃ አልፎ ሰአት ፤ ሲተኩ ቀናቶች ፣
አለፉ ተረሱ ፤ እነዚያ ጊዜያቶች ።
ስንት ደስታ አየን ፤ ስንት አየን መከራ ፣
ሲፈራረቁብን ፤ በተራ ፣ በተራ ።

እንደ ጥሩ ታሪክ ፤ እንደ ጥሩ ዝና ፣
ልናወራው በቃን ፤ ያ ሁሉ አለፈና ።
መከራ እና ስቃይ ፤ ከአደረ አይቆጭ ምነው ?
በአሮጌው ጊዜያችን ፤ ስንቱን አሳለፍነው ።

ሰው ሁሉ ሲስማማ ፤ ሲፋቀር ፣ ሲዋደድ ፣
ሀሳብም ሳይበዛ ፤ መዋሸት በገሀድ ፣
በአፍ ቢላውነት ፤ ሳይኖር ሰውን ማረድ ፣
ያ ክፉ ቀን ጠፋ ፤ እኛ ሳንወድ በግድ ።

የልጅነት ወራት ፤ የአበባው ጊዜያችን ፣
ያ ለዛ ጨዋታ ፤ የዋህነታችን ፣
ጎልማሳነት አልፎ ፤ እርጅና መጣና ፣
ልናወራው በቃን ፤ ያ ሁሉ አለፈና ።

ያሳለፍነው ጊዜ ፤ ጥሩም ነው ፣ መጥፎም ነው ፣
ግን ለተረት ያህል ፤ ።

https://www.facebook.com/share/p/1BZKgCdCqQ/

09/28/2025

Dawit Tsige 𝙻𝙸𝚅𝙴 ʷⁱᵗʰ የኔ🅩🅔🅜🅐 𝕭𝖆𝖓𝖉
🎧💿🎚️ ᴅⱼ 𝕱𝖑𝖆𝖘𝖍 ᵃⁿᵈ ᴅⱼ ₳𝖗𝖔𝖓 🎚️💿🎧

🎼🎷🎸 🇨🇦 𝐂𝐀𝐋𝐆𝐀𝐑𝐘 🍁 🎹🥁🎶
Sαƚυɾԃαყ - ᝪƈƚᝪᑲ౿𝗋 4️⃣ᵗʰ - ቅዳሜ

✅📱𝕄𝕒𝕣𝕜 𝕐𝕠𝕦𝕣 ℂ𝕒𝕝𝕖𝕟𝕕𝕒𝕣 🗓️✍🏾

@ 𝐃𝐄𝐑𝐀 𝐁𝐀𝐍𝐐𝐔𝐄𝐓
2728 𝐇ⱺρ𝖾ω𝖾ᥣᥣ 𝐏ᥣα𝖼𝖾 𝐍𝐄

------- 👇🏾 ᴍᴏʀᴇ ɪɴғᴏ 👇🏾 -------

https://events.unitycart.ca/dawit-tsige?fbclid=IwdGRjcANFsBNjbGNrA0WwA2V4dG4DYWVtAjExAAEed3McnPPmT-q5EQA5S1A6UoGJt3pW-vmVKCwlLOfnBRYph_WNkZXzjhKGxdY_aem_iatBE6YF6L7fTcutGhKFQw

------- 👆🏾 ᴄʟɪᴄᴋ ʜᴇʀᴇ 👆🏾 -------

Address

Calgary, AB

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dj Speedy ዲጄ ስፒዲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category