Eligo Toma Amanuel

Eligo Toma  Amanuel people of wolayta is learned first and civilized first wolayta people is wise and great society in the world

ጎረቤትን ወተት የማይጠይቅ ህዝብ አጎራባች  ሀድያ ዞንን ንፁህ መጠጥ ዉሃ ልመና መሄዱ እጅጉን አሰከፋኝ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተመሳሳይ ማህበራዊ መሰረት ተመሳሳይ የኑሮ ስታንዳርድ ተመሳሳይ...
14/04/2026

ጎረቤትን ወተት የማይጠይቅ ህዝብ አጎራባች ሀድያ ዞንን ንፁህ መጠጥ ዉሃ ልመና መሄዱ እጅጉን አሰከፋኝ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተመሳሳይ ማህበራዊ መሰረት
ተመሳሳይ የኑሮ ስታንዳርድ
ተመሳሳይ ፖለትካ ፖለትካ አመራር የሚመራ ግን ከመንገድ መንገድ፥ ከዉሃ ዉሃ ፥ የግብርና ግብዓቶች ሁሉ ተሟልቶ ዛሬ አይቼ እግዚአብሔር ሆይ መች የኤዶ ሶሬ፥ የኤዶ ክንዶ፥ የኤዶ በሎሶ፥ የአሩሲ ወይዴ፥ የአልገ በሺሌ ህዝብ ፀሓይ የሚትወጣዉ መቼ ነዉ ብዬ አልቅሼ ዛሬ መጣሁ!!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዑክ እየተገነባ ያለውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኘ። *** *********************************​በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከ...
05/04/2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዑክ እየተገነባ ያለውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኘ።
*** *********************************
​በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከላዊ ሪጅን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ የተመራ ልዑክ በቢሾፍቱ እየተገነባ ያለውን ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎብኝቷል።

​በጉብኝቱ ወቅት አቶ ሙሉነህ ለማ እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ሀገሪቱን እጅግ ከፍ እያደረጉ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ለዚህም የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ፣ የታላቁ የህዳሴ ግድብ እና የኮሪደር ልማት ስራዎች እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ መሆናቸውን ተናግረዋል።

​በአቶ ሙሉነህ የተመራው ልዑክ ከአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ጋር ተያይዞ ከቀያቸው ለተነሱ አርሶ አደሮች የተገነቡ የመኖሪያ ቤቶችን እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ማዕከልን በተጨማሪ ጎብኝቷል።

​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀያቸው ለተነሱ አርሶ አደሮች የሰራው ስራ አርአያነት ያለው ተግባር መሆኑን አቶ ሙሉነህ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእነዚህን አርሶ አደሮች የህብረት ስራ ማህበር በፋይናንስ እና በሙያ ረገድ እንደሚደግፍም አቶ ሙሉነህ አረጋግጠዋል።

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ምሰሶ በመሆን ታሪክ እየሰሩ ያሉ ተቋማት መሆናቸውንም ነው አቶ ሙሉነህ የተናገሩት።
Ethiopia

እይታዎቻችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የህዝብ ዉክልና!!! Understanding  outside from the circle!!እናመሰግናለን አድስ አበባ ከተማ አስተዳደር
25/03/2026

እይታዎቻችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የህዝብ ዉክልና!!!
Understanding outside from the circle!!
እናመሰግናለን አድስ አበባ ከተማ አስተዳደር

25/03/2026
በ2018 ዓ. ም ግንቦት ወር በሚካሄዳዉ ሀገራዊ ምርጫ አብሮ አደገ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ መምህር መምህሩ ገዙሜ ዳሞት ወይዴ ምርጫ ጣብያ 2 በድጉና ፋንጎ ህዝብን ማለት...
22/03/2026

በ2018 ዓ. ም ግንቦት ወር በሚካሄዳዉ ሀገራዊ ምርጫ አብሮ አደገ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ መምህር መምህሩ ገዙሜ ዳሞት ወይዴ ምርጫ ጣብያ 2 በድጉና ፋንጎ ህዝብን ማለትም ያሳደገዉን ማህበረሰብ እና በአንድ ወቅት አመራር ሆነዉ የመራበትን አከባቢ ወክሎ ለፌደራል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ወህደግ ተፎካካሪ ፓርቲን ወክሎ ይወዳዳራል።
ወንድሜ ምንም እንኳን ሁለታችንም ባለን በፖለትካ እይታና በፖለትካ አቋም የተለያየ ፖለትካ ፓርቲ አባልና ደጋፊ ብንሆንም አንተና እኔ ተቃራኒ ብሆንም በዝህ ደረጃ ማየቴ እጅጉን ደስብሎኛል። በቅርበት እንደማቅህና አረዳድህን እንደምረዳ ወደጅ ዝምብለህ ከመሬት ተነስተህ ወደዝህ ደረጃ እንዳልደረስክ እረዳለሁ።
ባለን በፖለትካ አቋማችን እስከመጣላት ድረስ ተከራክረን እንደምናቅ እረዳለሁ።
ብቻ በእኔና ባንቴ መካከል ያለዉ የፖለትካ አቋም ልዩነት እንደነበረ ሆነዉ መልካም የመጋፈጥና የፉክክር ዘመን እንድሆንልህ እመኛለሁ።
ብልፅግና (አማን) vs ወህደግ (ማሜ)

የወላይታ ሶዶ ከተማ የተቀናጀ ኮሪደር ልማት ሥራን በታቀደለት ጊዜ ማጠናቀቅ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉወላይታ ሶዶ፤ መጋቢት 8/2018(ኢዜአ)፦ በወላይታ ሶዶ ከተማ የተጀመረውን...
17/03/2026

የወላይታ ሶዶ ከተማ የተቀናጀ ኮሪደር ልማት ሥራን በታቀደለት ጊዜ ማጠናቀቅ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ

ወላይታ ሶዶ፤ መጋቢት 8/2018(ኢዜአ)፦ በወላይታ ሶዶ ከተማ የተጀመረውን የተቀናጀ የኮሪደር ልማት ሥራ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማው ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት መምሪያ አስታወቀ።

በመምሪያው የከተማ የተቀናጀ መሠረተ ልማት ሥራ ሂደት አስተባባሪ አስራት ዳዊት ለኢዜአ እንደገለጹት፣ በከተማዋ ግንባታው የተጀመረውን የኮሪደር ልማት በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው።

በጠቅላላው 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ በአራት ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተይዞ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

የልማት ሥራው የተሽከርካሪ፣ የእግረኛና የብስክሌት መንገድ እንዲሁም የተለያዩ መዝናኛና ማረፊያ ቦታዎችን አካቶ እየተገነባ መሆኑን አስረድተዋል።

የሥራ ተቋራጩ በገባው ውል መሰረት ስራውን እያከናወነ መሆኑን ጠቁመው በአሁኑ ወቅት ስራውን እያቀላጠፈ ይገኛል ብለዋል።

ለግንባታው ከ500 ሚሊየን ብር በላይ በጀት የተያዘ ሲሆን ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ሲበቃ የከተማዋን ውበትና ገጽታ ከማሳደግ ባለፈ ለነዋሪዎቿ ይበልጥ ምቹ ያደርጋታል ነው ያሉት።

በተጨማሪም የቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ እና የከተማዋን ገቢ ከማሳደግ አንጻር ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ ሥራው በልዩ ትኩረት እየተመራ መሆኑን ገልጸዋል።

ግንባታውን እያከናወነ ያለው ተቋራጭ የሳይት መሀንዲስ መሐመድ ሁሴን በበኩላቸው፣ የኮሪደር ልማት ሥራውን በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ምሽት ጭምር በፈረቃ እየተሰራ እንደሚገኝም ተናግረዋል።

በግንባታ ሳይቱ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ተመስገን ዴላ በበኩላቸው የኮሪደር ልማቱ መጀመር እሳቸውን ጨምሮ ሌሎች የከተማው ነዋሪዎች ሥራ እንዲያገኙ በማድረግ ተጠቃሚ እንዳደረጋቸው ገልጸዋል፡፡

ሌላኛው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ወጣት ዘላለም ጎአ በበኩሉ በቅየሳ ሙያ የተፈጠረለት የሥራ ዕድል በስራው ገቢ ከማግኘት ባለፍ የሥራ ልምድ እየቀሰመ መሆኑን ተናግሯል።

#ኢዜአ

የወላይታ ዲቻ ደጋፍዎች ዛሬ በነበረዉ ጨዎታ ስነሥርዓት ወንድም ጋሞ ህዝብ ላይ በደረሰዉ ጎርፍ አደጋ ለሞቱ ወገኖች የተሰማቸዉን ጥልቅ ሀዘናቸውን በዝህ መልክ ገልጸዋል። በቃ እንደዝህ ስንሆን...
15/03/2026

የወላይታ ዲቻ ደጋፍዎች ዛሬ በነበረዉ ጨዎታ ስነሥርዓት ወንድም ጋሞ ህዝብ ላይ በደረሰዉ ጎርፍ አደጋ ለሞቱ ወገኖች የተሰማቸዉን ጥልቅ ሀዘናቸውን በዝህ መልክ ገልጸዋል። በቃ እንደዝህ ስንሆን ነዉ የሚያምርብን!!

15/03/2026
በትናንትናው  እለት አድስ አበባ ጥቁር አምበሳ በዶክተሬት ድርያቸዉ የተመረቁ የቀድሞ ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ተማርዎች!!
15/03/2026

በትናንትናው እለት አድስ አበባ ጥቁር አምበሳ በዶክተሬት ድርያቸዉ የተመረቁ የቀድሞ ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ተማርዎች!!

በአርባምንጭ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክኒያት በሙዝ ማሳ ላይ ከባድ ዉድመት ደርሷል!!  እግዚአብሔር  በምህረቱ ያስበን!!
10/03/2026

በአርባምንጭ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክኒያት በሙዝ ማሳ ላይ ከባድ ዉድመት ደርሷል!! እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን!!

No need of saying any thing. the picture speaks loudly !!
08/03/2026

No need of saying any thing. the picture speaks loudly !!

Address

Seven Gates
Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eligo Toma Amanuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share