12/06/2021
ሰበር ዜና!!
የግብፅ ሹማምንት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ስብሰባ ንግግር ሾልኮ ወጣ!!
የግብፅ የፖለቲካ አመራሮቹ በኢትዮጵያ ላይ ስለሚወሰድ እርምጃ በዝግ መክረዋል!
የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካኞች ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ እየጠነሰሰች ያለውን ሴራ አንድ በአንድ አጋልጠውታል!!
በስብሰባው ላይ ግብፅ ለጦርነት እየተዘጋጀች መሆኑን የሚገልጹ ወሬዎችን በሚዲያዎች በመንዛት ኢትዮጵያን ማስጨነቅ ይገባል ሲሉ መክረዋል፡፡
በራሱ ነዳጅ የሚሞላ የጦር ጄት መግዛታችንን የሚገልጽ ወሬ በማሰራጨት ግድቡን ለመምታት ዝግጅት ላይ መሆናችንን በተለያዩ ሚዲየዎች ማስተጋባት አለብን በማለት የግብፅ ከፍተኛ አመራሮች ተናግረዋል!!
አንድ ባለስልጣን ደግሞ ግድቡ በሚሳኤል ጥበቃ እየተደረገለት ይገኛል ብለዋል!
ይህን ሊንክ ተጭነው አሁን የወጣ ትኩስ መረጃ ይመልከቱ!!
ተጨማሪ መረጃ በቶሎ እንዲደርሶት በላይክ፤ሼር ይደመሩ!!
Ethiopia: Meeting of Egyptian Officials | Discuss dam action in private | Nile Dam...