Kaffa Coffe S.C - ካፋ ቡና ስፖርት ክለብ

Kaffa Coffe S.C - ካፋ ቡና ስፖርት ክለብ በዚህ ፔጅ ስለ ካፋ ቡና ስፖርት ክለብ መረጃዎች ይቀርባሉ። እ?

08/05/2024

ወደ 1ኛ ሊግ ወርደናል

03/04/2024

ባቱ ከተማ 2-0 ካፋ ቡና

3' አያሱ ተካ
78' አማኑኤል ተፈራ

28/03/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት

ካፋ ቡና 0-1 ደብረብርሃን ከተማ

68' ሀብታሙ ጥላሁን

የድል ዜና መለጠፍ ናፈቀን እኮ ጎበዝ

Amo gaawa?

21/03/2024

ካፋ ቡና 0-2 ጋሞ ጨንቻ
10' ንጋቱ ፀጋዬ
65' ጌታሁን ገዛኸኝ

በጥሩ ሁኔታ የቁልቁለት ጉዞዉን ተያይዘነዋል

16/03/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ15ኛ ሣምንት ጨዋታ

ዉጤቱን ስንሰማ እኛም ደንግጠናል 🤣🤣

ከፋ ቡና 0-6 ሸገር ከተማ

5' ሲሳይ ጥበቡ
17' ፋሲል አስማማው
31' ተፈራ አንለይ
57' አላዛር ሸመልስ
78' ሙሐመድ ኑራድን
87' ሙሐመድ ኑራድን

ቡናችን ዛሬም በነገሌ አርሲ የ 2-0 ሽንፈት ገጥሞታልበዚ አካሄዳች እንደ አምናዉ ላለመዉረድ ይሆናል የምንጫወተዉየዛሬዉ ዉጤት በዉድድር ዓመቱ 3ኛ ተከታታይ ሽንፈታችን ነዉ
15/01/2024

ቡናችን ዛሬም በነገሌ አርሲ የ 2-0 ሽንፈት ገጥሞታል
በዚ አካሄዳች እንደ አምናዉ ላለመዉረድ ይሆናል የምንጫወተዉ

የዛሬዉ ዉጤት በዉድድር ዓመቱ 3ኛ ተከታታይ ሽንፈታችን ነዉ

05/01/2024

ምድብ - ለ

ካፋ ቡና 1-2 ኦሜድላ

31' ሙሉቀን ተሾመ | 16' ቢኒያም ካሳሁን
45+2 ሰይፉ ዛኪር

ወጥነት የጎደለዉ ብድን ካሁኑ መፍትሄ ያስፈልገዋል ጉዟችን 1 ወደፊት 2 ወደኋላ አየሆነ ነዉ ሊታሰብበት ይገባል።

ሀሳብ አስተያየት አስቀምጡልን

31/12/2023

የካ ክ/ከተማ 0-1 ካፋ ቡና

45+2' ሙሉቀን ተሾመ

17/12/2023

ቢሾፍቱ 3 - 1 ካፋ ቡና
ፍሬዉገነት ያቤፅ
አብዱላዚዝ(2)

12/12/2023

6ኛ ሳምንት የዛሬ ዉጤት

ደሴ ከተማ 2-2 ካፋ ቡና

ከፍተኛ ሊግ የምድብ "ለ" ደረጃ ሠንጠረዥበ 7 ነጥብ 7ኛ ላይ እንገኛለን
09/12/2023

ከፍተኛ ሊግ የምድብ "ለ" ደረጃ ሠንጠረዥ

በ 7 ነጥብ 7ኛ ላይ እንገኛለን

02/12/2023

የ 4ኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊግ ጨዋታ ዉጤት

⚽ ካፋ ቡና 1-0 ደብረብርሃን ከተማ

💪💪💪

Address

Kafa
Bonga
8234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaffa Coffe S.C - ካፋ ቡና ስፖርት ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share