ASKO EVENT and Promotion

ASKO EVENT and Promotion Yesterday is history tomorrow is a mystry TODAY IS A GIFT! Let's make every moment unforgettable. Event planer, organizer and promotor

ዜና ልደት  | ሀገራችንን በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገችው የ2025 የዓለም 2ኛዋ፣ የአፍሪካ 1ኛዋ ቆንጆ ሀሴት ደረጄ ዛሬ ልደቷ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!
12/06/2025

ዜና ልደት
| ሀገራችንን በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገችው የ2025 የዓለም 2ኛዋ፣ የአፍሪካ 1ኛዋ ቆንጆ ሀሴት ደረጄ ዛሬ ልደቷ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!

 #በቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያ በአለም 2ኛ ወጥታ አሸነፈች👏👏👏  🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀሴት ደረጀ አድማሱ፣ ለኛ አንደኛ ነሽ!በዓለም ትልቁ በሚባለው መድረክ እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ህዝብ በተከታተለው፣...
31/05/2025

#በቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያ በአለም 2ኛ ወጥታ አሸነፈች
👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሴት ደረጀ አድማሱ፣ ለኛ አንደኛ ነሽ!

በዓለም ትልቁ በሚባለው መድረክ እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ህዝብ በተከታተለው፣ በህንድ ሀገር ከጥቂት ሰአት በፊት በተጠናቀቀው የ72ኛው የዓለም የቁንጅና ውድድር፣

ኢትዮጵያ ታላቅ ስኬት አስመዝግባለች። ❤

ከ108 ሀገሮች ከተወጣጡ ቆነጃጅት ጋር በተካሄደው ውድድር፣ ሀሴት ደረጀ አድማሱ በሚገርም እና በሚያስደንቅ መልኩ ደርሳ ደርሳ መጨረሻ ላይ ከሁለት ተወዳዳሪዎች ጋር ቀረች - ሀሴት እና የታይላንዷ ተወካይ ኦፓል ሱቻታ።

በመጨረሻ፣ የ2025 የዓለም የቁንጅና ውድድርን ታይላንዳዊቷ ኦፓል ሱቻታ ስታሸንፍ፣

ኢትዮጵያዊቷ ልጃችን ሀሴት ደግሞ ከ108 ተወዳዳሪዎች 2ኛ በመውጣት የኢትዮጵያን ስም በትልቁ መድረክ እንዲነሳ አድርጋለች።

Miss World 2025: -

1ኛ ኦፓል ሱቻታ ቹአንግስሪ (ታይላንድ) 🇹🇭

2ኛ ሀሴት ደረጀ አድማሱ (ኢትዮጵያ) 🇪🇹

3ኛ ማያ ክላጅዳ (ፖላንድ) 🇵🇱

በመሆን ጨርሰዋል።

ኢትዮጵያ በልጇ ሀሴት ኩራት ይገባታል::

እንኳን ደስ ያለን
እንኳን ደስ ያለች ሀሴታችን::

31/05/2025

እግዚአብሔር አለ ሆነ
🥰🥰😊

Hana Fekadu Cru proud of u🥰

30/05/2025

Abela and his mom
Thanks Miki

26/05/2025

ጣፋጭ ሕይወት/Tafach Hiwot

15/05/2025
🌏 ማን ይመስገንልዎ ⁉️=================📌 ለጣፋጭ ህይዎት ይጠቁሙን ✋   የምስጋና ባህል እንዲያድግ ጥረት የሚያደርገው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት " ግንቦት 30 2017 ዓ.ም ይካሄ...
15/05/2025

🌏 ማን ይመስገንልዎ ⁉️
=================
📌 ለጣፋጭ ህይዎት ይጠቁሙን ✋

የምስጋና ባህል እንዲያድግ ጥረት የሚያደርገው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት " ግንቦት 30 2017 ዓ.ም ይካሄዳል። በዚህ በጎ ስራ የሚበረታታበት የምስጋና ፕሮግራም በተለያዩ በስድስቱ ዘርፎች ማለትም ፣ በስራ ፈጠራ ፣ በበጎ አድራጎት፣ ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካም ተግባር ፣ ሚድያውን ለሥነ- ልቦና ግንባታ ፣ ዝናን ለመልካም ተግባር የተጠቀሙ ጉምቱ ሰዎችን በበጎ ስራ እንዲበረታቱ ይመሰገናሉ ።

📌 ለመሆኑ በተዘረዘሩት ስድስቱ ዘርፎች የእርሶዎ በጎ አድራጊ መልካም ሰው ማነው ⁉️ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ "ሊንክ" ገብተው በጎ የሚሉትን የግል ምርጫዎን ይጠቁሙን...

https://vote.thmediagroups.com/

📌 ምርጫዎን አክብረን ግንቦት 30 በክብር በይፋ እናመሰግንልዎታለን 🙏

    🌴🌴🌴  ጨርሳ እርስዎን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ።  #አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ 🌴🌴Adveena Bura Maalanna Lawunji"🗣  ሚያዝያ 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ. ም ቅዳ...
02/05/2025

🌴🌴🌴
ጨርሳ እርስዎን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ።

#አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ 🌴🌴
Adveena Bura Maalanna Lawunji

"🗣 ሚያዝያ 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ. ም ቅዳሜና ዕሁድ በዓይነቱ ለየት ባለ ዝግጅት ይመረቃል ።

ተጋባዥ እንግዶች እና
ዝነኞቹ ድም ፃዉያን ሀዋሳ ገብተዋል ። ሸብ ረብ ሞቅ ደመቅ ሽብርቅ ያለ ድግስ በአድቬና ተሰናድቷል

❤ ቁርጥ ይቆረጣል ጥብስ ይጠበሳል በዓይነት በይነቱ የሚበላዉ የሚጠጣዉ ሁሉ ተሰናድቷል። ወገብ ይፈተሻል ጭፈራዉ ይደምቃል ።

ምሽቱን ሊያደምቁልን ተወዳጆቹ ድምፃዊያን
1. ጌዲዮን ዳኒኤል
2. ኤደን አይሸሹም
እሌሎችም
ልምምዳቸዉን ጨርሰዉ በፍቅር ከተማዋ ሀዋሳ በሸነና እያሉ እናንተን እየጠበቁ ነዉ
#አድቬና ታድሷል ስንል አንቀልድም ።

👉ታድሶስ መች ቀረ አድቬና በድምቀት ይመረቃል ..... እርስዎም በክብር ተጋብዘዋል 👇
ዉድ የከተማችን ነዋሪዎች
በዕለቱ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት እየተዝናኑ የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ጠርተንዎታል::

#ጠሪዎች
የእናንተዉ
Ashenafi Gullma እና ወ/ሮ ሀና ሀይሉ

PRESENTED BY PROMOTER BETTY
ፕሮሞተር ቤቲ ሀዋሳ

☺ አድራሻ ሀዋሳ ዋናው ፖስታ ቤት አጠገብ

    🌴🌴🌴  ጨርሳ እርስዎን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ።  #አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ 🌴🌴Adveena Bura Maalanna Lawunji"🗣  ሚያዝያ 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ. ም ቅዳ...
30/04/2025

🌴🌴🌴
ጨርሳ እርስዎን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ።

#አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ 🌴🌴
Adveena Bura Maalanna Lawunji

"🗣 ሚያዝያ 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ. ም ቅዳሜና ዕሁድ በዓይነቱ ለየት ባለ ዝግጅት ይመረቃል ።

ተጋባዥ እንግዶች እና
ዝነኞቹ ድም ፃዉያን ሀዋሳ ገብተዋል ። ሸብ ረብ ሞቅ ደመቅ ሽብርቅ ያለ ድግስ በአድቬና ተሰናድቷል

❤ ቁርጥ ይቆረጣል ጥብስ ይጠበሳል በዓይነት በይነቱ የሚበላዉ የሚጠጣዉ ሁሉ ተሰናድቷል። ወገብ ይፈተሻል ጭፈራዉ ይደምቃል ።

ምሽቱን ሊያደምቁልን ተወዳጆቹ ድምፃዊያን
1. ጌዲዮን ዳኒኤል
2. ኤደን አይሸሹም
እሌሎችም
ልምምዳቸዉን ጨርሰዉ በፍቅር ከተማዋ ሀዋሳ በሸነና እያሉ እናንተን እየጠበቁ ነዉ
#አድቬና ታድሷል ስንል አንቀልድም ።

👉ታድሶስ መች ቀረ አድቬና በድምቀት ይመረቃል ..... እርስዎም በክብር ተጋብዘዋል 👇
ዉድ የከተማችን ነዋሪዎች
በዕለቱ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት እየተዝናኑ የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ጠርተንዎታል::

#ጠሪዎች
የእናንተዉ
Ashenafi Gullma እና ወ/ሮ ሀና ሀይሉ

PRESENTED BY PROMOTER BETTY
ፕሮሞተር ቤቲ ሀዋሳ

☺ አድራሻ ሀዋሳ ዋናው ፖስታ ቤት አጠገብ

132 ቲሸርቶችን በመግዛት   ባለቤት  #አሼ ለሜሪ ጆይ አጋርነቱን አስመስክሯል። 🏃‍♂️ #ሁሌም ለመልካም ሥራዎች ግንባር ቀደም ተሳታፊ የሆነዉ 👉አሼ ደረጃዉን ጠብቆ ከተማዋን በሚመጥን መል...
22/04/2025

132 ቲሸርቶችን በመግዛት ባለቤት #አሼ ለሜሪ ጆይ አጋርነቱን አስመስክሯል። 🏃‍♂️

#ሁሌም ለመልካም ሥራዎች ግንባር ቀደም ተሳታፊ የሆነዉ 👉አሼ ደረጃዉን ጠብቆ ከተማዋን በሚመጥን መልኩ አሳድሶ ወደ ሥራ በመግባት በፍቅር ከተማዋ ሀዋሳ እንግዶችን በመቀበል ምቹ ጊዜ እንዲያሳልፉ እያደረገ እንደመሆኑ👇👇👇👇👇👇👇

👉 #የአድቬና ቁርጥ እና ላዉንጅ ሠራተኞች በሙሉ ቲ ሸርቱን ለብሰዉ የሩጫዉ ድምቀት ከመሆንም ባሻገር አረጋዊያንና ህፃናቱን ለመደገፍ #132 ቲሸርቶችን ገዝቷል።

#አሼ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

#አድቬና ባርና ሬስቶራንት

#5ተኛውን ዙር የሜሪጆይን የ 5 ኪሜ ሩጫ ትሸርት በመግዛት በሀዋሳ ያማረ የአብሮነት ግዜ እያሳለፉ ህፃናትንና አረጋውያንን ይደግፉ!!!

👉የአዋቂ ቲሸርት 300 ብር
👉የህፃናት ቲሸርት 200 ብር

ቲ ሸርቱን ለመግዛት በ ዜሮ 9 21 94 92 53 ይደዉሉ

#እኔ ህፃናትንና አረጋውያንን ለመደገፍ ትሸርት በመግዛት ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ !እናንተስ?

#ሚያዚያ 26/2017 የማይቀር ቀጠሮ 🏃‍♂️🏃🏃‍♂️🏃🏃‍♂️


ባለቤቱን ገድሎ ስጋዋን ከትፎ መጸዳጃ ቤት ዉስጥ የከተተዉ ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበትፀሃዬ ቦጋለ በየነ የተባለ ተከሳሽ ከነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 5፡00 እስከ ነሐ...
24/01/2025

ባለቤቱን ገድሎ ስጋዋን ከትፎ መጸዳጃ ቤት ዉስጥ የከተተዉ ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት

ፀሃዬ ቦጋለ በየነ የተባለ ተከሳሽ ከነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 5፡00 እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 ድረስ ባለው ጊዜ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አርሴማ ፀበል አከባቢ ባለቤቱ የነበረችውን ሟች ወንበር ላይ ተቀምጣ እያለ ሳታየው ከኋላዋ በመምጣት በሊጥ ማዳመጫ ዱላ ማጅራትዋን በመምታት ህይወቷ እንዲጠፋ አድርጓል መባሉን ዳጉ ጆርናል ከፍትሕ ሚኒስቴር ሰምቷል።

ግለሰቡ ባለቤቱን እራሷን እንድትስት ካደረገ በኋላ እዛው ትቷት ከቤት ወጥቶ በመሄድና ከተወሰነ ሰዓታት በኋላ ተመልሶ በመምጣት ሟች እራሷን ስታ ከወደቀችበት መሬት ለመሬት በመጎተት እቤት ውስጥ ወደሚገኘው መታጠቢያ ቤት በማስገባት አንድ እግሯን ከዳሌዋ ጀምሮ በመቁረጥና ሙሉ የእግሯን ስጋ አጥንቷ ባዶ እስኪሆን ድረስ መልምሎ በማውጣት ስጋዋን አድቅቆ በመክተፍና በመቆራረጥ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጨምሯል።

ወንጀለኛዉ የቆረጠውን እግሯን ለሁለት በመስበርና በፌስታል በመቋጠር ፀጉሯን በመቀስ በመቁረጥ ቀሪ አስከሬንዋ ላይ ጨርቅና የተለያየ መዘፍዘፊያ በመጫን እዛው መታጠቢያ ቤት ውስጥ በማስቀመጥ እስከ ነሃሴ 30/2014 ዓ.ም ድረስ ምንም እንዳልተፈጠረ እቤት ውስጥ እያደረ ከቆየ በኋላ ከጷግሜ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 16/2015 ዓ.ም ድረስ ቤቱን ዘግቶ ተሰዉሮ ነበር ብሏል።

በዚህም ምክያንት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ተጣርቶ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህጻናት ላይ ሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በወ/ሕ/አ539/1/ሀ/ መሰረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሰው ግድያና ከባድ ውንብድና ወንጀል ችሎት ክስ ቀርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡

በክርክሩ ሒደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ቢሰጥም የመከላከያ ማስረጃ አቅርቦ የቀረበበትን ክስ ሊከላከል ባለመቻሉ ፍ/ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነ የነበረ ቢሆንም ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ይግባኝ መሰረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የወሰነውን የእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ውሳኔ በመሻር ተከሳሹ በሞት እንዲቀጣ ወስኖበታል፡፡

 ❓የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት👉 ለፋይናንስና ግዥ አገልግሎት ዳይሬክተር👉 የፋይናንስ ከፍተኛ ባለሙያ 👉 የኃላፊ ሹፌር የሥራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ አዉጥቷል👇👇👇መልካም...
16/01/2025


የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት
👉 ለፋይናንስና ግዥ አገልግሎት ዳይሬክተር
👉 የፋይናንስ ከፍተኛ ባለሙያ
👉 የኃላፊ ሹፌር
የሥራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ አዉጥቷል👇👇👇
መልካም ዕድል‼️

Address

Debub Iz
Awassa
767

Telephone

+251917513153

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ASKO EVENT and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ASKO EVENT and Promotion:

Share

Category