
17/01/2025
እኔ የውሳኔየ ውጤት ነኝ!
እኔ በእኔ ዙሪያ ያሉ ሁኔታዎች ውጤት አይደለሁም። የራሴ ውሳኔዎች ውጤት እንጂ። Stephen R. Covey የተወለድክበት ወይም ያደክበት አካባቢ የህይወትህን አቅጣጫ ለመለወጥ ተጽዕኖ ይኖራቸው ይሆናል፤የቤተሰብህ ሁኔታ ወይም አብረውህ የሚያሳልፉ ጓደኞችህ ምርጫህን በመወሰን ጫና ሊያሳድሩብህ ይችሉ ይሆናል፤
የኑሮ ደረጃህ ፍላጎትህን ሊገድብ ይችል ይሆናል፤ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን አንድ ነገር አለ። እሱም ያንተ ውሳኔ ነው። ያሳለፍከው ህይወት ምንም ይሁን ምንም፤ አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምንም፤ የምትፈልገውን የመወሰን መብትና ነፃነቱ አለህ። ከወሰንክ ደግሞ ከፍላጎትህ ትደርሳለህ።
መወሰን
መወሰን
መወሰን
ስኬታማ እና የተባረከ Friday ተመኘንላችሁ