Ashebir Zaza

Ashebir Zaza ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነትን በመታገል ምስጋና ጠብቀን ሳይሆን መከራ ለመቀበልም ተዘጋጅተናል።

11/08/2026

ተጽዕኖ ሥር የወደቅን ብንመስልም ተጽዕኖ እናሳድራለን። አምናችሁ አላመናቸውም 💪

05/08/2026

ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ መድኃኔዓለም አለን
እናንተ የዉሼት መስካሪዎች እየዘለላችሁ😂😂😂

እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
26/07/2026

እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

12/07/2026

በጀት መዝጊያ ላይ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ወደ ሂሳብ ቁጥራቸው ስለገባ የሠራተኛ ደመወዝ ምንም አይመስላቸውም። ለነሱ ኖርማል ነዉኮ😂😂

04/07/2026

የ4 ዓመት ኮንትራት ቋሚነት ደብዳቤ አገኘ ማለት ቅጥር ተፈቅዶላቸዋል ማለት አይደለም። ሥራአጦች ተረጋግታችሁ አፋጥጡ!!ይህ የሚሆነው ገሱባ ላይ ብቻ ነዉ።

እነዚህን ፎቶዎችን በዉስጥ መስመር እየላካቹ  በምስጥር የተሰራ ነገር አለ አጋልጥልን እያላችሁ የሚትጨቃጨቁኝ እረፉ ግለሰቦች ፣ተቋሙና ሲቭል ሰርቪስ ግን ምስጥር ይኖራቸዋል እኔ ግን ደመወዝ ...
03/07/2026

እነዚህን ፎቶዎችን በዉስጥ መስመር እየላካቹ በምስጥር የተሰራ ነገር አለ አጋልጥልን እያላችሁ የሚትጨቃጨቁኝ እረፉ ግለሰቦች ፣ተቋሙና ሲቭል ሰርቪስ ግን ምስጥር ይኖራቸዋል እኔ ግን ደመወዝ ለዉጥ በሌለበት በጀት ይጎዳል የሚል ስጋት የለኝም በቋሚነት ሆነ በ4 ዓመት ኮንትራት ደመወዛቸው ያዉ ነዉ።

 #ትዝብት በወላይታ ዞን የገሱባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በቀን 25/10/2018 አድርጓል። 63 የምክር ቤት አባላት እንዳሉበት የሚታወቀው በጥቂት አጨብጫቢ ቼክ ተጽፎላቸዋ...
03/07/2026

#ትዝብት
በወላይታ ዞን የገሱባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በቀን 25/10/2018 አድርጓል። 63 የምክር ቤት አባላት እንዳሉበት የሚታወቀው በጥቂት አጨብጫቢ ቼክ ተጽፎላቸዋል በሚባሉት በሚያወድሱት ብቻ ዕድል ተሰጥቷቸው በስኬት ተጠናቋል ቢባልም ከጉባኤው ጋር በተያያዘ በአካባቢው ሚዲያ ቅሬታ የሚንፀባረቅበት ሁኔታ አሰባስበናል።
በተለይ በተለይ
1ኛ)ምክር ቤት አባላት ሆድአደሮች ናቸው
2ኛ) በህገወጥ ደረሰኝ ገንዘብ የሰበሰበው አፈጉባኤ ምክር ቤቱን እንድመራ ዕድል መሰጠቱ
3ኛ)ለቋሚ ኮሚቴ ዉሼት ሪፖርት ግብረ መልስ በሚዲያ ሌላ ግብረ መልስ ግብርና ዩኒቲ አስተባባሪ መጻፍ
የሚንሸራሸሩበት ሁኔታ ስላለ የሚመለከታቸው አካላት ቶሎ ካላረሙትና ካላስተካከሉት መረጃዎች እየተደራጁ ዉሎ ባደሩ ቁጥር የህዝብ ቁጣ ይቀሰቅሳሉ የሚል ስጋት አለኝ።

25/06/2026

የኛ ቢሮ 199,000 ምርጥ ዘር ገንዘብ ሰነድ ያለዉ እስከተሸፈነ ያለጨረታ ዉልና ሰነድ የተሸጠ የደን ገንዘብ ወዴት እንደሚሄድ መገመት አያቅተንም።
ቻዉ ቼልሲ ገቢዎችና ሥራው

25/06/2026

ማርቆስ አይሳና ሳሉ ሳናቶ ከማንኢሳ ችግኝ ጣቢያ 70,ዐዐዐ ብር ባህር ዛፍ ያለጨረታ ሲሸጡ ገቢዎች አያዉቅም ማለት ምን ማለት ነዉ? የቀበሌ ጽ/ቤቶች ለምን ዝም አሉ?

⚖️ የታሰረ የመንግሥት ሠራተኛ የደሞዝ መብት በአዲሱ አዋጅ (1334/2016)አንድ ሠራተኛ በወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ቢውል ወይም በጊዜ ቀጠሮ ቢታሰር የሚከተሉት ሕጋዊ መብቶች አሉት፦...
07/06/2026

⚖️ የታሰረ የመንግሥት ሠራተኛ የደሞዝ መብት በአዲሱ አዋጅ (1334/2016)

አንድ ሠራተኛ በወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ቢውል ወይም በጊዜ ቀጠሮ ቢታሰር የሚከተሉት ሕጋዊ መብቶች አሉት፦

1️⃣ የግማሽ ደሞዝ ክፍያ (50%) 💰

ሠራተኛው በቁጥጥር ሥር በዋለበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለ 3 ወራት ድረስ የመሠረታዊ ደሞዙን 50% የማግኘት መብት አለው።

ተቋሙ "ሥራ አልገባህም" በሚል ምክንያት ደሞዝ ሙሉ በሙሉ ሊያቆም አይችልም።

2️⃣ የጊዜ ገደብ (3 ወራት) ⏳

እስሩ ከ 3 ወራት በላይ የሚቆይ ከሆነ ግን፣ ከሦስተኛው ወር በኋላ ያለው ክፍያ ይታገዳል።

ነገር ግን ሠራተኛው በነፃ ከተለቀቀ የታገደው ደሞዝ በሙሉ ይታሰባል።

3️⃣ በነፃ ሲለቀቅ የሚከፈል ካሳ 🔓

ሠራተኛው በነፃ ከተለቀቀ ወይም ክሱ ከተቋረጠ፦

ሳይከፈለው የቀረው 50% ደሞዝ በአንድ ጊዜ ተሰልቶ ይከፈለዋል። ✅

በእስር የቆየበት ጊዜ እንደ ሥራ ዘመን ይቆጠርለታል። 📈

ወደ ቀድሞ ሥራው የመመለስ ሙሉ መብት አለው። 🏢

4️⃣ ደሞዝ ሙሉ በሙሉ የሚቆመው መቼ ነው? 🚫

ሠራተኛው በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎ የእስራት ፍርድ ሲበየንበት ብቻ ተቋሙ የሥራ ውሉን አቋርጦ ደሞዝ ሊያቆም ይችላል።

መንግሥት መሥሪያ ቤቱ በአዲሱ አዋጅ መሠረት ሠራተኛው እስካልተፈረደበት ድረስ ደሞዝ አልከፍልም ማለት አይችልም! ግማሽ ደሞዙን የመክፈል ግዴታ አለበት።

#ሕግ #የመንግሥትሠራተኛ #አዋጅ1334 #መብት #ኢትዮጵያ
Source : pacta sunta servanda

Address

Main Road
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashebir Zaza posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category