Naod Promotion & Events

Naod Promotion & Events Founder & Creative Director — Naod Promotion & Events
Event Maker • Media Producer • Filmmaker • Host ✨
From vision to reality. Creating moments.

Building memories. 🎉🎬

07/05/2026

YOHANA 🔥

05/05/2026

ሰይፉ ፋንታሁን አዲስአበባ ዩንቨርሲቲ የባህል ማዕከል ተገኝቶ ለተመራቂ ተማሪዎች 25 ሱፎችን አበረከተ።

05/05/2026

Seifu Fantahun at AAU cultural center...

03/05/2026

አርሰናል ዋንጫ ይበላል 🏆
ሰይፉ ፋንታሁን።

01/05/2026

Seifu Fantahun 🔥

ከታላቁ የሚዲያ ሰው ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አደረግን።ጠያቂው በአዲስአበባ ዩንቨርሲቲ ባህል ማዕከል ሲጠየቅ አመሸ። የ30 አመታት የሚዲያ ልምዱን አጋራን። ሰይፉ የአንድ ቀን ዱብእዳ...
30/04/2026

ከታላቁ የሚዲያ ሰው ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ድንቅ ቆይታ አደረግን።

ጠያቂው በአዲስአበባ ዩንቨርሲቲ ባህል ማዕከል ሲጠየቅ አመሸ። የ30 አመታት የሚዲያ ልምዱን አጋራን።

ሰይፉ የአንድ ቀን ዱብእዳ ውጤት አይደለም፣ በጥበብ ዳዴ እስከ ማራቶን በሂደት ያደገ እንጂ .. ትጋት፣ ቆራጥነት፣ ቅንነት፣ ታታሪነት በሰውኛ ቢገለጡ ምስላቸው ሰይፉን ነው። መፍጠር አይነጥፍበትም፤ ከስኬት ጉዞ አይናወጥም። አይናጠብምም። ሶስት አስራ አመታትን ለሙያው በመስጠት ስኬቱን ተቆናጧል። ከራሱ አልፎ ለብዙ ጠቢባን የመሳኪያ መንገድ ነው። ለሆነለት ሁሎ ቀና ብሎ አመስጋኙ፣ ፈግግታና ጨዋታ አዳኙ፣ የሚዲያ ስራ የፊት አቀንቃኙ ታላቁ ሰንፉ ፋንታሁን እንግዳችን ስለነበርክ እናመሰግናለን።

ለኔ ታሪካዊ ሆነው ከማወሳቸው ቀኖቼ አንዱ ይሄ ነው።እንቀጥላለን።✌️

Naod Promotion & Events

 promotion and EventsCreating moment. Building memories.
14/04/2026

promotion and Events

Creating moment. Building memories.

28/03/2026

Energy never created, nor destroyed!💥
stage opening....

Creating moment. Building memories.

Naod Promotion & Events

0906017186

ታላቁ አትሌት ሻለቃ ሐይሌ ገ/ስላሴ በታላቁ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የባህል ማዕከል ተገኝቶ የሕይወት ልምዱን አካፍሏል።ይህንን ዝግጅትም መድረኩን በማጋፈር አሳልፈነዋል። ከማስታወቂያ እና ኤቨ...
27/03/2026

ታላቁ አትሌት ሻለቃ ሐይሌ ገ/ስላሴ በታላቁ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የባህል ማዕከል ተገኝቶ የሕይወት ልምዱን አካፍሏል።

ይህንን ዝግጅትም መድረኩን በማጋፈር አሳልፈነዋል። ከማስታወቂያ እና ኤቨንት ጋር የተገናኙ ጉዳዮች ሲኖሩ ለኛ ይተውልን።

🤳0906017186

Creating moment. Building memories.

Naod promotion & Events

"አይዴ ጨምበላላ"የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ፍቼ ጨምበላላ" በደመቀ ሁኔታ በአአዩ አካሂደናል። የአዲስ አበባ የሲዳማ ማህበረሰብ ሰብሳቢዎች እና አባላቱ በቦታው ተገኝተው ዝግጅቱን ታድ...
22/03/2026

"አይዴ ጨምበላላ"

የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ፍቼ ጨምበላላ" በደመቀ ሁኔታ በአአዩ አካሂደናል። የአዲስ አበባ የሲዳማ ማህበረሰብ ሰብሳቢዎች እና አባላቱ በቦታው ተገኝተው ዝግጅቱን ታድመዋል።

Naod Promotion & Events ዝግጅቱን አሰናድቶታል።

Sidama Regional State Culture, Tourism & Sport Bureau

Creating moment. Building memory.

የደራሲ ሲራክ ወንድሙን ሶምሶማ የተሰኘው መፅሐፉን ታላላቅ የክብር እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።በሁነቱ ላይ ከመፅሐፍቱ ገፆች፣ዳሰሳ እና ግጥሞች ለታዳሚያን ቀርበ...
22/03/2026

የደራሲ ሲራክ ወንድሙን ሶምሶማ የተሰኘው መፅሐፉን ታላላቅ የክብር እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።

በሁነቱ ላይ ከመፅሐፍቱ ገፆች፣ዳሰሳ እና ግጥሞች ለታዳሚያን ቀርበዋል።

Naod Promotion & Events ከአኩስቲክ ሙዚቀኞቹ ጋር በመገኘት ዝግጅቱን አድምቋል።

0906017186
0994691902

Creating moment. Building memory.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naod Promotion & Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category