Yom Events ዮም ኹነቶች

Yom Events ዮም ኹነቶች ኦርቶዶክሳዊ ኹነቶችን የምናጋራበት ገፅ ነው በአካባቢዎዮት ያሉ ኹነቶችን ያጋሩን

⚠    አስተምረኝ የመዝሙር ምርቃት የዘማሪት ዮርዳኖስ አሰፈ የዝማሬ አልበም ሰኔ 29 እሁድ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በቅድስት ሥላሴ አዳራሽ ይመረቃል Yom Events ዮም ኹነቶች
04/07/2025

⚠ አስተምረኝ
የመዝሙር ምርቃት
የዘማሪት ዮርዳኖስ አሰፈ የዝማሬ አልበም ሰኔ 29 እሁድ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በቅድስት ሥላሴ አዳራሽ ይመረቃል
Yom Events ዮም ኹነቶች

አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ 👉 ከቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ!..............በነገረ መለኮት 2ኛ ድግሪ (Masters ) ተመራቂ ጀግኒትዛሬ የቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ የነገረ መለኮት ትምህር...
28/06/2025

አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ 👉 ከቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ!..............
በነገረ መለኮት 2ኛ ድግሪ (Masters ) ተመራቂ ጀግኒት

ዛሬ የቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ የነገረ መለኮት ትምህርት ቤት በማስተርስ ፕሮግራም ካስመረቃቸው ተማሪዎች አንዷ አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ ናት።ይህ ለብዙዎች አርአያነት ያለው ትልቅ ነገር ነው።በተግባር የተገለጠ ሕይወት ማለትም ይኸው ነው። Congratulations እህታችን።እግዚአብሔር ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክ። ❤ ብልህና ልባም ሴት🙏
Yom Events ዮም ኹነቶች

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ አንድ ቀን በዚህች ዕለት የአዳምና የዘሩ ድኅነት የተደረገባት አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የታላቁ ...
28/06/2025

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ አንድ ቀን በዚህች ዕለት የአዳምና የዘሩ ድኅነት የተደረገባት አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የታላቁ በዓል መታሰቢያና በዓለም ሁሉ የቤተ ክርስቲያን መታነፅ መታሰቢያ ነው።

ከሁሉ አስቀድሞ ያቺ ቤተ ክርስቲያን በሐዋርያት ዘመን ብቻዋን ታነፀች።

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ፤ ልመናዋ በረከቷም ወንዶችና ሴቶች ባሮቿ ከሆን ከሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ጋራ ይኑር፣ በረከቷም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘለዓለሙ አሜን።
እንኳን አደረሳችሁ
Yom Events ዮም ኹነቶች

እረዳቴ ክብሬ በዘማሪት መቅደስ ጋሻው በቤተ መቅደስ የዩትዩብ ቻናል ላይ ያገኙታልፎሎው ያድርጉYom Events ዮም ኹነቶችመቅደስ ጋሻው   #ዝማሬ  #ኦርቶዶክስ  #መዝሙር  #አዲስ
19/06/2025

እረዳቴ ክብሬ
በዘማሪት መቅደስ ጋሻው
በቤተ መቅደስ የዩትዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል

ፎሎው ያድርጉ
Yom Events ዮም ኹነቶች
መቅደስ ጋሻው #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #መዝሙር #አዲስ

🌿እረዳቴ ክብሬ🌿የእግዚአብሔር ስም የልኡልበክንፍህ አለ ሚካኤልበብርሀን ፋና ቅደም ከፊቴ በፅድቅ ልትመራኝ ወደ እርስቴ👉 በቃዴሱ በርኔ በዚያ ምድረበዳ ትመራኝ ...

እንኳን አደረሳችሁ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁYom Events ዮም ኹነቶች
19/06/2025

እንኳን አደረሳችሁ
መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ
Yom Events ዮም ኹነቶች

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇 https://bit.ly/3C2YHGpሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለቅዱስ ሚካኤል የዘመራቸው ተወዳጅ መዝሙራት ስብስ.....

ኃይሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ በዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ጻድቅ ቤተ ቅኔ የዩትዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል ፎሎው ያድርጉን Yom Events ዮም ኹነቶች Bete Qene Tube
19/06/2025

ኃይሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ
በዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ጻድቅ
ቤተ ቅኔ የዩትዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል

ፎሎው ያድርጉን Yom Events ዮም ኹነቶች Bete Qene Tube

Hayalu Michael - Gebreyohannes GebretsadikEthiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik ...

ኃያሉ ሚካኤል     ዘማሪት ሲስተር ሊድያበዘማሪት ሲስተር ሊድያ ኃይሉ የዩትዩብ ገጽ ያገኙታልፎሎው ያድርጉን Yom Events ዮም ኹነቶች  ዘማሪት ልድያ ታደሠ
19/06/2025

ኃያሉ ሚካኤል
ዘማሪት ሲስተር ሊድያ
በዘማሪት ሲስተር ሊድያ ኃይሉ የዩትዩብ ገጽ ያገኙታል

ፎሎው ያድርጉን Yom Events ዮም ኹነቶች ዘማሪት ልድያ ታደሠ

ማር ሚካኤልበዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብበማህቶት ቲዩብ  ፎሎው ያድርጉን Yom Events ዮም ኹነቶች   #ሚካኤል  #አዲስዝማሬ
19/06/2025

ማር ሚካኤል
በዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
በማህቶት ቲዩብ
ፎሎው ያድርጉን
Yom Events ዮም ኹነቶች #ሚካኤል #አዲስዝማሬ

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇 https://bit.ly/3C2YHGp🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲ...

ብዙ ልጆች አሉት በዘማሪ ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ  #ሚካኤል  #ቅዱስሚካኤል በማህቶት ፎሎው ያድርጉንYom Events ዮም ኹነቶች
19/06/2025

ብዙ ልጆች አሉት
በዘማሪ ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ሚካኤል #ቅዱስሚካኤል
በማህቶት
ፎሎው ያድርጉን
Yom Events ዮም ኹነቶች

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Bizu Lejoch Alut" © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for al...

ይለይብኛል ሚካኤልበዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ በማህቶት
19/06/2025

ይለይብኛል ሚካኤል
በዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
በማህቶት

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇 https://bit.ly/3C2YHGp አዲስ ዝማሬ " ሚካኤል ይለ'ይብኛል " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mah...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yom Events ዮም ኹነቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category