16/09/2025
አዶኒ ክትፎ ኬተሪንግ!
በጥራትና፣ በንጽህና የሚሰራ የሚስማማዎት ምርጥ ክትፎ ቤትዎ ድረስ - አዶኒ ክትፎ ኬተሪንግ!
የተሟላ የክትፎ ዝግጅት ለማንኛውም ፕሮግራም ይዘዙን፦ ለማህበር፣ ለልደት፣ ለምርቃት፣ ለቤቢ/ብራይዳል ሻወር፣ ለማንኛውም ፕሮግራም ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን።
ፓኬጁ የሚያጠቃልለው፦
1. ጥሬ/ገባ ያለ ክትፎ
2. የበሰለ ክትፎ
3. የጎመን ክትፎ
4. ጎመን በሥጋ
5. አይብ በነጭ
6. አይብ በካሽየ (አረንጓዴ አይብ)
7. አይብ በቀይ
8. ቆጮ
9. እንጀራ
ዋጋ፦ በሰው 1,000 ብር (አነስተኛ ትዕዛዝ 15 ሰው)
ፓኬጁ ላይ ለውጥ ማድረግ ከፈለጉ አስቀድመው ይንገሩን።
ጣዕሙን ጠብቀን ጥራት ሳናጓድል እናስተናግዳችሁ!
አድራሻ፦ አዲስ አበባ
ስልክ፦ 0990395639
ቴሌግራም፦