Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ

Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ Addis Mieraf Forum

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ፤ አደረሰን‼️ Happy Ethiopian Patriots Victory Day‼️
05/05/2025

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ፤ አደረሰን‼️ Happy Ethiopian Patriots Victory Day‼️

Happy Ethiopian Patriots Victory Day‼️
Ethiopian Airlines
Ethiopian Tour Maker




27/02/2025

እንኳን ለ 129ኛው የ ዓድዋ ድል በዓል አደሳችሁ‼️ አደረሰን‼️ Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ
#ዓድዋ #ዓድዋበልኩሲተረክ #ኢትዮጵያ

27/02/2025

#ዓድዋበልኩሲተረክ የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️
#ዓድዋበልኩሲተረክ #ዓድዋ Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ

  1 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️👇👇👇👇👇 #ዓድዋበልኩሲተረክ  የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank...
22/02/2025

1 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️

👇👇👇👇👇

#ዓድዋበልኩሲተረክ የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️

የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️

ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️

በተጨማሪም :- CBE 1000260940938
:- ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ 0009185740101
:- Hijra Bank ሂጅራ ባንክ 1002315150001
:- Tele birr acc +251972115454

ማሳሰቢያ👉 ከዳሽን ባንክ ውጭ ያለውን ክፍያ screenshot በማድረግ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ያሳውቁን

ለበለጠ መረጃ ፡- 0972115454 እና 0955616161

አዘጋጅ :- ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ
:- Horizon Media Group The Power of Imagination ‼️

#ዓድዋ #ኢትዮጵያ
#ዓድዋበልኩሲተረክ

Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ

  3 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️👇👇👇👇👇 #ዓድዋበልኩሲተረክ  የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank...
21/02/2025

3 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️

👇👇👇👇👇

#ዓድዋበልኩሲተረክ የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️

የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️

ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️

በተጨማሪም :- CBE 1000260940938
:- ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ 0009185740101
:- Hijra Bank ሂጅራ ባንክ 1002315150001
:- Tele birr acc +251972115454

ማሳሰቢያ👉 ከዳሽን ባንክ ውጭ ያለውን ክፍያ screenshot በማድረግ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ያሳውቁን

ለበለጠ መረጃ ፡- 0972115454 እና 0955616161

አዘጋጅ :- ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ
:- Horizon Media Group The Power of Imagination ‼️

#ዓድዋ #ኢትዮጵያ
#ዓድዋበልኩሲተረክ

Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ

  3 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️👇👇👇👇👇 #ዓድዋበልኩሲተረክ  የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank...
20/02/2025

3 ቀን ቀረው‼️ የመግቢያ ትኬቱን ይዘዋል⁉️

👇👇👇👇👇

#ዓድዋበልኩሲተረክ የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️

የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️

ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️

በተጨማሪም :- CBE 1000260940938
:- ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ 0009185740101
:- Hijra Bank ሂጅራ ባንክ 1002315150001
:- Tele birr acc +251972115454

ማሳሰቢያ👉 ከዳሽን ባንክ ውጭ ያለውን ክፍያ screenshot በማድረግ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ያሳውቁን

ለበለጠ መረጃ ፡- 0972115454 እና 0955616161

አዘጋጅ :- ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ
:- Horizon Media Group The Power of Imagination ‼️

#ዓድዋ #ኢትዮጵያ
#ዓድዋበልኩሲተረክ

Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
Engr/Ustaz Bedru Hussein - በድሩ ሁሴን
Ustaz Kamil Shamsu-offical
Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو
Abdulfetah Ibnu Mohammed
Mohammed Abate
Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
Ibrahim Abdu
Moonira Abdelmenan
Addis Muhammed - አዲስ ሙሐመድ
Muktarovich Ousmanova
Muktarovich Ousmanova
Muhammed Seid Abx
Nebil Nur
Ustaz Khalid Kibrom
አዱኛው ሙጨ-Adugnaw Muche
ኤሊያስ ኸድር - Elias Kedir
Ali Amin
Mubarek Adem/ ሙባረክ አደም
D/r Mohammed Adem
Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል
Kha Abate
Hussen Kedir
ሠዓዲ ነኝ ሳዱላዋ
Mujib Amino

   የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank  ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️በተጨማሪም :- CB...
18/02/2025

የሙስሊሙ ያልተሰሙ ድምፆች❗ያልተወሱ ጀግኖች‼️

የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ‼️

ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️

በተጨማሪም :- CBE 1000260940938
:- ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ 0009185740101
:- Hijra Bank ሂጅራ ባንክ 1002315150001
:- Tele birr acc +251972115454

ማሳሰቢያ👉 ከዳሽን ባንክ ውጭ ያለውን ክፍያ screenshot በማድረግ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ያሳውቁን

ለበለጠ መረጃ ፡- 0972115454 እና 0955616161

አዘጋጅ :- ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ
:- Horizon Media Group The Power of Imagination ‼️

#ዓድዋ #ኢትዮጵያ
#ዓድዋበልኩሲተረክ


Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል
Engr/Ustaz Bedru Hussein - በድሩ ሁሴን
Ustaz Kamil Shamsu-offical
Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو
Abdulfetah Ibnu Mohammed
Mohammed Abate
Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
Ibrahim Abdu
Moonira Abdelmenan
Addis Muhammed - አዲስ ሙሐመድ
Muktarovich Ousmanova
Nebil Nur ሠዓዲ ነኝ ሳዱላዋ
Abduselam Shifaw
አዱኛው ሙጨ-Adugnaw Muche
ኤሊያስ ኸድር - Elias Kedir
Ali Amin
Mubarek Adem/ ሙባረክ አደም
D/r Mohammed Adem
Abduljelil Sheh Ali Kassa
Kha Abate
Hussen Kedir Ustaz Khalid Kibrom

18/02/2025

#ዓድዋ #ዓድዋበልኩሲተረክ #ኢትዮጵያ Minber Tv/ሚንበር ቲቪ

ዓድዋ እና ሙስሊሞችን ምን አገናኛቸው⁉️ ዓድዋ በልኩ ሲተረክ‼️ በሚንበር ቲቪ የቀረበት 🔸🔹🔸   🔹🔸🔹🔸  🔹🔸🔹መግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ ቦታ፡-  በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም       ...
16/02/2025

ዓድዋ እና ሙስሊሞችን ምን አገናኛቸው⁉️ ዓድዋ በልኩ ሲተረክ‼️ በሚንበር ቲቪ የቀረበት
🔸🔹🔸 🔹🔸🔹🔸 🔹🔸🔹

መግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ

ቦታ፡- በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም
ቀን፡- የካቲት 16 ፡ 2017
ሰዓት፡- ጠዋት 2፡30 - 6፡30

ትኬቶችን በሁሉም Dashen Bank ቅርጫፎች እና በዲጂታል አማራጮች ማግኘት ይችላሉ‼️

በተጨማሪም :- CBE 1000260940938
:- ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ 0009185740101
:- Hijra Bank ሂጅራ ባንክ 1002315150001
:- Tele birr acc +251972115454
ማሳሰቢያ👉 ከዳሽን ባንክ ውጭ ያለውን ክፍያ screenshot በማድረግ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ያሳውቁን

ለበለጠ መረጃ ፡- 0972115454 እና 0955616161

አዘጋጅ :- ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ
:- Horizon Media Group The Power of Imagination ‼️
#ዓድዋ #ኢትዮጵያ
#ዓድዋበልኩሲተረክ

Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ
Minber Tv/ሚንበር ቲቪ
#ሚንበር
የዝግጅቱ ሊንክ comment ላይ ያገኙታል

የዓድዋን ድል መንፈስ ለአፍሪካ ሁለንተናዊ ለውጥ እንደ ስንቅ መጠቀም ይገባል‼️🔸🔹🔸    🔹🔸🔹🔸   🔸🔹🔸 የባርባዶስ ጠ/ሚንስትር ሚያ ሞተሊ 👇👇👇👇👉የዓድዋ ድል ለአፍሪካ ነፃነት ትግል እን...
16/02/2025

የዓድዋን ድል መንፈስ ለአፍሪካ ሁለንተናዊ ለውጥ እንደ ስንቅ መጠቀም ይገባል‼️
🔸🔹🔸 🔹🔸🔹🔸 🔸🔹🔸 የባርባዶስ ጠ/ሚንስትር ሚያ ሞተሊ

👇👇👇👇

👉የዓድዋ ድል ለአፍሪካ ነፃነት ትግል እንደ ችቦ መቀጣጠያ ሆኖ አገልግሏል❗

👉 እዚህ የቆምኩት የዓድዋ ድል በፈጠረው የነፃነት ጮራ ነው፤ እዚህ የቆምኩት በፓንአፍሪካኒዝም መስራች አባቶቻችን ትግል ምክንያት ነው❗

👉 የዓድዋ ድል መንፈስ በቀጣይ ለአፍሪካ ሁለንተናዊ ለውጥ እንደ ስንቅ መጠቀም ይገባል❗

👉 አፍሪካ ምንም እንኳን በቀድሞው መሪዎች ትግል ከቀኝ ግዛት መላቀቅ ብትችልም፤ ሕልሞቻቸውን እውን ለማድረግ ከውጭ ጥገኝነት መላቀቅ አልተቻለም❗

👉 አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በብድር አቅርቦት፣ በብድር አመላለስ እና በሌሎች ዘርፎች የተጋረጠባትን አግላይና ኢፍትሃዊ አሰራሮችን ለማስወገድ፤ አፍሪካውያን ካዳያስፖራው ጋር በትብብር መስራት አለባቸው ❗

👉 በዓለም ላይ ያለውን ኢፍትሃዊነትንና አግላይነትን ለመታገል ንግግርን ወደ ተግባር መቀየር በቁርጠኝነት መስራት ተገቢ ነው ❗

👉 የዓለምን መፃኢ ጊዜ ካለ አፍሪካ ሰላም ማሰብ አይቻልም‼️

👉 እኛ በካረቢያን ሀገራት የምንገኝ ዜጎች ከእናንተ አፍሪካውያን ጋር ከዘር ባሻገር ብዙ የሚያገናኙን ነገሮች አሉ፤ ይህን ማጠናከር እንፈልጋለን‼️

👉 የታሪክን ጠባሶች ሽረን ወደ ተሻለችው ዓለም እንሻገር፤ ከኋላችን ያለፈው በድጋሚ ሊረብሸን አይገባም፤ ከዚህ በኋላ ለሚኖረን ጊዜ ከራሳችን ውጭ የሚያስቆመን መኖር የለበትም ❗

የህዝቦቻችንን መፃኢ እጣፋንታ የተሻለ ማድረግ ዛሬ በእኛ እጅ ነው፤ እኛም ዛሬ የዓድዋ ጀግኖችን ትግል ማድረግ፣ የነሱን ውጤት ማምጣት ይጠበቅብናል‼️

Ethiopian Broadcasting Corporation
African Union
Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ

#ዓድዋበልኩሲተረክ


#ዓድዋ
#ኢትዮጵያ



ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥንና ገፅታዋን የሚገነባ ዝግጅት በማድረግ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው ‼️  አምባሳደር ብርቱካን አያኖBirtukan Ayano Dadi Ethiopian News Agency...
15/02/2025

ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥንና ገፅታዋን የሚገነባ ዝግጅት በማድረግ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው ‼️ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

Birtukan Ayano Dadi
Ethiopian News Agency
Ethiopian Broadcasting Corporation
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
African Union
Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ
#ዓድዋበልኩሲተረክ
#ዓድዋ
#ኢትዮጵያ




የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤና የካሳ ጥያቄ🤔🤔🔸🔹🔸    🔹🔸🔹    🔸🔹🔸በያዝነዉ ሳምንት ማብቂያ አዲስ አበባ የሚሰየመዉ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት የመሪዎች ጉባኤ ከሚመክርባቸዉ ዋና ዋና ጉዳ...
13/02/2025

የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤና የካሳ ጥያቄ🤔🤔
🔸🔹🔸 🔹🔸🔹 🔸🔹🔸

በያዝነዉ ሳምንት ማብቂያ አዲስ አበባ የሚሰየመዉ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት የመሪዎች ጉባኤ ከሚመክርባቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱ ቅኝ ገዢዎችና ባሪያ ፈንጋዮች በአሐጉሪቱ ሕዝብ ላይ ላደረሱት ግፍና በደል ካሳ እንዲከፍሉ መጠየቅ ነዉ።

የቀድሞ ባሪያ ፈንጋዮችና ቅኝ ገዢዎች በአፍሪቃዉያን ላይ ለፈፀሙት ግፍ ካሳ እንዲከፈሉ የአፍሪቃ መንግስታትና የመብት ተሟጋቾች ሲጠይቁ ያሁኑ የመጀመሪያቸዉ ዓይደለም።እስካሁን ግን «ተጠያቂ» ከሚባሉት ከአዉሮጳና ከአሜሪካ መንግስታት ሁነኛ መልስ አልተገኘም።የቅድሞ ቅኝ ገዢዎች ለሠሩት ታሪካዊ ግፍ ኃላፊነቱን ለመዉሰድም ሆነ ካሳ ለመክፈል ፈቃደኞች አይደሉምም።በቅርቡ የዩናይትድ ስቴትስን የፕሬዝደትነት ሥልጣን ዳግም የያዙት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪቃ ሕዝብ በባርነትና በቅኝ አገዛዝ ለደረሰበት ግፍ «ካሳ ይከፈል» የሚለዉን ሐሳብ «የሚሆን አይመስለኝም» በማለት ዉድቅ አድርገዉታል።

በዚሕም ምክንያት የአፍሪቃዉያኑ ጥያቄ፣ ሮይተርስ ዜና አገልግሎት እንደፃፈዉ «ከድንጋይ ግንብ ጋር እንደመላተም» ነዉ።ይሁንና የአፍሪቃ መሪዎች ባሁኑ ጉባኤያቸዉ የጋራና ፅኑ አቋም ለመያዝ መቁረጣቸዉን የሕብረቱ ባለሥልጣናት አስታዉቀዋል።የአፍሪቃ ሕብረት የኤኮኖሚ፣የባሕልና የማህበራዊ ጉዳይ ምክር ቤት እንዳስታወቀዉ የካሳ ጉዳይ ለዘንድሮዉ ጉባኤ «አንገብጋቢ ርዕሥ» ነዉ።

የታሪክ አጥኚዎች እንደሚሉት ከ15ኛዉ እስከ 19ኛዉ መቶ ክፍለ ዘመናት በትንሹ 15.5 ሚሊዮን አፍሪቃዉያን እየታገቱ ተሸጠዋል።አብዛኞቹ ባሪያ ፈንጋይና ሻጮች አዉሮጳዉያን ናቸዉ።

DW Amharic DW News
African Union
Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ
#ዓድዋበልኩሲተረክ
#ዓድዋ #ኢትዮጵያ





Address

Addis Ababa
5313

Telephone

+251799902899

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adwa Victory - ዓድዋ በልኩ ሲተረክ:

Share

Category