14/08/2026
🚨🚨የታሪካዊ ዝግጅት ጥቆማ🚨🚨
👇👇👇
«ወደ መሠረት መመለስ‼️»
ብርሃንን እየቀበሩ በጨለማ መኖር እስከ መቼ⁉️ ታላቁ የ«ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች» መርሃ ግብር በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ
📅 ቀን፦ እሁድ ነሐሴ 24/2018
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 (ግማሽ ቀን)
📍 ቦታ፦ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ
"የሀገራችን ዓሊሞች አስተምሮ፣ ተጋድሎ እና እስላማዊ ቅርሶቻችን የማንነታችን መገለጫዎቻችን ናቸው‼️
ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች‼️
ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ ለማድረግ፦📞 +251955616161📞 +251987999997📞 +251972115454
"የቀደሙትን ታሪክ አውቀን፣ ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግር! ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ‼️ ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች‼️
‼️ ‼️
እሁድ ነሐሴ 24 በአካል ተገኝተው የታሪክ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!
#በነፃ
አዘጋጅ፦ ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ (Horizon Media Group) & አዲስ ምዕራፍ ፎረም"The Power of Imagination
#ክብርለሀገሬዓሊሞች
#ብርሃንእየቀበሩበጨለማመኖር
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
Adwa Victory Memorial-የዓድዋ ድል መታሰቢያ
Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
Engr/Ustaz Bedru Hussein - በድሩ ሁሴን
Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል
Ustaz Kamil Shamsu-offical
Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو