NikaBereka

NikaBereka May all marriages be blessed with happiness, love, and the guidance of Allah.

23/11/2024

ዛሬ በተወዳጁ የኔ መንገድ ዝግጅታችን ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ..."ፈጣሪን ማን ፈጠረው?" በሚል ጥያቄ የናወዘች ነፍስ! ገና በለጋ ዕድሜዋ የሱስን ዓለም የተቀላቀለች፤ ዳንሰኛና ተዋናይት ነበረች። ዛሬ ግን መንገዷን አግኝታ የሰከነች ነፍስ ባለቤት ሆናለች። "አላህ ባላሰብኩት መንገድ አከበረኝ! ትለናለች ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በክፍል ሁለት የምንመላለሰው በእርሷ የህይወት መንገድ ላይ ነው!!

!


ዕለተ ቅዳሜ ህዳር 14 - 2017 | ጁማዱል ኡላ 20 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
!

1🌹ፆታዬ……………2🌹ፆታዬ……………3🌹የትውልድ ዘመኔ?...............           ዕድሜ…………….…….4🌹የቆዳ ቀለሜ?......................መልክ/ውበት……………….……5🌹...
22/11/2024

1🌹ፆታዬ……………
2🌹ፆታዬ……………
3🌹የትውልድ ዘመኔ?...............
ዕድሜ…………….…….
4🌹የቆዳ ቀለሜ?......................
መልክ/ውበት……………….……
5🌹ቁመቴ…………………….…..
6🌹ክብደቴ……………….…….…
7🌹የጤናዬ ሁኔታ…………….…
8🌹የትምህርት ደረጃዬ…………
9🌹ቁርኣን…………………………
10🌹በደንብ መናገር የምችላቸው ቋንቋዎች……………
11🌹ከዚህ ቀደም ትዳር……………………………………..
12🌹ልጅ………………………………………………………..
13🌹ሥራ……………………………………………………….
አማካይ የወር ገቢዬ…………………………………………..
14🌹ትውልድ ቦታዬ………………………………………….
አሁን እየኖርኩ ያለሁት………………………………………
15🛖መኖሪያ ቤት……………………………………………..
16👉የፀጉር ቁርጥ ሁኔታ…………………………………
ፂም………………………………………………………………

💍ለትዳር የምፈልጋት ሴት(ሚስት)🧕
1💞እድሜዋ………………………………………………..
2💞የቆዳ ቀለሟ…………………………………..……….
መልክ/ውበቷ………………………………………………..
3💞ቁመቷ………………………………………………….
4💞ክብደቷ…………………………………………………
5💞ትምህርት………………………………………………
6💞የዲን ትምህርት……………………………………
7💞ሥራ/ገቢ…………………………………………..
8💞ካሁን ቀደም ትዳር……………………………….
9💞ልጅ………………………………………………….
10🛖መኖሪያ ቤት……………………………………….
የስልክ ቁጥሬን 📱………………………………………

1🌹ቀን=08-06-2015 🇪🇹2🌹ፆታዬ====ወንድ3🌹የትውልድ ዘመኔ?=1988           ዕድሜ=274🌹የቆዳ ቀለሜ?= ጠይምመልክ/ውበት= 7/10✅+ 5🌹ቁመቴ?= 1.806🌹ክብደቴ?=..657...
22/11/2024

1🌹ቀን=08-06-2015 🇪🇹
2🌹ፆታዬ====ወንድ
3🌹የትውልድ ዘመኔ?=1988
ዕድሜ=27
4🌹የቆዳ ቀለሜ?= ጠይም
መልክ/ውበት= 7/10✅+
5🌹ቁመቴ?= 1.80
6🌹ክብደቴ?=..65
7🌹የጤናዬ ሁኔታ=ጤነኛ
8🌹የትምህርት ደረጃዬ?= 12+3
9🌹ቁርኣን?= አኽትሚያለሁ
10🌹በደንብ መናገር የምችላቸው
ቋንቋዎች= አማርኛ
11🌹ከዚህ ቀደም ትዳር?= የለኝም
12🌹ልጅ?==== የለኝም
13🌹ሥራ=የግል ንግድ
አማካይ የወር ገቢዬ?=20,000+
14🌹ትውልድ ቦታዬ= ወሎ
አሁን እየኖርኩ ያለሁት?= አዲስ አበባ
15🛖መኖሪያ ቤት?=ኪራይ ነው
16👉የፀጉር ቁርጥ ሁኔታ= ኖርማል ፍሬዝ
ፂም= ኖርማል

💍ለትዳር የምፈልጋት ሴት(ሚስት)🧕
----------------------------------------------
1💞እድሜዋ=👉ከ18-24
2💞የቆዳ ቀለሟ=👉ቀይ/ጠይም..
መልክ/ውበቷ= 7/10+ (ቆንጆ)
3💞ቁመቷ?=👉ከ 1.70
4💞ክብደቷ?=👉ከ..45.60
5💞ትምህርት?=👉10+
6💞የዲን ትምህርት=👉ቁርዓን
የቀራች/ለመቅራት ፍላጎት ያላት
7💞ሥራ/ገቢ= ትንሽም ቢሆን /ያላት
8💞ካሁን ቀደም ትዳር=👉ያልነበራት
9💞ልጅ=👉የሌላት
10🛖መኖሪያ ቤት=👉ችግር የለውም
11☪️....✍️ አዲስ አበባ እየኖረች ያለች
🟦ሀ🟦ላ🟦ል🟦ት🟦ዳ🟦ር
💰___
የስልክ ቁጥሬን
📱099 311 1776

22/11/2024

ኮድ[22-K51] ከ አዲስ አበባ
------------------------------------------
1🌹ቀን=25-05-2015 🇪🇹
2🌹ፆታዬ====ወንድ
3🌹የትውልድ ዘመኔ?=1986
ዕድሜ=29
4🌹የቆዳ ቀለሜ?=የቀይዳማ
መልክ/ውበት=..7/10✅
5🌹ቁመቴ?=1.65
6🌹ክብደቴ?=..67
7🌹የጤናዬ ሁኔታ=ጤነኛ
8🌹የትምህርት ደረጃዬ?=10
9🌹ቁርኣን?= ቀርቻለዉ
10🌹በደንብ መናገር የምችላቸው
ቋንቋዎች=አማርኛ ጉራጊኛ
11🌹ከዚህ ቀደም ትዳር?=የለኝም
12🌹ልጅ?====የለኝም
13🌹ሥራ=የግል17000 አማካይ
14🌹ትውልድ ቦታዬ= ጉራጌ
አሁን እየኖርኩ ያለሁት?=አአ
15🛖መኖሪያ ቤት?=ኪራይ ነው
16👉የፀጉር ቁርጥ ሁኔታ=ኖርማል
ፂም=
💍ለትዳር የምፈልጋት ሴት(ሚስት)🧕
----------------------------------------------
1💞እድሜዋ=👉ከ20-27
2💞የቆዳ ቀለሟ=👉ቀይ/ጠይም
መልክ/ውበቷ= 7
3💞ቁመቷ?=👉1.60
4💞ክብደቷ?=👉ከ55-65
5💞ትምህርት?=👉ከ8+
6💞የዲን ትምህርት=👉ቁርዓን
የቀራች/ለመቅራት ፍላጎት ያላት
7💞ሥራ/ገቢ=👉ያላት ቢሆን ጥሩ ነዉ
8💞ካሁን ቀደም ትዳር=👉ያልነበራት
9💞ልጅ=👉የሌላት
10🛖መኖሪያ ቤት=👉ችግር የለውም
11☪....✍
🟦ሀ🟦ላ🟦ል🟦ት🟦ዳ🟦ር
የስልክ ቁጥሬ 📱+251993111776

☪☪☪☪☪☪☪☪☪

Call now to connect with business.

22/11/2024

ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው።
"አሁንማ አረጀህ" እኮ አበቃህ ወይኔ ባሌ!" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።

ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።

ከዚያም በድል አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ።
ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን ረሳሁ ብዬ ...
"ሄሎ" አልኳት።
" ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።
"ሥራ ነዋ"
" እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"
ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ።

የሰው ልጅ ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት ለአላህ ብቻ ነው።
ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው ጀሊሉ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው ለሌላው ይታየዋል።

ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ዱንያን አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ጀነት እንድንጓዝ ነው አላህ ወደዚህች ምድር ያመጣን።

አራተኛው ህግ
አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ፣ አይናናቅ፣ አያጣጥል።

06/08/2024

Islam is a global religion, uniting Muslims as brothers and sisters across the world. This group is dedicated to facilitating halal Islamic marriages, whether between singles, singles and divorced individuals, or for men seeking a second wife, connecting Muslims from all corners of the globe.

Be part of this blessed idea. Invite others to join the group.

ኢስላም ለመላው ዓለም የተላከ ሀይማኖት ነው። በመላው ዓለም ያሉ ሙስሊሞች ኢስላማዊ ወንድማማቾች እና እህትማማቾች ናቸው። የዚህ ግሩፕ ዓላማ ያላገቡ፣አግብተው የፈቱ እንዲሁም ሁልተኛ ሚስት ለሚፈልጉ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችንን በሀላል መንገድ ማገናኘት ነው።

የዚህ የተባረከ ግሩፕ አባል ይሁኑ።
እድሉን መጠቀም ለሚፈልጉ እህት ወንድሞች አስተላልፉ

አላህ የተሻለውን ይወፍቀን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NikaBereka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share