E-Hub Events

E-Hub Events E-Hub Events is an Islamic event-organizing company that specializes in youth-centered programs.

እንኳን ደህና መጣችሁ!ልዩ የፋሚሊ ፌስቲቫላችን ድምቅ ብሎ ቀጥሏል!እስከ ምሽቱ 3 ሰአት ይቀጥላል፤ አብረውን ያምሹ!
11/04/2024

እንኳን ደህና መጣችሁ!

ልዩ የፋሚሊ ፌስቲቫላችን ድምቅ ብሎ ቀጥሏል!

እስከ ምሽቱ 3 ሰአት ይቀጥላል፤ አብረውን ያምሹ!

Traditional games are all there!- ባገረጣ- ሴማክሴ- ዳማ- ውራ ተከት- ቃጤ- ሱዚ
11/04/2024

Traditional games are all there!

- ባገረጣ
- ሴማክሴ
- ዳማ
- ውራ ተከት
- ቃጤ
- ሱዚ

Where are the kids? Hilal Kids Asking!
11/04/2024

Where are the kids? Hilal Kids Asking!

Check our map 📍10 zones+ Physical game zone+ Girls only zone+ Video game zone+ Kids zone+ horse and camel (Both kids and...
11/04/2024

Check our map 📍

10 zones
+ Physical game zone
+ Girls only zone
+ Video game zone
+ Kids zone
+ horse and camel (Both kids and adults)
+ makkah, Medinah and Medinah VR tour

And others!

ዛሬ እስከ ምሽቱ ሁለት ሰአት!ከደማቅ እና ልዩ የቤተሰብ መድረክ ጋር😊
11/04/2024

ዛሬ እስከ ምሽቱ ሁለት ሰአት!

ከደማቅ እና ልዩ የቤተሰብ መድረክ ጋር😊

ዛሬን (በኢድ ማግስት) በሚሊንየም!ኢድዎት ላይ ሌላ ድምቀት ይጨምሩ😊
11/04/2024

ዛሬን (በኢድ ማግስት) በሚሊንየም!

ኢድዎት ላይ ሌላ ድምቀት ይጨምሩ😊

07/04/2024

ኢድን በሚኒልየም!

ደማቅ ኢድ በሚሊኒየም!ልዩ እና ደማቅ የኢድ የቤተሰብ ፌስቲቫል ኢ-ሀብ ኤቨንትስ ከ3ኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር አዘጋጅቶሎታል።ፌስቲቫሉ የኢድ ቀን ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ሲሆን በማግስቱ ሙሉ ...
04/04/2024

ደማቅ ኢድ በሚሊኒየም!

ልዩ እና ደማቅ የኢድ የቤተሰብ ፌስቲቫል ኢ-ሀብ ኤቨንትስ ከ3ኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር አዘጋጅቶሎታል።

ፌስቲቫሉ የኢድ ቀን ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ሲሆን በማግስቱ ሙሉ ቀን ይቀጥላል። በህፃናት ፌስቲቫል የምናውቀው ሂላል ኪድስ በተባባሪ አዘጋጅነት የህፃናት ሙሉ መጫወቻዎች፤ ፈረስ እና ግመል ግልብያን ጨምሮ ከሸኽ ሉቅማን ጋር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ወጣቶች ኢዳችሁን ኢድ የሚያስመስሉ ከ20 በላይ የግል እና የቡድን ጨዋታዎች ተሰናድቶሎታል፤ ይምጡ! ከጓደኛ ወይም ከቤተሰቦ ጋር ደህንነቱ በተጠበቀ ኢስላማዊ አደቡን በጠበቀ ከባቢ አስደሳች ኢድ አሳልፈው ይመለሳሉ!

ከጫወታዎቹ በተጨማሪ አዝናኝ እና አስተማሪ የመድረክ ዝግጅቶች፤ ልዩ ልዩ የኢድ ምግቦች እና ጣፋጮች፤ ከአስደሳች የኢድ ስጦታዎች ጋር ተዘጋጅተው ይጠብቃችኋል!

መግቢያ 100 ብር ሲሆን በቴሌ ብር መቁረጥ አይዘንጉ!

Address

Addis Ababa
0000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:30
Sunday 09:00 - 12:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when E-Hub Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category