Cazo entertainment

Cazo entertainment we all are Equal

ከተጫዋቾች ጎን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር አብራቹ ለነበራቹ በጠቅላላ እናመሰግናለን ሀገራችንን በአለም አደባባይ የቦክስ ስፖርታችንን በደንብ ላስተዋወቃቹልን በጠቅላላ እጅግ አድርገን ኮርተንባቿልእን...
09/05/2023

ከተጫዋቾች ጎን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር አብራቹ ለነበራቹ በጠቅላላ እናመሰግናለን
ሀገራችንን በአለም አደባባይ የቦክስ ስፖርታችንን በደንብ ላስተዋወቃቹልን በጠቅላላ እጅግ አድርገን ኮርተንባቿል
እንዲ አይነት እድሎች ሲፈጠርላቹ ምን ያህል እንደምትጠቀሙበት አሳይቻቹናል
እንዲሁም አሰልጣኞቻችን ያላቹን እምቅ አቅም አውጥታቹ የቻላቹትን አድርጋቿል እጅግ አድርገን እናመሰግናቿለን
ኢንስፔክተር ቴዎድሮስ ጥላሁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ
ኢንስፔክተር ሽመልስ ውቤ ዋና የኦሜድላ አሰልጣኝ

ቦክሰኞቻችን

ዳዊት በቀለ (ሱማሌው)
መስፍን ብሩ (ጃጓር)
ቢኒያም አበበ (ጢኔ)
ላረጋቹት ተጋድሎ ከልብ እናመሰግናለን።

እንኳን ለቤትህ  አበቃ  ከሁሉም ሰው የማዘሯ ጭንቀት ይበልጣል   bella
13/03/2023

እንኳን ለቤትህ አበቃ ከሁሉም ሰው የማዘሯ ጭንቀት ይበልጣል bella

28/01/2023
12/12/2022
09/11/2022

በመጨረሻም ክንደ ብርቱ ተሸነፈ አልቻለም ሁላችንም ወደማይቀርልን አለም ምድር ተሰናበታትትሁቱግርምሽ ሲያርፍ የ11ዓመትና የ8ዓመት ህፃናት ልጆቹ በቤት ኪራይ ውስጥ ትቷቸው ለህክምናው ....

Address

KOLFE 18MAZORIYA
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cazo entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cazo entertainment:

Share