
05/05/2024
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ፣
በዐብይ ኃይል ወሥልጣን፣
አሰሮ ለሰይጣን ፣
አግዐዞ ለአዳም፣ ሰላም፣
እምዜይሰ፣
ኮነ ፣
ፍሰሃ ወሰላም
"ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።
ሉቃስ 24:5
እንኳን ለጌታችንንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሆንልዎ
እንመኛለን
" ድግስ ዲኮር " ።✝️✝️✝️