Shal Decor

Shal Decor Shal Decor በአዲስ አበባ ከተማ ለሰርግ፣ ለምረቃ፣ ለልደት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች ጥራት ያለው Decor እና Event አገልግሎት ይሰጣል። 0924653966
http://t.me/shaldecor
(1)

ለልዩ ቀንዎ ልዩ ድምቀት በ ሻል ዲኮር! 🌸✨☎️0924653966 ☎️0973007170t.me/shaldecort.me/shal924ለማይረሳው ቀንዎ ተመራጭ የሆነ የዲኮር ስራዎች! 🏠🎊​ከሽምግልና ...
01/05/2026

ለልዩ ቀንዎ ልዩ ድምቀት በ ሻል ዲኮር! 🌸✨
☎️0924653966 ☎️0973007170
t.me/shaldecor
t.me/shal924
ለማይረሳው ቀንዎ ተመራጭ የሆነ የዲኮር ስራዎች! 🏠🎊
​ከሽምግልና እስከ ሰርግ፣ ከቀለበት እስከ ኒካህ... ለሁሉም የህይወትዎ ኩነቶች እንደ ምርጫዎ እና እንደ ፍላጎትዎ እናስውባለን። ሻል ዲኮር (Shal Decor) ላለፉት 5 ዓመታት ጥራትና ውበትን መለያችን አድርገን ዘልቀናል።
​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
✅ የሽምግልና፣ የቀለበት እና የኒካህ ዝግጅቶች
✅ የሰርግ ዲኮር
✅ የአኒቨርሰሪ (Anniversary) እና የልደት በዓላት
✅ የክርስትና እና የገዓት ስነስርዓቶች
✅ የአጥር ወፍ አትስማሽ ዲዛይኖች
​📍 አዲስ አበባ መሃል ለምትገኙ በፈለጋችሁበት ቦታ መጥተን በውበት እናስውባለን።
​ለበለጠ መረጃ እና ዋጋ ለመጠየቅ "Message" ያድርጉልን ወይም በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉልን፡
📞 0924653966
📞 0973007170
​Shal Decor - ለደስታዎ ድምቀት!

01/04/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Timo Bewongel, Rehoboth Habeshawa, Abdii Tsagga, ኡመር ሰይድ, Gena Fkr, Zerhun Zeleke, Alimaz Pokara, Woyineshet Bahayilu, Alfarid Shawel Sulayimen, Mekdes Erwaro, ኬቢ ኪያ, ፍቅርተ ገብርኤል ፍቅርተ ገብርኤል, ኢየሱስ ሕይወት ነው, Getahune Uta Kute, Jimmy Ledson, Abiyot Tsolole, Nasir Mame, Haftamu Haset, አብዲል ወስ ሱነሞ ከድር, Geetiyyee Taayyee, ጥዕምቱ ተካ, Addis Alem, ምሕረት ብርሃነ, Fana Tsegay, ሙክታርያሲን ሙሄ, Æbï Mäñ, Belete Faltamo, Zekaryas Arka Alro, Adu Sis

Address

Bole
Addis Ababa
11

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shal Decor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shal Decor:

Share

Category